القارئ عمر الدريويز | قل أي شيء أكبر شهادة
💭🌸خدمة تلاوات🎧
❝
« የሰውነት አካልህ ቁርስ ምሳና እራት ከሚፈልገው በላይ ቀልብህ ቁርአን ይፈልጋል።»
« አ
«ህይወት ያለ ቁርአን አሳ ያለ ውሀ ያክል ነው»
=
t.me/https_Asselefya1
የማለዳ ቁርአን ግብዣ ❞« የሰውነት አካልህ ቁርስ ምሳና እራት ከሚፈልገው በላይ ቀልብህ ቁርአን ይፈልጋል።»
« አ
ካልህ ከምግብ በራቀ ቁጥር እንደሚደክምና እንደሚሞተው ሁሉ ቀልብህም ከቁርአን ከራቀ ይደክማል። በውስጥህ እያለም ይሞታል።»«ህይወት ያለ ቁርአን አሳ ያለ ውሀ ያክል ነው»
=
t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
اليقين عماد إجابة الدعاء 🌱
د. عبدالرزاق البدر
د. عبدالرزاق البدر
Forwarded from " قناةُ منهج السلف الصالح"
🍃ብልህ ሴት መቸ መናገር እንዳለባት የት መናገር እንዳለባት እና እንዴት መናገር እንዳለባት ጠንቅቃ ታውቃለች
🌸ዝም ብላ በየ ቦታው አትገኝም ድብቅ ስትር ናት በየሚድያው ክክ ሀሀ እያለች ማንነቷን አታስገመግምም
🌸የት መሳቅ እንዳለባት ታውቃለች
የት መዋብ እንዳለባት ታውቃለች ፍቅሯን ለማን መግለፅ እንዳለባት እንዴት መግለፅ እንዳለባት ታውቃለች
በጥቅሉ ብልህ ሴት ከመስራቷ በፊት አስተዋይ ናት
🌸ዝም ብላ በየ ቦታው አትገኝም ድብቅ ስትር ናት በየሚድያው ክክ ሀሀ እያለች ማንነቷን አታስገመግምም
🌸የት መሳቅ እንዳለባት ታውቃለች
የት መዋብ እንዳለባት ታውቃለች ፍቅሯን ለማን መግለፅ እንዳለባት እንዴት መግለፅ እንዳለባት ታውቃለች
በጥቅሉ ብልህ ሴት ከመስራቷ በፊት አስተዋይ ናት
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል ❶❸】 🛑👉ዑለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸዉ። «وَمَنْ سِوَی الْأنْبِيَاء ۔ مِنْ مَشَايِخِ الْعِاْمِ وَالدِّينِ - فَمَنْ أَثْبَتَهَم وَسَائِطَ بَيْنَ الرَّسُولِ وَأُمَّتِهِ يُبَلِّغُنَهُمْ، وَيُعَلِّمُونَهُمْ ، …
🔖 الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❶❹】
أنواع الوسائط المردودة !!
🛑👉 ተቀባይነት የሌላቸዉ አዳራሽ አይነቶች ፦
وَفِي الْقُرْآنِ مِنْ الرَّدِّ عَلَی هَؤُلَاءِ . مَا لَمْ تَتَّسِعُ لَهُ هَذِهِ الْفَتْوَی . فَإنَّ الْوَسَائِطَ الَّتِي بَيْنَ الْمُلُوكِ وَبَيْنَ النَّاسِ : يَكُونُونَ عَلَی أَحَدِ وُجُوهٍ ثَلَاثَةٍ :
⎘ ቁርአን ላይ ይህች
🔖 الوجة الأول : إمَّا لِإخْبَارِهِم مِنْ أحْوالِ النَّاسِ بِمَا لَا يَعْرِفُونَهُ . وَمَنْ قَالَ إنَّ الله لَا يَعْلَمُ أحْوَالَ عِبَادِهِ حَتَّی يُخْبِرَهُ بِتِلْكَ بَعْضُ الْمَلَائكَةِ أوْ الْأنْبِيَاءُ أَوْ غَيْرُهُمْ : فَهُوَ كَافِرٌ بَلْ هُوَ -- سُبْحَانَهُ -- يَعْلَمُ السِرَّ وأخْفَی لَا تَخْفَی عَلَيْهِ خَافِيَةٌ فِي الْأرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ . ﴿وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ﴾ يَسْمَعُ ضَجيِجَ الْأصْواتِ بِخْتِلَافِ الُّغَاتِ عَلَی تَفَنُّنِ الْحَا جَاتِ لَا يَشْغَلُهُ سَمْعٌ عَنْ سَمْعٍ وَلِا تُغَلِّطُهُ الْمسَائِلُ . وَلَا يَتَبَرَّمُ بِئِالْحَاحِ الْمُلِحِّينَ .
⎘ አንደኛዉ አይነት፦ (ንጉሶች ) የማያዉቁትን የሰወች ሁኔታ ለመናገር ነዉ።
🔖الْوَجْهُ الثَّنِي : أَنْ يَكُونَ الْمِلَكُ عَاجِزًا عَنْ تَدْبِرِ رَعِيَّتِهِ ٜ وَدَفْعِ أَعْدَائِهِ ٜ إَلَّا بِأَعْوَانِ يُعِينُنَهُ - فَلَا بُدَّ لَهُ مِنْ أَنْصَارٍ وَأَعْوَانٍ لِذُلِّهِ وَعَجْزِهِ ٜ وَاللهُ سُبْحِانَهُ - لَيْسَ لَهُ ظَهِيرٌ وَلِيٌ مِنْ الذُّلِّ ٜ
⎘ ሁለተኛዉ አይነት፦ ንጉሶች በአጋዥ ረዳቶች ቢሆን እንጅ የሚያስተዳድራቸዉን አካላት ማስተዳደር፤ ጠላቶችንም መከላከል ስለሚያቅተዉ ለዉርደቱና ለደካማነቱ አጋዥና ረዳት የግድ ያስፈልጋል። አላህ ግን ለእርሱ አጋዥም ከዉርደትም ረዳት የለዉም።
{ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ }
አላህ እንድህ ይላል፦ እነዚያ ከአላህ ሌላ አማልክት ብላችሁ የምታስቧቸዉን ጥሩ።
✍ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....!
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❶❹】
أنواع الوسائط المردودة !!
🛑👉 ተቀባይነት የሌላቸዉ አዳራሽ አይነቶች ፦
وَفِي الْقُرْآنِ مِنْ الرَّدِّ عَلَی هَؤُلَاءِ . مَا لَمْ تَتَّسِعُ لَهُ هَذِهِ الْفَتْوَی . فَإنَّ الْوَسَائِطَ الَّتِي بَيْنَ الْمُلُوكِ وَبَيْنَ النَّاسِ : يَكُونُونَ عَلَی أَحَدِ وُجُوهٍ ثَلَاثَةٍ :
⎘ ቁርአን ላይ ይህች
ብይን የማትበቃዉ ለእነዚህ አለ። በንጉሳንና በሕዝቦቻቸዉ መካከል ያለዉ አል ወሳኢጥ(ምልጃ) ከሚከተሉት ሶስቱ በአንዱ አይነት መልኩ ይሆናል።🔖 الوجة الأول : إمَّا لِإخْبَارِهِم مِنْ أحْوالِ النَّاسِ بِمَا لَا يَعْرِفُونَهُ . وَمَنْ قَالَ إنَّ الله لَا يَعْلَمُ أحْوَالَ عِبَادِهِ حَتَّی يُخْبِرَهُ بِتِلْكَ بَعْضُ الْمَلَائكَةِ أوْ الْأنْبِيَاءُ أَوْ غَيْرُهُمْ : فَهُوَ كَافِرٌ بَلْ هُوَ -- سُبْحَانَهُ -- يَعْلَمُ السِرَّ وأخْفَی لَا تَخْفَی عَلَيْهِ خَافِيَةٌ فِي الْأرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ . ﴿وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ﴾ يَسْمَعُ ضَجيِجَ الْأصْواتِ بِخْتِلَافِ الُّغَاتِ عَلَی تَفَنُّنِ الْحَا جَاتِ لَا يَشْغَلُهُ سَمْعٌ عَنْ سَمْعٍ وَلِا تُغَلِّطُهُ الْمسَائِلُ . وَلَا يَتَبَرَّمُ بِئِالْحَاحِ الْمُلِحِّينَ .
⎘ አንደኛዉ አይነት፦ (ንጉሶች ) የማያዉቁትን የሰወች ሁኔታ ለመናገር ነዉ።
አላህ የባሮቹን ሁኔታ አያዉቅም የተወሰኑ መላእክት ወይም ነብያት ወይም ሌላ አካል እስኪነግረዉ ድረስ ያለ። ከሐድ ካፊር ነዉ። እንደዉም አላህ ድብቅና ሽሽግ ነገር ያዉቃል። በምድርም ሆነ በሰማይ ስዉር ነገር አትሰወርበትም። እርሱ ሰሚዉ ተመልካቹ ነዉ። የድምፀን ጫጫታ ይሰማል። በተለያዩ ቋንቋዎች፣ በተለያዩ ጉዳዮች፣ አንዱን ከመስማት አንዱ አያስቸግረዉም። ጥያቄም አይቀላቀልበትም። (በፀሎት) ተዋዳቂ መዋደቅ አይሰላችም። 🔖الْوَجْهُ الثَّنِي : أَنْ يَكُونَ الْمِلَكُ عَاجِزًا عَنْ تَدْبِرِ رَعِيَّتِهِ ٜ وَدَفْعِ أَعْدَائِهِ ٜ إَلَّا بِأَعْوَانِ يُعِينُنَهُ - فَلَا بُدَّ لَهُ مِنْ أَنْصَارٍ وَأَعْوَانٍ لِذُلِّهِ وَعَجْزِهِ ٜ وَاللهُ سُبْحِانَهُ - لَيْسَ لَهُ ظَهِيرٌ وَلِيٌ مِنْ الذُّلِّ ٜ
⎘ ሁለተኛዉ አይነት፦ ንጉሶች በአጋዥ ረዳቶች ቢሆን እንጅ የሚያስተዳድራቸዉን አካላት ማስተዳደር፤ ጠላቶችንም መከላከል ስለሚያቅተዉ ለዉርደቱና ለደካማነቱ አጋዥና ረዳት የግድ ያስፈልጋል። አላህ ግን ለእርሱ አጋዥም ከዉርደትም ረዳት የለዉም።
{ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن شِرۡكࣲ وَمَا لَهُۥ مِنۡهُم مِّن ظَهِیرࣲ }
አላህ እንድህ ይላል፦ እነዚያ ከአላህ ሌላ አማልክት ብላችሁ የምታስቧቸዉን ጥሩ።
በሰማያትም በምድርም ዉስጥ የብናኝ ክብደት ያህል ምንንም አይችሉም። ለእርሱም በሁለቱም ዉስጥ ምንም ሺርክና የላቸዉም። ከእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለዉም በላቸዉ ። (ሰበእ: 22)✍ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....!
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/https_Asselefya1
Audio
🌐 «ሴት ልጅ በባሏ ቤት ውስጥ ያለባት ግዴታና ተጠያቂነት በሰፊው ተዳሶበታል።»
📍ሴቶች አዳምጣችሁ ወደ ተግባር ቀይሩት።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⎘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
📍ሴቶች አዳምጣችሁ ወደ ተግባር ቀይሩት።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⎘ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
ያ ሡበነከ ረቢ አንዳንድ እህቶች ይሄ ፎቃ ያዘኝ የምትሉት ነገር ከሙነሺዶች አልቆላችሁ አሁን ደግሞ ዲኑን ማገልገል የያዙ ወንድሞች ኡስታዞችንም አፈቀርኩ አበድኩ የምትሉት ፍቅር ይሄ ከሆነስ በአፍንጫዬ ይውጣ ውይይ ፍቅር እንዲህ ያርክሡህ በጣም ያሳዝናል በዚህ ልክ ማርከሡን እውነተኛ ፍቅር ማለት ... ለነገሩ ለማይገባችሁ ምኑን እገልጽላችኋለሁ ሸይጧን ለተላወጣቸው አይገባቸውም ለማንኛውም አሏህን ፍሩ ለክብራችሁ በአትጨነቁ ለፈጠራችሁ አሏህ እንኳ የጎመዘር ፍሬ ያክል ፍራሃት አጣችሁ ወንድሞችም ስነ ስርአታችሁን አንድ ሴት ተንስታ እራሷን ስላረከሠች ሁሉም እሷ ናቸው ማለት አይደለም አሏህ ልቦና ይስጣችሁ አሏሁመ ሠብረክ!!!!
https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44
https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44
بَعْضُ الهُمُومِ جَلَاؤُهَا فِي الدَّمْعِ،
وَبَعْضُ الجِرَاحِ شِفَاؤُهَا فِي الوَجَعِ ")!
=
وَبَعْضُ الجِرَاحِ شِفَاؤُهَا فِي الوَجَعِ ")!
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
إنا لله وإنا إليه راجعون
~
በቴሌግራም ቻናሎች እና ግሩፖች ላይ የዳዕዋ እና የፈትዋ ፕሮግራሞች እንዲሰናዱ ከሚያደርጉ ቀዳሚና ፊትለፊት ተሰላፊ እህታችን ነበርሽ። አላህ መልካም ስራሽን በመልካም ሚዛንሽ ላይ ያኑርልሽ!
እሷ ዛሬ ወደ አኼራ ብትሄድም፤ መልካም ስራዎቿ ግን ህያው ሆነው ይኖራሉ።
وَما مِنْ كاتِبٍ إِلَّا سَيَبْلَى
وَيَبْقى الدَّهْرُ ما كَتَبَتْ يَداهْ
فَلا تَكْتُبْ بِكَفِّكَ غَيْرَ شَيْءٍ
يَسُرُّكَ فِي الْقِيامةِ أَنْ تَراهْ
«ማንኛውም ፀሐፊ ያልፋል፣የፃፈው ነገር ግን ለዘላለም ይኖራል።ስለዚህ ነገ በአኼራ ሊያስደስትህ ከሚችል ነገር ውጭ አንዳችም ነገር በእጅህ አትፃፍ።» እንዳለው ገጣሚው።
ዛሬ እሷ ብትሞትም የፃፈቻቸው ፅሁፎች፣ ሼር ያደረገቻቸው ትምህርቶች እና የመከረቻቸው ምክሮች ግን ሶደቀተል ጃሪያ ሁነው ይኖራሉ።
የዚህ ቻናል ባለ-ቤትም አንድ ቀን ወደማይቀረው አኼራ ይሄዳል። የዛኔ…አንድ አቡ ሱፍያን የሚባል ወንድም ነበረን…መልካም ባይሆንም ለመልካም ነገር ሰበብ ለመሆን የሚሞክር፣ የረባ እውቀት ሳይኖረው የሚያውቃትን ለማስታወስ የሚጥር፣ የምናውቀውን የሚደግምልን ሰው ነበር ብላችሁ በመልካም ዱዓችሁ አስተውሱኝ።
አወ! ድንገት የሞቴ ዜና ከደረሳችሁ ይቅር በሉኝ ፣ነዉሬን ደብቁልኝ፣በእዝነት ዱአ አደርጉልኝ፣ጓደኝነትን አስታዉሱ፣ተሳስቼ ቢሆን እኳን ስተቴን እርሱት፣ጥሩ ጎኔን አስታዉሱ።
አላህ ለእህታችን ዙልፋ ናስር ቀብሯን የጀነት ጨፌ ያድርግላት፣ ለቤተሰቦቿና ለወዳጅ ዘመዶቿ ደግሞ መፅናናትን ይስጣቸው!
t.me/AbuSufiyan_Albenan