∙
┄┄┉┉✽»🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
https://t.me/https_Asselefya1
አንዳንዶች በብዙ ቃላት መሀል አንዲት ንግግር
መዘው ይታዘቡሀል! እውነተኛ ሰዎች ግን ከዝምታህ መሀል የልብህን ትርታ ያዳምጣሉ ።┄┄┉┉✽»🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
https://t.me/https_Asselefya1
∙ አንዳንድ ሰዎች የፈለጉ ጊዜ ይወዱናል።
የፈለጉ ጊዜ ይረሱናል።
┄┄┉┉✽»🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
https://t.me/https_Asselefya1
የፈለጉ ጊዜ ይረሱናል።
የፈለጉ ጊዜ ይናፍቁናል ! የፈለጉ ጊዜ ይጠሉናል። ከእኛ የሚጠበቀው በሁኔታዎች ተደናግጠን እኛነታችንን አለመለወጥ ነው።┄┄┉┉✽»🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
https://t.me/https_Asselefya1
#ወዳጀ__ሳቅ !
ሳቅ ~ ማንነትን ደብቆ ከሰው ጋር መኖር
ያስችላል ፣ እድሜ ይጨምራል !
ሳቅ~ ትካዜን ቀይሮ ደስተኛ ያረጋል
ፊትን ያጠራል !
ሳቅ ~ ኩርፊያን አስጥሎ ህሊናን ያድሳል የፊት መጨማተርን ያስወግዳል !
ሳቅ~የቁጣን ሀይል ወደ ፈገግታ ይቀይራል ለሰው መጥፎ እንዳናስብ ያደርጋል !
ሳቅ~ የውስጥን ጨለማ በፈገግታ ያደምቃል!
ሳቅ~የልብን ስብራት በጥርስ ይደብቃል!
ሳቅ~ የደስታን ስሜት በነብስ ውስጥ ያኖራል::
👌የህይወት ውጣ ውረድ ብዙ እና አድካሚ ቢሆንም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ #ለመሳቅ ሞክሩ!
በያላችሁበት ተፍለቅለቁልኝ ✋ kkk
منقول
ሳቅ ~ ማንነትን ደብቆ ከሰው ጋር መኖር
ያስችላል ፣ እድሜ ይጨምራል !
ሳቅ~ ትካዜን ቀይሮ ደስተኛ ያረጋል
ፊትን ያጠራል !
ሳቅ ~ ኩርፊያን አስጥሎ ህሊናን ያድሳል የፊት መጨማተርን ያስወግዳል !
ሳቅ~የቁጣን ሀይል ወደ ፈገግታ ይቀይራል ለሰው መጥፎ እንዳናስብ ያደርጋል !
ሳቅ~ የውስጥን ጨለማ በፈገግታ ያደምቃል!
ሳቅ~የልብን ስብራት በጥርስ ይደብቃል!
ሳቅ~ የደስታን ስሜት በነብስ ውስጥ ያኖራል::
👌የህይወት ውጣ ውረድ ብዙ እና አድካሚ ቢሆንም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ #ለመሳቅ ሞክሩ!
በያላችሁበት ተፍለቅለቁልኝ ✋ kkk
منقول
«አደብ እና ስርአት ያለዉ ሰዉ ከባዳ ጋር ተግባብቶ መኖር ይችላል። አደብ እና ስርአት የሌለዉ ሰዉ ከወለዱት ወላጆቹ ጋር አንድ ጡት አብረዉ ከጠቡ ወንድም እህቶቹ ጋር መኖር አይችልም።
=
=
Forwarded from Abul Abas || معلم القرآن
+251928844757 +251930547776
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
ፍቅርህን ፍለጋ!
መንገድህን ወደ አላህ ጀምረህ ከሆነ ገስግሰ! ይህ ከከበደህ ዱብ ዱብ እያልክ አቅና! ከደከመህ ተራመድ! ካልቻልክ በዳዴ እየተንፏቀክ ተጓዝ! ግን በፍፁም እንዳትመለስ። እንዲህ የሚለውን የሙሳ ዓለይሂሰላም ቃል ዘወትር አስታውስ
"ጌታዬ ሆይ! «ፍቅርህን ፍለጋ ወደ አንተ ቸኮልኩ» "
t.me/abdu_rheman_aman
መንገድህን ወደ አላህ ጀምረህ ከሆነ ገስግሰ! ይህ ከከበደህ ዱብ ዱብ እያልክ አቅና! ከደከመህ ተራመድ! ካልቻልክ በዳዴ እየተንፏቀክ ተጓዝ! ግን በፍፁም እንዳትመለስ። እንዲህ የሚለውን የሙሳ ዓለይሂሰላም ቃል ዘወትር አስታውስ
"ጌታዬ ሆይ! «ፍቅርህን ፍለጋ ወደ አንተ ቸኮልኩ» "
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ከኢብኑ አባስ (
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
ከአቢ ቀታዳ (
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው???"=
t.me/https_Asselefya1
ከማንኛውም ምቹ ነገር በፊት አለመመቸት አለ፡፡ ከማንኛውም ትግል በኀላ ደሞ የእረፍት ግዜ አለ፡፡ ይህ የማይለወጥ የህይወት ህግ ነው፡፡በህይወታችን ውስጥ ለምንፈልገው ምቾት በማይመች የህይወት ጎዳና ላይ በትግል ማለፍ ግድ ነው፡፡ =
t.me/https_Asselefya1
አንቺን ከጃይ መሆኑን እያወቅሽ
ለሁለት ለሶስት ሲጠይቅሽ ቆፍጠን ብለሽ
እራስህን ቻል ቅዲሚያ ለማለት ምን አስፈራሽ።منقول
የመልካም ነገሮች ሁሉ በር ሁን!
መልካም ነገሮች ሁሉ የሚገቡበት በር መሆን ካልቻልክ ብርሃናቸው የሚሾልክበት መስኮት ሁን!
ይህንንም ካልቻልክ የደከሙ ሰዎች ወገብና ራስ የሚደገፉት ግድግዳ ሁን!
ብቻ ለሆነ ነገር ጥቀም፣ አሻራህን አሳርፍ!
ዱንያ የማትፈልጋቸው የዱንያ ሸክም ከሆኑት ላለመሆን ጣር!
ከቻልክ ከቻልክ አዲስ ነገር ጨምረህ እለፍ!
t.me/abdu_rheman_aman
መልካም ነገሮች ሁሉ የሚገቡበት በር መሆን ካልቻልክ ብርሃናቸው የሚሾልክበት መስኮት ሁን!
ይህንንም ካልቻልክ የደከሙ ሰዎች ወገብና ራስ የሚደገፉት ግድግዳ ሁን!
ብቻ ለሆነ ነገር ጥቀም፣ አሻራህን አሳርፍ!
ዱንያ የማትፈልጋቸው የዱንያ ሸክም ከሆኑት ላለመሆን ጣር!
ከቻልክ ከቻልክ አዲስ ነገር ጨምረህ እለፍ!
t.me/abdu_rheman_aman
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እስኪ ስራ አተው ቁጭ ላሉ እህቶች ስራ አፈላልጉ ቤተሰብ መካ ያላችሁ ጥሩ ስራ የምታውቁ በዚህ አሳውቁኝ👉 @Hayuumufa ባረከሏሁ ፊኩም
እስኪ ስራ አተው ቁጭ ላሉ እህቶች ስራ አፈላልጉ ቤተሰብ መካ ያላችሁ ጥሩ ስራ የምታውቁ በዚህ አሳውቁኝ👉 @Hayuumufa ባረከሏሁ ፊኩም
القدوة في الخير والشَّرِّ تؤثِّر بأفعالها، ونجاة أحدنا في الاقتداء بهدى المهديِّين؛ كما قال الله: ﴿أولئك الذين هدى الله فبهُداهم اقْتَدِه﴾، فلا يُهتدى بغيرهم، ولا يُقتدى بالمهديِّ في غير الهدى، فانظر منزلتك من هذين؛ تعرفْ قدوتك أين!
#تغريد_العصيمي
#تغريد_العصيمي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዱኒያ ላይ በአላህ ድንጋጌዎች ላይ መፀናት !
=
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ሞት መጭ ነዉ መች እንደሚመጣ ግን የሰዉ ልጅ አያቅም።
ወጣት በወጣትነቱ እንዳይሸወድ...
ጤነኛ በጤናዉ እንዳይሸወድ...
ጠንካራዉ በጥንካሬዉ እንዳይሸወድ..
🔖 እንደዉም ግድ ይለዋል ነፍሱን ሊያስተዉሳት በሞት እና ከሞት በኋላ ላለዉ። ከሞት በኋላ ላለዉ መዘጋጀትን ይዘጋጅ ዘንድ !
=
https://t.me/https_Asselefya1
ወጣት በወጣትነቱ እንዳይሸወድ...
ጤነኛ በጤናዉ እንዳይሸወድ...
ጠንካራዉ በጥንካሬዉ እንዳይሸወድ..
🔖 እንደዉም ግድ ይለዋል ነፍሱን ሊያስተዉሳት በሞት እና ከሞት በኋላ ላለዉ። ከሞት በኋላ ላለዉ መዘጋጀትን ይዘጋጅ ዘንድ !
=
https://t.me/https_Asselefya1
እየሄዳችሁ ከጣፋጭ ቲላዋ ጋር
መልካም ቀን 🛣
መልካም ቀን 🛣