💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~ ቢራቢሮ እንደሆንኩ ያክል እንዲሰማኝ አደረጉና ክንፌ ቆረጡት..... ነገር ግና አልተሳካላቸዉም በረርኩባቸዉ!

=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from â˜žâ‹†áˆ˜áŠ•áˆ€áŒ€ ሰለፍ የጀነት መንገዴ (𓆩Ꮶ.S𓆪 أُمَّـةُ التَّوحِيدِ وَ السَُنَةِ)
🔻ነገሩ የጠፋው ለምትወጃቸው ሰዎች ስትይ ከህጎችሽ ውስጥ የሆነውን አንዱን ሕግ የሻርሽ ለት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
« የፈለከዉን ያክል ብትጥር ከወንጀል ለመራቅ መሳሳትህ አይቀርም ! ከወንጀል ለመራቅ ትፈልጋለህ ! ነገር ግን የፈለከዉ ያክል ብትጥርም መሳሳትህ አይቀርም ! አደራህን፦ በኢስቲግፋር ላይ ፣ በተዉባ፣ ወደ አላህ በመመለስ .....!

🎙الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
«የሰዉ ልጅ ወደሞት  በሚቃረብ ስአት ይለድማል!  አላህን በመታዘዝ  ሳይሰራበት ያሳለፈዉ ስአት እና ደቂቃ ...!


«ወንድሞቼ ወይ አደራችሁን፦   በጥሩ ዝምታ፣  በጥሩ በስነ ምግባር !

🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله

=
t.me/https_Asselefya1
🎙الشيخ عبد السلام الشويعر __ حلاوة الإيمان🍃🤍_._._._مرسيدس بنز الفئة…
🔖 የኢማን ጥፍጥና «በድብቅ ኢባዳዎች» ይገኛል። ከድብቅ ኢባዳዎች ፦ አይን ከሀራም እይታዎች መቆጠብ ነዉ።

الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
_الشيخ_سليمان_الرحيلي _سليمان_الرحيلي _الرحيلي _مقطع_ديني _فوائد_دينية…
🔖 ዛሬም ሆነ ነገ እንሞታለን ! ዱኒያ ሁሉም ነገሯ ያልፋል። ድሀዉ ያልፋል ሀብታሙም ያልፋል፣ መራራ ነገሯ ያልፋል ፣ ጣፋጭ ነገሯም ያልፋል፣ ጥሩ ነገሯም ያልፋል፣በዉስጧ ያለ ሳቅም ያልፋል። ነገር ግን እኛ ወደ ቀብር እንሄዳለን። አላህን በሚያስቆጣ ገንዘብ ብንሰበስብ ምን ይጠቅመናል ? ዱኒያ ትሄዳለች ወይ እኛ ከሷ እንሄዳለን። ነገር ግን አላህ ፊት እንጠየቃለን ስለሷ(ዱኒያ) ከየት እንዳመጣነዉ በምን ላይ እንደለገስነዉ።

الشيخ سليمان الرحيلي  حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
«ድህነት በበር በኩል ሲገባ ፍቅር በመስኮት ይወጣል (ያመልጣል)»

اذا دخل الفقر من الباب هرب الحب من الشباك !

የብዙኃን ትዳር ሀሳዊ የሆነ ግዜያዊ ፍቅር ላይ የተገነባ ነው። ድህነት የብዙኃን ትዳርን የሚፈረካክስ እውነታ ነው። ገንዘብ ሁሉንም መርህ የሚሰባብርና የሚያንበረክክ አምባገነን ሀይል ሆኗል።

منقول
=
ዱንያዊ እና ኣኺራዊ መቆርቆር
~
መቆርቆር ብዙ መልክ አለው። ሰዎችን በዱንያቸው ጉዳይ በሚገጥማቸው የትኛውም አስቸጋሪ ነገር ከጎናቸው መቆም ዋጋው አንድና ሁለት አይደለም። ነብያችን ﷺ "ከሰው ሁሉ በላጭ ማለት ይበልጥ ለሰው ጠቃሚ የሆነው ነው" ብለዋል። አልባኒይ "ሐሰን" ብለውታል።

ከመሆኑም ጋር ኣኺራ ከዱንያ ይበልጣልና ለሰዎች ኣኺራ መጨነቅና መቆርቆር ከዱንያዊ መቆርቆር ይበልጥ የራቀ ነው። ስለሆነም ወደር የሌለው እውነተኛ ተቆርቋሪ ማለት ለኣኺራችን የሚጨነቅልን ሰው ነው። ለወላጆቻችን፣ ለልጆቻችን፣ ለእህት፣ ወንድሞቻችን፣ ለወገኖቻችን እውነተኛ መቆርቆር ካለን ከዱንያቸው በላይ ኣኺራቸው ሊያሳስበን ይገባል። አላህ በቁርኣኑ እንደገለፀው ነብዩላህ ኢብራሂም ለአባታቸው እንዲህ ብለዋል፦

{ یَـٰۤأَبَتِ إِنِّیۤ أَخَافُ أَن یَمَسَّكَ عَذَابࣱ مِّنَ ٱلرَّحۡمَـٰنِ }
"አባቴ ሆይ! እኔ ከአር-ረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ይችላል ብዬ እፈራለሁ።" [መርየም፡ 45]

ያ ረብ! አንተ አኺራችንን አሳምርልን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
እነዚህን አስፈሪ አንቀፆች አስተውለናቸው ይሆን ?!
وَكُلُّ شَيْءٍ فَعَلُوهُ فِي الزُّبُرِ
የሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡


وَكُلُّ صَغِيرٍ وَكَبِيرٍ مُّسْتَطَرٌ
ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡

مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ
"ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ "


እያንዳንዱ ነገራችን በአሏህ ጥበቃ ሾር ነው ። እያንዳንዱ ነገርም  ተጽፏል !  ከሱ የሚሰወር አንድም ነገር የለም ! 

ካለፈው ወንጀልና ጥፋት ብዙውን ረስተናል ... የማይረሣው አሏህ ግን ሁሉንም  በመፅሀፉ አካቶታል  !  

=
https://t.me/Muhammedsirage
ሀራ፣ቆቦ፣ጉብዬ እና ወልድያ አካባቢያ ያላችሁ ኪታቡ ስለተላከ ከስር ባለው ስልክ እየደወላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።
=>0925216268
t.me/UstazKedirAhmed
ሚስት...

ከባሏ ጋር በጣፋጩም በመራራውም ሰአት የምትኖር ሴት ከጀርባዋ ታላቅ የሆነች ባማረ አስተዳደግ ያሳደገቻት እናት እንዳለች እወቅ

t.me/Basmat_Salafiya1
اللَّهمَّ زيـنَّا بزينـةِ الإيمــانِ
واجعَلنـا هداةً مُهتدين!.

=
أسباب زيادة الإيمان!.

🎙الإمام ابن عثيمين - رَحِمَهُ اللّٰهُ تعالىٰ

=
t.me/https_Asselefya1
اللهُمّ لا تُشغِلنا إلّا بِطاعتِك!.

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قَال الشيخُ الألبانيُّ رحمهُ الله تعالى:

“الدِّينُ نَقلٌ وليسَ بِالعَقلِ، وظيفةُ العَقلِ
فَهمُ الدِّينِ، وليسَ التَّشريعُ في الدِّينِ”.

- سِلسِلَةُ الهُدى والنُّور (٢٤٦).
አንዳንዴ....

ዉስጣችን ሰላም የማይሰጡን ነገሮች ዛሬ ነገ እያልን ብዙ እንጓዛለን መጨረሻ ዋጋ ሊያስከፍሉን ስለሚችሉ በጊዜ ሳይረፍድ መላ እንበላቸዉ። የራሳችንም የሰዉም ሰላም እንጠብቅ!

=
.

ምናልባት ስራ የመያዝህ እድሉ ሊቆይብህ ይችላል ፣ የማግባትህ ጉዳይ ሊቆይ ይችላል ፣ ፈውስ የምታገኝበትም ጊዜ ሊቆይ ይችላል፣ ነገር ግን የትዕግስትህ ምንዳ አይቆይም። ባደረግከው ትዕግስት ልክ ነው ሁሌም ደስታህ የሚመጣው ….

" ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ"

=
t.me/https_Asselefya1