Forwarded from الفوائد المكية
إنا لله وإنا إليه راجعون
توفي قبل قليل شيخنا الإمام المجاهد ربيع بن هادي رحمه الله وغفر له وأسكنه فسيح جناته الفردوس الأعلى وجزاه عنا وعن أهل الإسلام خير الجزاء وأعظمه وأطيبه وأوفاه
اعظم الله اجركم يا أهل السنة
https://x.com/AlamriFo/status/1943024243626688564?t=_muy8lQ1fepXyPqQrXm31g&s=08

إنا لله وإنا إليه راجعون...
فُجعت الأمة الإسلامية قبل قليل بخبر وفاة الشيخ العلّامة المحدث ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله وغفر له، وأسكنه فسيح جناته.
رحل الجبل الراسخ، والداعية السلفي الصادق، الذي أمضى عمره في نصرة الحق والدعوة إلى التوحيد والسنة، ومحاربة البدع والانحرافات العقدية، بثباتٍ وعلمٍ وبصيرة.
💦إن العين لتدمع، وإن القلب ليحزن، وإنا لفراقك يا شيخنا لمحزونون،
ولا نقول إلا ما يُرضي ربنا:
"إنا لله وإنا إليه راجعون".

∽ ባልሺን ጀነት መግቢያዬ ብለሽ Save አድርጊዉ። ተናደሽ ቢደዉልልሽ እንኳን የጀነት መግቢያ ሰበብ እንደሆነ አስታዉሰሽ ከንደትሽ ትመለሻለሽ¡
#ለሚስቶች
=
t.me/https_Asselefya1
#ለሚስቶች
=
t.me/https_Asselefya1
ጠያቂ ሚስት እንዲህ ትላለች፦
ያ ሼኽ፦ ባሌ ያለ ምንም ሰበብ ቁጭ ብለን ወሏሂ ሁለተኛ ሚስት አገባብሻለሁ አለኝ ስራ የምሰራዉ እኔ ነኝ እሱ ስራ የለዉም ምን ላድርግ ??
ሼኽ፦ ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይዉ....!
🖐
ያ ሼኽ፦ ባሌ ያለ ምንም ሰበብ ቁጭ ብለን ወሏሂ ሁለተኛ ሚስት አገባብሻለሁ አለኝ ስራ የምሰራዉ እኔ ነኝ እሱ ስራ የለዉም ምን ላድርግ ??
ሼኽ፦ ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይዉ....!
🖐
«ሁን ሲለዉ ፦
ከዕንባ ዉስጥ ፈገግታን ይፈጥራል።
كُون فَيكون
=
t.me/https_Asselefya1
ከድንጋይ ዉስጥ ዉሀንከዕንባ ዉስጥ ፈገግታን ይፈጥራል።
ሁን ሲለዉ እሱ ሲሻ ሀዘንም «ደስታ» ድካምም «ብርታት» ይሆናል።كُون فَيكون
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምላስ ጉልበቱ ነን እኮ እኛ ሴቶች ህእ¡
=
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞الواسطة بين الحق والخلق❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜ 【 ክፍል ❶❶】 ✅ መልእክተኞች ጥቅም በማምጣት አይችሉም። ◢ قُلِ ٱدۡعُوا۟ ٱلَّذِینَ زَعَمۡتُم مِّن دُونِ ٱللَّهِ لَا یَمۡلِكُونَ مِثۡقَالَ ذَرَّةࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِ وَمَا لَهُمۡ فِیهِمَا مِن…
الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❶❷】
✅ መልእክተኞች ጥቅም ማምጣት አይችሉም።
«وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۚ بَلۡ عِبَادࣱ مُّكۡرَمُونَ } { لَا یَسۡبِقُونَهُۥ بِٱلۡقَوۡلِ وَهُم بِأَمۡرِهِۦ یَعۡمَلُونَ } { یَعۡلَمُ مَا بَیۡنَ أَیۡدِیهِمۡ وَمَا خَلۡفَهُمۡ وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ وَهُم مِّنۡ خَشۡیَتِهِۦ مُشۡفِقُونَ } { وَمَن یَقُلۡ مِنۡهُمۡ إِنِّیۤ إِلَـٰهࣱ مِّن دُونِهِۦ فَذَ ٰلِكَ نَجۡزِیهِ جَهَنَّمَۚ كَذَ ٰلِكَ نَجۡزِی ٱلظَّـٰلِمِینَ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አልረሕማንም (ከመላእክት)ልጅን ያዘ አሉ። ጥራት ተገባዉ።
« لَّن یَسۡتَنكِفَ ٱلۡمَسِیحُ أَن یَكُونَ عَبۡدࣰا لِّلَّهِ وَلَا ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ ٱلۡمُقَرَّبُونَۚ وَمَن یَسۡتَنكِفۡ عَنۡ عِبَادَتِهِۦ وَیَسۡتَكۡبِرۡ فَسَیَحۡشُرُهُمۡ إِلَیۡهِ جَمِیعࣰا }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አል መሲሕ (ዒሳ) ለአላህ ባሪያ ከመሆን ፈጽሞ አይጠየፍም። ባለሟል የኾኑት መላእክትም (አይጠየፉም)።
« وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰا } { لَّقَدۡ جِئۡتُمۡ شَیۡـًٔا إِدࣰّا } { تَكَادُ ٱلسَّمَـٰوَ ٰتُ یَتَفَطَّرۡنَ مِنۡهُ وَتَنشَقُّ ٱلۡأَرۡضُ وَتَخِرُّ ٱلۡجِبَالُ هَدًّا } { أَن دَعَوۡا۟ لِلرَّحۡمَـٰنِ وَلَدࣰا } { وَمَا یَنۢبَغِی لِلرَّحۡمَـٰنِ أَن یَتَّخِذَ وَلَدًا } { إِن كُلُّ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ إِلَّاۤ ءَاتِی ٱلرَّحۡمَـٰنِ عَبۡدࣰا } { لَّقَدۡ أَحۡصَىٰهُمۡ وَعَدَّهُمۡ عَدࣰّا } { وَكُلُّهُمۡ ءَاتِیهِ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ فَرۡدًا }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አር_ረሕማንም ልጅን ያዘ(ተወለደለት) አሉ። ከባድ የሆነን መጥፎ ነገር በእርግጥ አመጣችሁ። ከእርሱ (ከንግግራቸዉ) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደዉ ሊወድቁ ይቀርባሉ። ለአር_ረሕማን ልጅ አለዉ ስላሉ። ለአር_ረሕማንም ልጅን መያዝ አይገባዉም። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ (በቂያም ቀን) ለአር_ረሕማን ባሪያ ሆነዉ የሚመጡ እንጅ ሌላ አይደሉም። በእርግጥ (በእዉቀቱ) ከቧቸዋል። መቁጠርንም ቆጥሯቸዋል።
« وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ ከአላህም ሌላ የማይጎዷቸዉን የማይጠቅማቸዉንም ያመልካሉ። እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸዉ ይላሉ። አላህ በሰማያትና በምድር ዉስጥ የማያዉቀዉ ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን ? በላቸዉ።
« وَكَم مِّن مَّلَكࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ لَا تُغۡنِی شَفَـٰعَتُهُمۡ شَیۡـًٔا إِلَّا مِنۢ بَعۡدِ أَن یَأۡذَنَ ٱللَّهُ لِمَن یَشَاۤءُ وَیَرۡضَىٰۤ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ በሰማያት ዉስጥ ካለ መላእክም ብዙዎች (ሊማለዱለት) ለሚሻዉና ለሚወደዉ ሰዉ ከፈቀደ በኋላ እንጅ ምልጃቸዉ ምንም አትጠቅምም። (አን_ነጅም: 26)
« مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦
« وَإِن يَمْسَسْكَ اللَّهُ بِضُرٍّ فَلَا كَاشِفَ لَهُ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يُرِدْكَ بِخَيْرٍ فَلَا رَادَّ لِفَضْلِهِ ۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም፡፡ በጎንም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም፡፡ (ዩኑስ። 107)
« مَّا يَفْتَحِ اللَّهُ لِلنَّاسِ مِن رَّحْمَةٍ فَلَا مُمْسِكَ لَهَا ۖ وَمَا يُمْسِكْ فَلَا مُرْسِلَ لَهُ مِن بَعْدِهِ ۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህ ለሰዎች ከችሮታ የሚከፍታት ለእርሷ ምንም አጋጅ የላትም፡፡
« ۚقُلْ أَفَرَأَيْتُم مَّا تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ إِنْ أَرَادَنِيَ اللَّهُ بِضُرٍّ هَلْ هُنَّ كَاشِفَاتُ ضُرِّهِ أَوْ أَرَادَنِي بِرَحْمَةٍ هَلْ هُنَّ مُمْسِكَاتُ رَحْمَتِهِ ۚ قُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ ۖ عَلَيْهِ يَتَوَكَّلُ الْمُتَوَكِّلُونَ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ «ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን (ጣዖታት) አያችሁን? (ንገሩኝ) አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸውን? ወይስ በችሮታው ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታውን አጋጆች ናቸውን?» በላቸው፡፡ «አላህ በቂዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉ» በል፡፡ ( አዝ_ዙመር: 38) የእነዚህ አምሳያ ቁርአን ዉስጥ በጣም ብዙ ነዉ።
✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....!
╭┈───────⦁🌺⦁
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❶❷】
✅ መልእክተኞች ጥቅም ማምጣት አይችሉም።
«وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰاۗ سُبۡحَـٰنَهُۥۚ بَلۡ عِبَادࣱ مُّكۡرَمُونَ } { لَا یَسۡبِقُونَهُۥ بِٱلۡقَوۡلِ وَهُم بِأَمۡرِهِۦ یَعۡمَلُونَ } { یَعۡلَمُ مَا بَیۡنَ أَیۡدِیهِمۡ وَمَا خَلۡفَهُمۡ وَلَا یَشۡفَعُونَ إِلَّا لِمَنِ ٱرۡتَضَىٰ وَهُم مِّنۡ خَشۡیَتِهِۦ مُشۡفِقُونَ } { وَمَن یَقُلۡ مِنۡهُمۡ إِنِّیۤ إِلَـٰهࣱ مِّن دُونِهِۦ فَذَ ٰلِكَ نَجۡزِیهِ جَهَنَّمَۚ كَذَ ٰلِكَ نَجۡزِی ٱلظَّـٰلِمِینَ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አልረሕማንም (ከመላእክት)ልጅን ያዘ አሉ። ጥራት ተገባዉ።
ይልቅ (መላእክት) የተከበሩ ባሪያዎች ናቸዉ። በንግግር አይቀድሙትም( ያላለዉን አይሉም)። እነርሱም በትእዛዙ ይሰራሉ። በፊታቸዉ ያለዉንና በኋላቸዉ ያለዉን ሁሉ ያዉቃል። ለወደደዉም ሰዉ እንጅ ለሌላዉ አያማልዱም። እነርሱም እርሱን ከመፍራታቸዉ የተነሳ ተጨናቂዎች ናቸዉ። ከእነሱም እኔ ከእርሱ ሌላ አምላክ ነኝ የሚል ያንን ገናነምን እንመነዳዋለን። እንደዚሁ በዳዮችን እንመነዳለን። (አል _አንቢያእ: 26_29)« لَّن یَسۡتَنكِفَ ٱلۡمَسِیحُ أَن یَكُونَ عَبۡدࣰا لِّلَّهِ وَلَا ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ ٱلۡمُقَرَّبُونَۚ وَمَن یَسۡتَنكِفۡ عَنۡ عِبَادَتِهِۦ وَیَسۡتَكۡبِرۡ فَسَیَحۡشُرُهُمۡ إِلَیۡهِ جَمِیعࣰا }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አል መሲሕ (ዒሳ) ለአላህ ባሪያ ከመሆን ፈጽሞ አይጠየፍም። ባለሟል የኾኑት መላእክትም (አይጠየፉም)።
አላህን ከማምለክ የሚጠየፍና የሚኮራም ሰዉ አላህ ሁሉንም ወደ እርሱ በእርግጥ ይሰበስባቸዋል። (አን_ኒሳእ፡ 172)« وَقَالُوا۟ ٱتَّخَذَ ٱلرَّحۡمَـٰنُ وَلَدࣰا } { لَّقَدۡ جِئۡتُمۡ شَیۡـًٔا إِدࣰّا } { تَكَادُ ٱلسَّمَـٰوَ ٰتُ یَتَفَطَّرۡنَ مِنۡهُ وَتَنشَقُّ ٱلۡأَرۡضُ وَتَخِرُّ ٱلۡجِبَالُ هَدًّا } { أَن دَعَوۡا۟ لِلرَّحۡمَـٰنِ وَلَدࣰا } { وَمَا یَنۢبَغِی لِلرَّحۡمَـٰنِ أَن یَتَّخِذَ وَلَدًا } { إِن كُلُّ مَن فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَٱلۡأَرۡضِ إِلَّاۤ ءَاتِی ٱلرَّحۡمَـٰنِ عَبۡدࣰا } { لَّقَدۡ أَحۡصَىٰهُمۡ وَعَدَّهُمۡ عَدࣰّا } { وَكُلُّهُمۡ ءَاتِیهِ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ فَرۡدًا }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ አር_ረሕማንም ልጅን ያዘ(ተወለደለት) አሉ። ከባድ የሆነን መጥፎ ነገር በእርግጥ አመጣችሁ። ከእርሱ (ከንግግራቸዉ) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደዉ ሊወድቁ ይቀርባሉ። ለአር_ረሕማን ልጅ አለዉ ስላሉ። ለአር_ረሕማንም ልጅን መያዝ አይገባዉም። በሰማያትና በምድር ያለዉ ሁሉ (በቂያም ቀን) ለአር_ረሕማን ባሪያ ሆነዉ የሚመጡ እንጅ ሌላ አይደሉም። በእርግጥ (በእዉቀቱ) ከቧቸዋል። መቁጠርንም ቆጥሯቸዋል።
ሁሉም የቂያም ቀን ለየ ብቻ ሆነዉ ወደርሱ መጪዎች ናቸዉ። (መርየም: 88_95)« وَیَعۡبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ مَا لَا یَضُرُّهُمۡ وَلَا یَنفَعُهُمۡ وَیَقُولُونَ هَـٰۤؤُلَاۤءِ شُفَعَـٰۤؤُنَا عِندَ ٱللَّهِۚ قُلۡ أَتُنَبِّـُٔونَ ٱللَّهَ بِمَا لَا یَعۡلَمُ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ وَلَا فِی ٱلۡأَرۡضِۚ سُبۡحَـٰنَهُۥ وَتَعَـٰلَىٰ عَمَّا یُشۡرِكُونَ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ ከአላህም ሌላ የማይጎዷቸዉን የማይጠቅማቸዉንም ያመልካሉ። እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸዉ ይላሉ። አላህ በሰማያትና በምድር ዉስጥ የማያዉቀዉ ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን ? በላቸዉ።
አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፣ ላቀም። (ዩኑስ: 18)« وَكَم مِّن مَّلَكࣲ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰتِ لَا تُغۡنِی شَفَـٰعَتُهُمۡ شَیۡـًٔا إِلَّا مِنۢ بَعۡدِ أَن یَأۡذَنَ ٱللَّهُ لِمَن یَشَاۤءُ وَیَرۡضَىٰۤ }
∽ አላህ እንዲህ ይላል፦ በሰማያት ዉስጥ ካለ መላእክም ብዙዎች (ሊማለዱለት) ለሚሻዉና ለሚወደዉ ሰዉ ከፈቀደ በኋላ እንጅ ምልጃቸዉ ምንም አትጠቅምም። (አን_ነጅም: 26)
« مَن ذَا ٱلَّذِی یَشۡفَعُ عِندَهُۥۤ إِلَّا بِإِذۡنِهِۦۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦
እርሱ ዘንድ በፍቃዱ ቢሆን እንጅ የሚያማልድ ማን ነዉ ? ( አል በቀራህ: 255)« وَإِن يَمْسَسْكَ اللَّهُ بِضُرٍّ فَلَا كَاشِفَ لَهُ إِلَّا هُوَ ۖ وَإِن يُرِدْكَ بِخَيْرٍ فَلَا رَادَّ لِفَضْلِهِ ۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም፡፡ በጎንም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም፡፡ (ዩኑስ። 107)
« مَّا يَفْتَحِ اللَّهُ لِلنَّاسِ مِن رَّحْمَةٍ فَلَا مُمْسِكَ لَهَا ۖ وَمَا يُمْسِكْ فَلَا مُرْسِلَ لَهُ مِن بَعْدِهِ ۚ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ አላህ ለሰዎች ከችሮታ የሚከፍታት ለእርሷ ምንም አጋጅ የላትም፡፡
የሚያግደውም ከእርሱ በኋላ ለእርሱ ምንም ለቃቂ የለውም፡፡ (ፋጢር: 2)« ۚقُلْ أَفَرَأَيْتُم مَّا تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ إِنْ أَرَادَنِيَ اللَّهُ بِضُرٍّ هَلْ هُنَّ كَاشِفَاتُ ضُرِّهِ أَوْ أَرَادَنِي بِرَحْمَةٍ هَلْ هُنَّ مُمْسِكَاتُ رَحْمَتِهِ ۚ قُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ ۖ عَلَيْهِ يَتَوَكَّلُ الْمُتَوَكِّلُونَ
∼ አላህ እንዲህ ይላል፦ «ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን (ጣዖታት) አያችሁን? (ንገሩኝ) አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸውን? ወይስ በችሮታው ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታውን አጋጆች ናቸውን?» በላቸው፡፡ «አላህ በቂዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉ» በል፡፡ ( አዝ_ዙመር: 38) የእነዚህ አምሳያ ቁርአን ዉስጥ በጣም ብዙ ነዉ።
✍ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....!
╭┈───────⦁🌺⦁
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ከአቡበከር ሲዲቅ (
﴿عَلِّمْنِي دُعَاءً أَدْعُو بِهِ فِي صَلَاتِي قَالَ : " قُلِ : اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ، وَارْحَمْنِي إِنَّكَ أَنْتَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ﴾
“በሶላት ውስጥ ስሆን የምለውን ዱዓእ ያስተምሩኝ። እንዲህ በል አሉኝ፦ ‘አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በጣም ብዙ በድያታለሁ። ካንተ በስተቀር ወንጀልን የሚምር የለምና፤ ካንተ ዘንድ የሆነ ምሕረትን ለግሰኝ። አንተ መሐሪና አዛኝ ነህና እዘንልኝም።’”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ስለ ሸይኽ ረቢዕ ታላላቅ ኡለማዎች ምን አሉ ?
=
=
◤ ምንም ነገር ስለፈለግነዉ ብቻ አብሮን መቆየት አለበት ማለት አይደለም አንዳንዴ... የምንፈልገዉ ግን የማያስፈልገን ነገር ይኖራል። ስለዚህ አንዳንዴ...መተዉን እንልመድ። በመልቀቅ ዉስጥ የተሻለ ነገር አለ።
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
«አጣዋለሁ ብለህ ማሰብ»
=
t.me/https_Asselefya1
እንኳን የማትፈልገዉን ነገር አላህ ከወሰደብህ «አገኘዋለሁ ብለህ» ማታስበዉን ነገር ሊሰጥህ እንደሚችል አስታዉስ።=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⛡ወንድምህን አትበድለዉ ! እሱም እንዲበደል አትተወዉ በደሉን መከላከል እየቻልክ ። በሰዉነቱ፣ በገንዘቡ፣ በክብሩ እንዲበደል አትተወዉ!
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1