💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
إنا لله وإنا إليه راجعون...

فُجعت الأمة الإسلامية قبل قليل بخبر وفاة الشيخ العلّامة المحدث ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله وغفر له، وأسكنه فسيح جناته.

رحل الجبل الراسخ، والداعية السلفي الصادق، الذي أمضى عمره في نصرة الحق والدعوة إلى التوحيد والسنة، ومحاربة البدع والانحرافات العقدية، بثباتٍ وعلمٍ وبصيرة.

💦إن العين لتدمع، وإن القلب ليحزن، وإنا لفراقك يا شيخنا لمحزونون،
ولا نقول إلا ما يُرضي ربنا:
"إنا لله وإنا إليه راجعون".
ተከብሮ ዝም መባልና ተንቆ ዝም መባል ትልቅ ልዩነት አለዉ።   እያስተዋልክ አዉራ !

=
t.me/https_Asselefya1
ባልሺን  ጀነት መግቢያዬ ብለሽ Save  አድርጊዉ።  ተናደሽ ቢደዉልልሽ  እንኳን  የጀነት መግቢያ ሰበብ እንደሆነ አስታዉሰሽ ከንደትሽ ትመለሻለሽ¡

#ለሚስቶች

=
t.me/https_Asselefya1
ያረብ እኔን ለማስደሰት  ያሰበን  ከኔ በፊት አስደስተዉ።  ሃዘኔንም  የፈለገ ለራሱ ደስታ ስጠዉና ጉዳዬ እንዲረሳ አድርገዉ።

#ሰላም ዋሉልኝ

=
ጠያቂ  ሚስት እንዲህ ትላለች፦


ያ ሼኽ፦  ባሌ  ያለ ምንም ሰበብ ቁጭ ብለን ወሏሂ ሁለተኛ ሚስት አገባብሻለሁ አለኝ   ስራ የምሰራዉ እኔ ነኝ እሱ ስራ የለዉም  ምን ላድርግ ??

ሼኽ፦  ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይዉ....!

🖐
«ሁን ሲለዉ

ከድንጋይ ዉስጥ ዉሀን
ከዕንባ ዉስጥ ፈገግታን ይፈጥራል
ሁን ሲለዉ እሱ ሲሻ ሀዘንም «ደስታ» ድካምም «ብርታት» ይሆናል።

كُون فَيكون
=
t.me/https_Asselefya1
«ጨለማ ዉስጥ እያለን  መብራት ይዘዉ የመጡት ሁሉ አንረሳም: የምክር፣ የአብሽር፣ ፍቅር.....መብራት።  እናመሰግናለን።

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞الواسطة بين الحق والخلق❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜      【 ክፍል  ❶❶】   መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም። ◢ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن…
الواسطة بين الحق والخلق

አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ


ክፍል  ❶❷】

መልእክተኞች ጥቅም ማምጣት አይችሉም።

«وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۚ بَلۡ عِبَادࣱ مُّكۡرَمُونَ } { لَا یَسۡبِقُونَهُۥ بِٱلۡقَوۡلِ وَهُم بِأَمۡرِهِۦ یَعۡمَلُونَ } { یَعۡلَمُ مَا بَیۡنَ أَیۡدِیهِمۡ وَمَا خَلۡفَهُمۡ وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ وَهُم مِّنۡ خَشۡیَتِهِۦ مُشۡفِقُونَ }  { وَمَن یَقُلۡ مِنۡهُمۡ إِنِّیۤ إِلَـٰهࣱ مِّن دُونِهِۦ فَذَ ٰ⁠لِكَ نَجۡزِیهِ جَهَنَّمَۚ كَذَ ٰ⁠لِكَ نَجۡزِی ٱلظَّـٰلِمِینَ }

አላህ እንዲህ ይላል፦ አልረሕማንም (ከመላእክት)ልጅን ያዘ አሉ። ጥራት ተገባዉ። ይልቅ (መላእክት) የተከበሩ ባሪያዎች ናቸዉ። በንግግር አይቀድሙትም( ያላለዉን አይሉም)። እነርሱም በትእዛዙ ይሰራሉ። በፊታቸዉ ያለዉንና በኋላቸዉ ያለዉን ሁሉ ያዉቃል። ለወደደዉም ሰዉ እንጅ ለሌላዉ አያማልዱም። እነርሱም እርሱን ከመፍራታቸዉ የተነሳ ተጨናቂዎች ናቸዉ። ከእነሱም እኔ ከእርሱ ሌላ አምላክ ነኝ የሚል ያንን ገናነምን እንመነዳዋለን። እንደዚሁ በዳዮችን እንመነዳለን። (አል _አንቢያእ: 26_29)

« لَّن یَسۡتَنكِفَ ٱلۡمَسِیحُ أَن یَكُونَ عَبۡدࣰا لِّلَّهِ وَلَا ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ ٱلۡمُقَرَّبُونَۚ وَمَن یَسۡتَنكِفۡ عَنۡ عِبَادَتِهِۦ وَیَسۡتَكۡبِرۡ فَسَیَحۡشُرُهُمۡ إِلَیۡهِ جَمِیعࣰا }

አላህ  እንዲህ ይላል፦  አል መሲሕ (ዒሳ)  ለአላህ ባሪያ ከመሆን ፈጽሞ አይጠየፍም። ባለሟል  የኾኑት መላእክትም (አይጠየፉም)። አላህን ከማምለክ የሚጠየፍና የሚኮራም ሰዉ  አላህ ሁሉንም ወደ እርሱ በእርግጥ ይሰበስባቸዋል። (አን_ኒሳእ፡ 172)

« وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰا } { لَّقَدۡ جِئۡتُمۡ شَیۡـًٔا إِدࣰّا } { تَكَادُ ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تُ یَتَفَطَّرۡنَ مِنۡهُ وَتَنشَقُّ ٱلۡأَرۡضُ وَتَخِرُّ ٱلۡجِبَالُ هَدًّا } { أَن دَعَوۡا۟ لِلرَّحۡمَـٰنِ وَلَدࣰا } { وَمَا یَنۢبَغِی لِلرَّحۡمَـٰنِ أَن یَتَّخِذَ وَلَدًا }   { إِن كُلُّ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضِ إِلَّاۤ ءَاتِی ٱلرَّحۡمَـٰنِ عَبۡدࣰا } { لَّقَدۡ أَحۡصَىٰهُمۡ وَعَدَّهُمۡ عَدࣰّا } { وَكُلُّهُمۡ ءَاتِیهِ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ فَرۡدًا }

አላህ እንዲህ ይላል፦   አር_ረሕማንም ልጅን ያዘ(ተወለደለት) አሉ።  ከባድ የሆነን መጥፎ ነገር በእርግጥ አመጣችሁ። ከእርሱ (ከንግግራቸዉ) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደዉ ሊወድቁ ይቀርባሉ።  ለአር_ረሕማን ልጅ አለዉ ስላሉ።  ለአር_ረሕማንም ልጅን መያዝ አይገባዉም። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ (በቂያም ቀን) ለአር_ረሕማን ባሪያ ሆነዉ የሚመጡ እንጅ ሌላ አይደሉም። በእርግጥ (በእዉቀቱ) ከቧቸዋል። መቁጠርንም ቆጥሯቸዋል። ሁሉም የቂያም ቀን ለየ ብቻ ሆነዉ ወደርሱ መጪዎች ናቸዉ። (መርየም: 88_95)

« وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }

አላህ እንዲህ ይላል፦  ከአላህም ሌላ  የማይጎዷቸዉን የማይጠቅማቸዉንም ያመልካሉ። እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸዉ ይላሉ። አላህ  በሰማያትና በምድር ዉስጥ የማያዉቀዉ ነገር ኖሮ  ትነግሩታላችሁን ? በላቸዉ።  አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፣ ላቀም። (ዩኑስ: 18)

« وَكَم مِّن مَّلَكࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ لَا تُغۡنِی شَفَـٰعَتُهُمۡ شَیۡـًٔا إِلَّا مِنۢ بَعۡدِ أَن یَأۡذَنَ ٱللَّهُ لِمَن یَشَاۤءُ وَیَرۡضَىٰۤ }

አላህ እንዲህ ይላል፦  በሰማያት ዉስጥ ካለ መላእክም ብዙዎች (ሊማለዱለት) ለሚሻዉና ለሚወደዉ ሰዉ ከፈቀደ በኋላ እንጅ ምልጃቸዉ ምንም አትጠቅምም።  (አን_ነጅም: 26)

« مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ

አላህ እንዲህ ይላል፦  እርሱ ዘንድ በፍቃዱ ቢሆን እንጅ የሚያማልድ ማን ነዉ ?  ( አል በቀራህ: 255)

« وَإِن يَمْسَسْكَ اللَّهُ بِضُرٍّ فَلَا كَاشِفَ لَهُ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يُرِدْكَ بِخَيْرٍ فَلَا رَادَّ لِفَضْلِهِ ۚ

አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም፡፡ በጎንም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም፡፡  (ዩኑስ። 107)

« مَّا يَفْتَحِ اللَّهُ لِلنَّاسِ مِن رَّحْمَةٍ فَلَا مُمْسِكَ لَهَا ۖ وَمَا يُمْسِكْ فَلَا مُرْسِلَ لَهُ مِن بَعْدِهِ ۚ

አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህ ለሰዎች ከችሮታ የሚከፍታት ለእርሷ ምንም አጋጅ የላትም፡፡ የሚያግደውም ከእርሱ በኋላ ለእርሱ ምንም ለቃቂ የለውም፡፡  (ፋጢር: 2)

« ۚقُلْ أَفَرَأَيْتُم مَّا تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ إِنْ أَرَادَنِيَ اللَّهُ بِضُرٍّ هَلْ هُنَّ كَاشِفَاتُ ضُرِّهِ أَوْ أَرَادَنِي بِرَحْمَةٍ هَلْ هُنَّ مُمْسِكَاتُ رَحْمَتِهِ ۚ قُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ ۖ عَلَيْهِ يَتَوَكَّلُ الْمُتَوَكِّلُونَ

አላህ እንዲህ ይላል፦ «ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን (ጣዖታት) አያችሁን? (ንገሩኝ) አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸውን? ወይስ በችሮታው ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታውን አጋጆች ናቸውን?» በላቸው፡፡ «አላህ በቂዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉ» በል፡፡  ( አዝ_ዙመር: 38)      የእነዚህ አምሳያ ቁርአን ዉስጥ በጣም  ብዙ ነዉ።

ይቀጥላል ኢንሻ አላህ  .....!


╭┈───────⦁🌺
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
🤲 ወሳኝ ዱዓእ!

ከአቡበከር ሲዲቅ (💚) ተይዞ፡ የአላህ መልዕክተኛን (🤍) እንዲህ በማለት ጠየኳቸው፦

﴿عَلِّمْنِي دُعَاءً أَدْعُو بِهِ فِي صَلَاتِي قَالَ : " قُلِ : اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ، وَارْحَمْنِي إِنَّكَ أَنْتَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ﴾

“በሶላት ውስጥ ስሆን የምለውን ዱዓእ ያስተምሩኝ። እንዲህ በል አሉኝ፦ ‘አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በጣም ብዙ በድያታለሁ። ካንተ በስተቀር ወንጀልን የሚምር የለምና፤ ካንተ ዘንድ የሆነ ምሕረትን ለግሰኝ። አንተ መሐሪና አዛኝ ነህና እዘንልኝም።’”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 834

▪️▪️▪️🔸🔸▪️▪️▪️

👆 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️Telegeram 📞 Whatsup

👤Facebook  📸Instagram

💬X 🎥Youtube 🎵Tik tok
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
∼ እያንዳንዱ ታላቅ እና ስኬታማ ወንድ ጀርባ አንዲት ጠንካራ ሴት አለች ።


t.me/https_Asselefya1
ምንም ነገር  ስለፈለግነዉ ብቻ አብሮን መቆየት አለበት ማለት አይደለም  አንዳንዴ... የምንፈልገዉ ግን የማያስፈልገን ነገር ይኖራል። ስለዚህ አንዳንዴ...መተዉን እንልመድ።  በመልቀቅ ዉስጥ የተሻለ ነገር አለ።

=
t.me/https_Asselefya1
«አጣዋለሁ ብለህ ማሰብ» እንኳን የማትፈልገዉን ነገር አላህ ከወሰደብህ «አገኘዋለሁ ብለህ» ማታስበዉን ነገር ሊሰጥህ እንደሚችል አስታዉስ።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድምህን አትበድለዉ ! እሱም እንዲበደል አትተወዉ በደሉን መከላከል እየቻልክ በሰዉነቱበገንዘቡበክብሩ እንዲበደል አትተወዉ!

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ግንኙነትህን ቀንስ ግንኙነት ማብዛት ጥርት ያለ መጥፉ ነዉ ከኋላዉ ምንም ኸይር የለዉ። ጤናን ያጠፋልማስተዋል እና ማስተንተንን ያጠፋልከኋላ ምንም ኸይር አያመጣ። የቻልከዉ ያክል ግንኙነትህ ቀንስ የዉሸት ግንኙነት ምንም ቋሚነት የላትም ልትቆርጣት ግድ ይልሀል።

=
t.me/https_Asselefya1