«ድህነት በበር በኩል ሲገባ ፍቅር በመስኮት ይወጣል (ያመልጣል)»
اذا دخل الفقر من الباب هرب الحب من الشباك !
منقول
=
اذا دخل الفقر من الباب هرب الحب من الشباك !
የብዙኃን ትዳር ሀሳዊ የሆነ ግዜያዊ ፍቅር ላይ የተገነባ ነው። ድህነት የብዙኃን ትዳርን የሚፈረካክስ እውነታ ነው። ገንዘብ ሁሉንም መርህ የሚሰባብርና የሚያንበረክክ አምባገነን ሀይል ሆኗል።منقول
=
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ዱንያዊ እና ኣኺራዊ መቆርቆር
~
መቆርቆር ብዙ መልክ አለው። ሰዎችን በዱንያቸው ጉዳይ በሚገጥማቸው የትኛውም አስቸጋሪ ነገር ከጎናቸው መቆም ዋጋው አንድና ሁለት አይደለም። ነብያችን ﷺ "ከሰው ሁሉ በላጭ ማለት ይበልጥ ለሰው ጠቃሚ የሆነው ነው" ብለዋል። አልባኒይ "ሐሰን" ብለውታል።
ከመሆኑም ጋር ኣኺራ ከዱንያ ይበልጣልና ለሰዎች ኣኺራ መጨነቅና መቆርቆር ከዱንያዊ መቆርቆር ይበልጥ የራቀ ነው። ስለሆነም ወደር የሌለው እውነተኛ ተቆርቋሪ ማለት ለኣኺራችን የሚጨነቅልን ሰው ነው። ለወላጆቻችን፣ ለልጆቻችን፣ ለእህት፣ ወንድሞቻችን፣ ለወገኖቻችን እውነተኛ መቆርቆር ካለን ከዱንያቸው በላይ ኣኺራቸው ሊያሳስበን ይገባል። አላህ በቁርኣኑ እንደገለፀው ነብዩላህ ኢብራሂም ለአባታቸው እንዲህ ብለዋል፦
{ یَـٰۤأَبَتِ إِنِّیۤ أَخَافُ أَن یَمَسَّكَ عَذَابࣱ مِّنَ ٱلرَّحۡمَـٰنِ }
"አባቴ ሆይ! እኔ ከአር-ረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ይችላል ብዬ እፈራለሁ።" [መርየም፡ 45]
ያ ረብ! አንተ አኺራችንን አሳምርልን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

እነዚህን አስፈሪ አንቀፆች አስተውለናቸው ይሆን ?!
وَكُلُّ شَيْءٍ فَعَلُوهُ فِي الزُّبُرِ
የሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡
وَكُلُّ صَغِيرٍ وَكَبِيرٍ مُّسْتَطَرٌ
ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡
مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ
"ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ "
እያንዳንዱ ነገራችን በአሏህ ጥበቃ ስር ነው ። እያንዳንዱ ነገርም ተጽፏል ! ከሱ የሚሰወር አንድም ነገር የለም !
ካለፈው ወንጀልና ጥፋት ብዙውን ረስተናል ... የማይረሣው አሏህ ግን ሁሉንም በመፅሀፉ አካቶታል !
=
https://t.me/Muhammedsirage

ሀራ፣ቆቦ፣ጉብዬ እና ወልድያ አካባቢያ ያላችሁ ኪታቡ ስለተላከ ከስር ባለው ስልክ እየደወላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።
=>0925216268
t.me/UstazKedirAhmed
=>0925216268
t.me/UstazKedirAhmed
Forwarded from قَنَاةُ بَصْمَة سَلَفيّة
ሚስት...
ከባሏ ጋር በጣፋጩም በመራራውም ሰአት የምትኖር ሴት ከጀርባዋ ታላቅ የሆነች ባማረ አስተዳደግ ያሳደገቻት እናት እንዳለች እወቅ
t.me/Basmat_Salafiya1
ከባሏ ጋር በጣፋጩም በመራራውም ሰአት የምትኖር ሴት ከጀርባዋ ታላቅ የሆነች ባማረ አስተዳደግ ያሳደገቻት እናት እንዳለች እወቅ
t.me/Basmat_Salafiya1
اللَّهمَّ زيـنَّا بزينـةِ الإيمــانِ
واجعَلنـا هداةً مُهتدين!.
=
واجعَلنـا هداةً مُهتدين!.
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قَال الشيخُ الألبانيُّ رحمهُ الله تعالى:
“الدِّينُ نَقلٌ وليسَ بِالعَقلِ، وظيفةُ العَقلِ
فَهمُ الدِّينِ، وليسَ التَّشريعُ في الدِّينِ”.
- سِلسِلَةُ الهُدى والنُّور (٢٤٦).
አንዳንዴ....
=
ዉስጣችን ሰላም የማይሰጡን ነገሮች ዛሬ ነገ እያልን ብዙ እንጓዛለን መጨረሻ ዋጋ ሊያስከፍሉን ስለሚችሉ በጊዜ ሳይረፍድ መላ እንበላቸዉ። የራሳችንም የሰዉም ሰላም እንጠብቅ!=
.
ምናልባት ስራ የመያዝህ እድሉ ሊቆይብህ ይችላል ፣ የማግባትህ ጉዳይ ሊቆይ ይችላል ፣ ፈውስ የምታገኝበትም ጊዜ ሊቆይ ይችላል፣ ነገር ግን የትዕግስትህ ምንዳ አይቆይም። ባደረግከው ትዕግስት ልክ ነው ሁሌም ደስታህ የሚመጣው ….
" ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ"
=
t.me/https_Asselefya1
ምናልባት ስራ የመያዝህ እድሉ ሊቆይብህ ይችላል ፣ የማግባትህ ጉዳይ ሊቆይ ይችላል ፣ ፈውስ የምታገኝበትም ጊዜ ሊቆይ ይችላል፣ ነገር ግን የትዕግስትህ ምንዳ አይቆይም። ባደረግከው ትዕግስት ልክ ነው ሁሌም ደስታህ የሚመጣው ….
" ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ"
=
t.me/https_Asselefya1
. ሀራም የሆኑ ግንኙነቶች ቁረጡ ❗️
أقطعوا العَلاقات المُحرمة ؛
فَـ لا أحد يستحق أن تعصي الله من أجله .
=
أقطعوا العَلاقات المُحرمة ؛
فَـ لا أحد يستحق أن تعصي الله من أجله .
=
المرأةُ الـصّالحـةُ لاَ تُرى؛
ولكن يُرى أثرُ صلاحها.
🔖 መልካም ሴት አትታይም፣
=
t.me/https_Asselefya1
ولكن يُرى أثرُ صلاحها.
🔖 መልካም ሴት አትታይም፣
ነገር ግን መልካም መሆኗ የስራ ዉጤቷ ይታያል ።=
t.me/https_Asselefya1
التوحيد : لا معبود بحق إلا الله .
📍ተዉሂድ፦
السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ .
📍ሱና፦
المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف .
📍አል_ መነሀጅ፦
=
t.me/https_Asselefya1
📍ተዉሂድ፦
ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም።السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ .
📍ሱና፦
በሀቅ የምንከተላቸዉ ከመልክተኛዉ ﷺ ዉጭ የለም።المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف .
📍አል_ መነሀጅ፦
ቁርአን እና ሐዲስ ከሰለፎች ግንዛቤ ዉጭ ትክክለኛ አረዳድ የለም።=
t.me/https_Asselefya1
🔖 በልብሽ ዝምታ ዉስጥ የአላህን ዉሳኔ አድምጭ። ልብሽ በሱ ዉሳኔ ይርጋ ! ከዛ አላህ ያላሰብሺዉ በር ባልጠበቅሽበት መንገድ ሲከፍትልሽ ትመለከችያለሽ።
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
🔖 በዚህ ዘመን «ሴት ልጅ» ይሄ ዱዓ አዘዉትራ ልትል ይገባታል ።
« تحتاج المرأةُ في زمَاننا إِلىٰ أَنْ تدعُو هذا الدُّعاء باستمرار: »
«اللَّهُمّ اُستر عَوراتِي وَ آمِنْ رَوْعاتي».
«አሏህ ሆይ!
• الشّيخ عَبد الرَّزاق البَدر -وَفقهُ الله-.
=
t.me/https_Asselefya1
« تحتاج المرأةُ في زمَاننا إِلىٰ أَنْ تدعُو هذا الدُّعاء باستمرار: »
«اللَّهُمّ اُستر عَوراتِي وَ آمِنْ رَوْعاتي».
«አሏህ ሆይ!
ነውሬን ሸፍንልኝ፣ ፍርሃቴንም አማን አድርግልኝ። »• الشّيخ عَبد الرَّزاق البَدر -وَفقهُ الله-.
=
t.me/https_Asselefya1
قَال -ﷺ-: «يَا أيّها النّاس قُولوا
لا إلَه إلّا الله تُفلِحوا».
🔖 የአላህ መልክተኛ ﷺ እንድህ አሉ፦ እናንተ ሰዎች ሆይ «ለኢላ ሀኢለሏህ» በሉ ነጃ ትወጣላችሁ።
=
t.me/https_Asselefya1
لا إلَه إلّا الله تُفلِحوا».
🔖 የአላህ መልክተኛ ﷺ እንድህ አሉ፦ እናንተ ሰዎች ሆይ «ለኢላ ሀኢለሏህ» በሉ ነጃ ትወጣላችሁ።
=
t.me/https_Asselefya1
- يَـا ابنَ آدَم إِذا افنيتَ عُمركَ فِي
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب…
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب…
<unknown>
- يَـا ابنَ آدَم إِذا افنيتَ عُمركَ فِي
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب الآخرة ؟!
🔖 የአደም ልጅ ሆይ
=
t.me/https_Asselefya1
طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب الآخرة ؟!
🔖 የአደም ልጅ ሆይ
እድሜህን ዱኒያን በመፈለግ ከዋልክ ፤ (አኼራን) መቼ ትፈልገዋለህ ⁉️=
t.me/https_Asselefya1