💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል ❶❸】 🛑👉ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸዉ። «وَمَنْ سِوَی الْأنْبِيَاء ۔ مِنْ مَشَايِخِ  الْعِاْمِ  وَالدِّينِ - فَمَنْ أَثْبَتَهَم وَسَائِطَ بَيْنَ  الرَّسُولِ  وَأُمَّتِهِ يُبَلِّغُنَهُمْ،  وَيُعَلِّمُونَهُمْ ، …
🔖 الواسطة بين الحق والخلق

አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

 【ክፍል  ❶❹】

أنواع الوسائط المردودة !!

🛑👉 ተቀባይነት የሌላቸዉ አዳራሽ አይነቶች

وَفِي الْقُرْآنِ  مِنْ الرَّدِّ عَلَی  هَؤُلَاءِ  .  مَا لَمْ تَتَّسِعُ لَهُ هَذِهِ الْفَتْوَی  . فَإنَّ الْوَسَائِطَ الَّتِي  بَيْنَ الْمُلُوكِ  وَبَيْنَ النَّاسِ :  يَكُونُونَ عَلَی أَحَدِ وُجُوهٍ ثَلَاثَةٍ :

ቁርአን ላይ ይህች ብይን የማትበቃዉ ለእነዚህ አለ። በንጉሳንና በሕዝቦቻቸዉ  መካከል ያለዉ አል ወሳኢጥ(ምልጃ) ከሚከተሉት ሶስቱ በአንዱ አይነት መልኩ ይሆናል።

🔖 الوجة الأول :   إمَّا لِإخْبَارِهِم  مِنْ أحْوالِ النَّاسِ بِمَا لَا يَعْرِفُونَهُ . وَمَنْ قَالَ إنَّ الله لَا يَعْلَمُ أحْوَالَ عِبَادِهِ حَتَّی يُخْبِرَهُ بِتِلْكَ بَعْضُ الْمَلَائكَةِ أوْ الْأنْبِيَاءُ  أَوْ غَيْرُهُمْ : فَهُوَ كَافِرٌ بَلْ هُوَ -- سُبْحَانَهُ -- يَعْلَمُ  السِرَّ وأخْفَی لَا تَخْفَی  عَلَيْهِ خَافِيَةٌ فِي الْأرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ . ﴿وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ﴾  يَسْمَعُ ضَجيِجَ الْأصْواتِ  بِخْتِلَافِ الُّغَاتِ عَلَی تَفَنُّنِ  الْحَا جَاتِ لَا يَشْغَلُهُ سَمْعٌ عَنْ سَمْعٍ وَلِا تُغَلِّطُهُ  الْمسَائِلُ . وَلَا يَتَبَرَّمُ بِئِالْحَاحِ الْمُلِحِّينَ .

አንደኛዉ አይነት፦  (ንጉሶች ) የማያዉቁትን  የሰወች ሁኔታ ለመናገር ነዉ።   አላህ የባሮቹን ሁኔታ አያዉቅም የተወሰኑ መላእክት ወይም ነብያት ወይም ሌላ አካል እስኪነግረዉ ድረስ ያለከሐድ ካፊር ነዉ። እንደዉም  አላህ ድብቅና ሽሽግ ነገር ያዉቃል።  በምድርም ሆነ በሰማይ ስዉር ነገር አትሰወርበትም። እርሱ  ሰሚዉ ተመልካቹ ነዉ። የድምፀን ጫጫታ  ይሰማል።  በተለያዩ ቋንቋዎች፣ በተለያዩ ጉዳዮች፣ አንዱን ከመስማት አንዱ አያስቸግረዉም። ጥያቄም አይቀላቀልበትም። (በፀሎት) ተዋዳቂ መዋደቅ አይሰላችም።

🔖الْوَجْهُ الثَّنِي :  أَنْ يَكُونَ الْمِلَكُ عَاجِزًا عَنْ تَدْبِرِ  رَعِيَّتِهِ ٜ وَدَفْعِ أَعْدَائِهِ ٜ  إَلَّا بِأَعْوَانِ يُعِينُنَهُ - فَلَا بُدَّ لَهُ  مِنْ أَنْصَارٍ  وَأَعْوَانٍ لِذُلِّهِ وَعَجْزِهِ  ٜ   وَاللهُ سُبْحِانَهُ - لَيْسَ لَهُ ظَهِيرٌ وَلِيٌ  مِنْ الذُّلِّ ٜ

ሁለተኛዉ አይነት፦ ንጉሶች በአጋዥ ረዳቶች ቢሆን እንጅ  የሚያስተዳድራቸዉን  አካላት ማስተዳደር፤  ጠላቶችንም መከላከል ስለሚያቅተዉ ለዉርደቱና ለደካማነቱ  አጋዥና ረዳት የግድ ያስፈልጋል። አላህ ግን ለእርሱ አጋዥም ከዉርደትም ረዳት የለዉም። 

{ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ }

አላህ እንድህ ይላል፦  እነዚያ ከአላህ ሌላ አማልክት ብላችሁ የምታስቧቸዉን ጥሩ። በሰማያትም በምድርም ዉስጥ የብናኝ ክብደት ያህል ምንንም አይችሉም። ለእርሱም በሁለቱም ዉስጥ ምንም ሺርክና የላቸዉም። ከእነርሱም ለእርሱ  ምንም አጋዥ የለዉም  በላቸዉ ።  (ሰበእ: 22)


ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....!

╭┈──── •📚
╰┈➢
t.me/https_Asselefya1
ኢላሂ....

«እነዛ  ደስታን የናፈቁ ልቦች  ማዘናቸዉ ትዝ እስከማይላቸዉ ድረስ  በደስታ ሙላቸዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
~ የኔ ቆንጆ  ለወደፊት ለልጆችሽ ከልቡ አባት የሚሆነዉን ምረጪ !

=
Audio
🌐 «ሴት ልጅ በባሏ ቤት ውስጥ ያለባት ግዴታና ተጠያቂነት በሰፊው ተዳሶበታል።»

📍ሴቶች አዳምጣችሁ ወደ ተግባር ቀይሩት።

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
~ ጥሩ ሰው ሰትፈልግ ጊዜህን አታባክን አንተ ጥሩ ሆነህ ሰትጠብቅ ጥሩ ሰዎች ወዳንተ ይመጣሉ።

منقول
=
ያ ሡበነከ ረቢ አንዳንድ እህቶች ይሄ ፎቃ ያዘኝ የምትሉት ነገር ከሙነሺዶች አልቆላችሁ አሁን ደግሞ ዲኑን ማገልገል የያዙ ወንድሞች ኡስታዞችንም አፈቀርኩ አበድኩ የምትሉት ፍቅር ይሄ ከሆነስ በአፍንጫዬ ይውጣ ውይይ ፍቅር እንዲህ ያርክሡህ በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ ማርከሡን እውነተኛ ፍቅር ማለት ... ለነገሩ ለማይገባችሁ ምኑን እገልጽላችኋለሁ ሸይጧን ለተላወጣቸው አይገባቸውም ለማንኛውም አሏህን ፍሩ ለክብራችሁ በአትጨነቁ ለፈጠራችሁ አሏህ እንኳ የጎመዘር ፍሬ ያክል ፍራሃት አጣችሁ ወንድሞችም ስነ ስርአታችሁን አንድ ሴት ተንስታ እራሷን ስላረከሠች ሁሉም እሷ ናቸው ማለት አይደለም አሏህ ልቦና ይስጣችሁ አሏሁመ ሠብረክ!!!!

https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44
بَعْضُ الهُمُومِ جَلَاؤُهَا فِي الدَّمْعِ،
وَبَعْضُ الجِرَاحِ شِفَاؤُهَا فِي الوَجَعِ ")!
=
إنا لله وإنا إليه راجعون
~
በቴሌግራም ቻናሎች እና ግሩፖች ላይ የዳዕዋ እና የፈትዋ ፕሮግራሞች እንዲሰናዱ ከሚያደርጉ ቀዳሚና ፊትለፊት ተሰላፊ እህታችን ነበርሽ። አላህ መልካም ስራሽን በመልካም ሚዛንሽ ላይ ያኑርልሽ!

እሷ ዛሬ ወደ አኼራ ብትሄድም፤ መልካም ስራዎቿ ግን ህያው ሆነው ይኖራሉ።
وَما مِنْ كاتِبٍ إِلَّا سَيَبْلَى
وَيَبْقى الدَّهْرُ ما كَتَبَتْ يَداهْ

فَلا تَكْتُبْ بِكَفِّكَ غَيْرَ شَيْءٍ
يَسُرُّكَ فِي الْقِيامةِ أَنْ تَراهْ
«ማንኛውም ፀሐፊ ያልፋል፣የፃፈው ነገር ግን ለዘላለም ይኖራል።ስለዚህ ነገ በአኼራ ሊያስደስትህ ከሚችል ነገር ውጭ አንዳችም ነገር በእጅህ አትፃፍ።» እንዳለው ገጣሚው።

ዛሬ እሷ ብትሞትም የፃፈቻቸው ፅሁፎች፣ ሼር ያደረገቻቸው ትምህርቶች እና የመከረቻቸው ምክሮች ግን ሶደቀተል ጃሪያ ሁነው ይኖራሉ።

የዚህ ቻናል ባለ-ቤትም አንድ ቀን ወደማይቀረው አኼራ ይሄዳል። የዛኔ…አንድ አቡ ሱፍያን የሚባል ወንድም ነበረን…መልካም ባይሆንም ለመልካም ነገር ሰበብ ለመሆን የሚሞክር፣ የረባ እውቀት ሳይኖረው የሚያውቃትን ለማስታወስ የሚጥር፣ የምናውቀውን የሚደግምልን ሰው ነበር ብላችሁ በመልካም ዱዓችሁ አስተውሱኝ።

አወ! ድንገት የሞቴ ዜና ከደረሳችሁ ይቅር በሉኝ ፣ነዉሬን ደብቁልኝ፣በእዝነት ዱአ አደርጉልኝ፣ጓደኝነትን አስታዉሱ፣ተሳስቼ ቢሆን እኳን ስተቴን እርሱት፣ጥሩ ጎኔን አስታዉሱ።

አላህ ለእህታችን ዙልፋ ናስር  ቀብሯን የጀነት ጨፌ ያድርግላት፣ ለቤተሰቦቿና ለወዳጅ ዘመዶቿ ደግሞ መፅናናትን ይስጣቸው!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
إنا لله وإنا إليه راجعون ~ በቴሌግራም ቻናሎች እና ግሩፖች ላይ የዳዕዋ እና የፈትዋ ፕሮግራሞች እንዲሰናዱ ከሚያደርጉ ቀዳሚና ፊትለፊት ተሰላፊ እህታችን ነበርሽ። አላህ መልካም ስራሽን በመልካም ሚዛንሽ ላይ ያኑርልሽ! እሷ ዛሬ ወደ አኼራ ብትሄድም፤ መልካም ስራዎቿ ግን ህያው ሆነው ይኖራሉ። وَما مِنْ كاتِبٍ إِلَّا سَيَبْلَى وَيَبْقى الدَّهْرُ ما كَتَبَتْ…
ቅስም ሰባሪ ዜና ወደ ሚድያ ብቅ ስል ያየሁት የኔ እህት አላህ ይዘንልሽ ማረፊያሽን ጀነት ያድርገዉ! ማመን ራሱ አልቻልኩም እስከ አሁን

በቅርበት ባላቃትም እዚሁ ቴሌግራም አያታለሁ ብዙ ጊዜ እጅግ ብርቱ እህት ነበረች አላህ ይዘንላት🤲

ሁላችንም ተጓዥ ነን ጥለን የምንሄደዉ አሻራ በጥሩ የሚያስነሳን ወይስ በመጥፎ ? እድሉ አለን እራሳችንን እንመርምር ከመጓዛችን በፊት

الهم إنا نسألك حسن الخاتمة اللهم لا تقبضنا من الدنيا إلا وأنت راضٍ عنا .. اللهم حُسن البقاء وحُسن الرحيل وحسن الأثر يـارب.

=
ትናንት በህይወት ነበረች ዛሬ ወደ አሄራ ሄደች። የሶሻል ሚዲያ አካውንቷ ሁሉንም ጥላ ወደ እውነተኛው አለም ተሻገረች። ነገ እኛም ያው ነን። ሚዲያ ለሸወደን፣ ከአሄራ ላዘናጋሁ፣ ከኢባዳና ከኢልም ላራቀን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው። ነገ አንተም ጥለኸው ትሄዳለህ። ነገር ግን በሚዲያ የሰራኸው ማንኛውም ነገር፣ በስልክህ የተፃፃፍከው፣ መጥፎ የተመለከትከው ሁሉ ተመዝግቧል።

ዛሬውኑ ተውበት በማድረግ በስልካችን በአጠቃላይ ሚዲያን ለኸይር ለመልካም ነገር ብቻ በመጠቀም ከስህተታችን ደግሞ ወደ አላህ እንመለስ።
~ ምድር ላይ አንተ ብቻ የተጎዳህ ፣የተገፋህ ይመስል በየሄድክበት አታላዝን  ዋጥ አድርገህ መኖር ልመድ  This is Life ‼️

=
t.me/https_Asselefya1
~ መስሚያማያምልብም እነዚህ ሁሉ (ባለቤታቸው) ከእነሱ ተጠያቂ ነውና፡፡

=
t.me/https_Asselefya1
አልሐምዱ ሊላህ!
~
ከሶስት ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥታ መሬት ላይ ሱጁድ አደረግኩ። ከሶስት ወር በኋላም መስጂድ ገባሁ። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት!!

ባለፉት አምስት፣ ስድስት ቀናት ህመሜ ከወትሮው ተባብሶ በጣም ከበድ ብሎኝ ነበር። ሌሊቱንም እንቅልፍ እየወሰደኝ አልነበረም። የሆነ ቀን ተቀምጬ መስገድ እንኳን አቅቶኝ ተኝቼ ነበር የሰገድኩት። አንዳንዴ በኢንተርኔት ተሳትፎ ስናደርግ ደህና የሆን ይመስላል። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስለምናየው ደህና የሚመስለን፣ ግን ከባድ ሁኔታ ላይ ያለ ስንት ሰው በየቤቱ ይኖራል?!

ዛሬ የMRI ውጤት ይዤ ሃኪም ዘንድ ቀርቤ ነበር። ውጤቱ ጥሩ ሁኔታ እንዳለው ጠቁሞኝ ሱጁድ ማድረግ፣ መስጂድም መሄድ እንደምችል፣ ደጋፊ ቀበቶውን መጠቀምም እንደሚበቃ ነግሮኛል፣ ጀዛሁላሁ ኸይራ። አሁን ላይ ድካምና የተወሰነ ህመም ቢኖረኝም ኢንሻአላህ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ።

በማንኛውም መንገድ ከጎኔ የሆናችሁ ሁሉ አላህ ጀዛችሁን በመልካም ይመንዳችሁ እላለሁ። በአላህ ፈቃድ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ጀምሮ ደርሳችንን እንጀምራለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
القارئ بندر بليلة | وكذلك فتنا بعضهم ببعض
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🔖 ቁርአን የአላህ ስጦታ‼️

ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም!

«ከቁርአን ጋ እንኑር
ሞኝ (ቂል) የሆነ ሰዉ ሊጠቅምህ እየፈለገ ይጎዳሀል ።  አስተዋይ ሰዉ ቢጎዳህም በልክ ነዉ ያን ያክል አይጎዳህም ። 

  #የምትወዳጁት ሰዉ እየለያችሁ !

=
t.me/https_Asselefya1