💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
∙ እውነተኛ ፍቅር ማለት አለመለያየት አይደለም ይልቁንስ ተራርቆም ቢሆን እንኳን  ህያው የሚሆን እንጂ...ህመም እስኪሰማህ ድረስ ውደድ..እውነተኛ ፍቅር ምንጊዜም በህመምና ደስ በሚል ስቃይ የተሞላ ነው።
            
=   
t.me/https_Asselefya1
"ወዳጄ ሆይ ትናንት ምን ሰማህ? ምን አየህ? ስለ ምን አነበብክ? ምንስ አውቀሀል? ያወቁትን ለሌሎች ማካፈል የተረዱትን ለሌሎች ማስገንዘብ ከመልካምነትም በላይ ጥበብ ነው፡፡ እጃችን ላይ የያዝናቸውን ለመልካምነት እንጠቀምባቸው፡፡"

=
t.me/https_Asselefya1
سلب النِّعم ونزول النِّقم: عقوبتان عظيمتان، تتغيَّر بهما الأحوال، وتتبدَّد الآمال، فمن شكر نعمة الله زاده، ومن كفرها أباده: ﴿وَإِذۡ تَأَذَّنَ رَبُّكُمۡ لَىِٕن شَكَرۡتُمۡ لَأَزِیدَنَّكُمۡۖ وَلَىِٕن كَفَرۡتُمۡ إِنَّ عَذَابِی لَشَدِیدࣱ﴾.

#تغريد_العصيمي
ማስቲካ ሲበሉት ይላል ቀጭ ቀጭ
የዛሬ ጓደኛ ቢቀርም አይቆጭ!
ባሏን ከተቀማች በኋላ የተገጠመ ግጥም ነው

ለፈገግታ ያክል ነዉ ¡

=
⳼ ህይወትሽን በሰው ወሬ ሳይሆን በራስሽ ጭንቅላት ምሪ ሁሉም ሰው እየመጣ የሚሞላው ባዶ ባልዲ አትሁኚ !

..........🍃🌸🍃............

       
3- الأدب عنوان السعادة _250304_230340.pdf
1023.2 KB
الأدب عنوان السعادة للشيخ صالح سندي

አል አደቡ ዑንዋኑስ-ሰዓደህ Pdf

             
∙ ሴት ልጅ አለባበሷ ማሳመሯ አነጋገሯን ማሳመሯ የመንገድ አደብ መጠበቋ ድኗ ላይ አደብ እንዳላት ማሳያ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
اللهم اهدني لأحسن الأخلاق لا يهدي لأحسنها إلا أنت، واصرف عني سيئها لا يصرف عني سيئها إلا أنت
=
∙ 2024 የነበሩን ደካማ ጎኖቻችን 2025 አስተካክለናል። ከሂወታችን መወገድ የነበሩባቸዉ ሰዎችም ተወግደዋል ያም ትልቅ እረፍት ሰጥቶናል። ዘመን በተቀየረ ቁጥር አንድ አይነት መሆን የለብንም በየ ጊዜ ራሳችንን መቀየር ማስተካከል አለብን!

#አማን ያሳድራችሁ

=
∙ አንዳንዶች በብዙ ቃላት መሀል አንዲት ንግግር
መዘው ይታዘቡሀል! እውነተኛ ሰዎች ግን ከዝምታህ መሀል የልብህን ትርታ ያዳምጣሉ ።


 
┄┄┉┉✽‌»‌‌🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
https://t.me/https_Asselefya1
 
∙ አንዳንድ ሰዎች የፈለጉ ጊዜ ይወዱናል።
የፈለጉ ጊዜ ይረሱናል። የፈለጉ ጊዜ ይናፍቁናል ! የፈለጉ ጊዜ ይጠሉናል። ከእኛ የሚጠበቀው   á‰ áˆáŠ”á‰łá‹Žá‰˝ ተደናግጠን እኛነታችንን አለመለወጥ ነው።

┄┄┉┉✽‌»‌‌🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
https://t.me/https_Asselefya1
#ወዳጀ__ሳቅ !

ሳቅ ~ ማንነትን ደብቆ ከሰው ጋር መኖር
ያስችላል ፣ እድሜ ይጨምራል !

ሳቅ~ ትካዜን ቀይሮ ደስተኛ ያረጋል
ፊትን ያጠራል !

ሳቅ ~ ኩርፊያን አስጥሎ ህሊናን ያድሳል የፊት መጨማተርን ያስወግዳል !

ሳቅ~የቁጣን ሀይል ወደ ፈገግታ ይቀይራል ለሰው መጥፎ እንዳናስብ ያደርጋል !

ሳቅ~ የውስጥን ጨለማ በፈገግታ ያደምቃል!

ሳቅ~የልብን ስብራት በጥርስ ይደብቃል!

ሳቅ~ የደስታን ስሜት በነብስ ውስጥ ያኖራል::

👌የህይወት ውጣ ውረድ ብዙ እና አድካሚ ቢሆንም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ #ለመሳቅ ሞክሩ!



በያላችሁበት ተፍለቅለቁልኝ ✋ kkk


       Ů…Ů†Ů‚ŮˆŮ„
«አደብ እና ስርአት ያለዉ ሰዉ ከባዳ ጋር ተግባብቶ መኖር ይችላል። አደብ እና ስርአት የሌለዉ ሰዉ ከወለዱት ወላጆቹ ጋር አንድ ጡት አብረዉ ከጠቡ ወንድም እህቶቹ ጋር መኖር አይችልም።

=