💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አባትነት


አባት ለልጁ ሲል የማይሆነው የለም፡
የወላጅ ውደታ ማስመሰል አይደለም፡
አባ አንተ ነህ ክብሬ አንተ ነህ የኔ አለም፡
ልጅህ እኔ አድጌ እዳህን ባልከፍልም፡
ኑርልኝ የኔ አባት ሀዘንክን አልችልም፡
ይህ ነው የፍቅር ጥግ ግሩም ወላጂነት፡

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
30ጁዝ ሙሉ ቁርአን አፕ በሀበሻዊ ቃሪእ አፕ አዉርዳችሁ አድምጡ 🤝

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qaftech.drmisbahsanifullquran
የመከረህ ሁሉ ይወድሃል
ማለት አይደለም‥ የኢብሊስ ምክር
የነቢዩላህ አደም ጥፋት ነበረች ።


منقول
=
فَلْيَنظُرِ الْإِنسَانُ مِمَّ خُلِقَ

«ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡

خُلِقَ مِن مَّاءٍ دَافِقٍ

«ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡

يَخْرُجُ مِن بَيْنِ الصُّلْبِ وَالتَّرَائِبِ


«ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡

إِنَّهُ عَلَىٰ رَجْعِهِ لَقَادِرٌ


«እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡

يَوْمَ تُبْلَى السَّرَائِرُ

«ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡


فَمَا لَهُ مِن قُوَّةٍ وَلَا نَاصِرٍ

«ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡

=
t.me/https_Asselefya1
እስኪ ስራ ፈልጉ ጂዳ መካ ያጀመአ ዝም አትበሉ እህቶች ትልቅ ችግር ዉስጥ ናቸዉ ። ከችግር እናዉጣቸዉ

ጠቁሙኝ፦ @Ass_Selefyaa1bot
በስልክ (በሶሻል ሚዲያ) ትውውቅ ብቻ ፍቅር ወደሚሉት ፅልመት ገብተው ሳይጋቡ የልጃቸውን ስም አውጥተው "አሙ ፉላን!"... "አቡ ፉላን!" የሚባባሉ ስንት ምስኪኖች አሉ። ሳይጋቡ፣ አብረው ሳይኖሩና ቤት ሳይከራዩ በሀሳብና በምናብ በቤት ወጪ፣ ቁሳቁስና ለወደፊት ስለሚኖሩበት ሰፈር ምርጫ ..... ተጨቃጭቀው የሚኮራረፉ በርካታ ናቸው። ይህን መከራና ጅልነትን ለመቀበል ዝግጁ የሆኑም የዋሆች ስልካቸው ላይ አፍጥጠው የወደፊት የትዳር ፍርቱናቸውን የሚጠብቁም ቡልሃዎች አያሌ ይሆናሉ።

ቀስ በቀስ ፎቶ መላላኩ፣ መነፋፈቁ፣ መጃጃሉና የቀን ውሎ ሪፖርት ማቅረቡ «ለወደፊት ትዳር አስበን ነው» የሚለው ፈሊጥ በፍፁም ሐላል አያደርገውም። «ያለ አንቺ ነፍሴ ትውጣ».......« ያለ አንተማ ለአፍታም አላስብም! እስትንፋስም የለኝም» የሚሉ የፊክሽን ቃል ኪዳኖችና ኮተቶችስ....ይህ ሁሉ አዘቅትና ስቃይ ከሐራም ደጃፍ የሚደረግ ትርምስ መሆኑ ነው።

የሀሰት የሶሻል ሚዲያ ትዳርና መከራዎቹ በርካታ ናቸውና ክብራቹን ጠብቁ!

t.me/abdu_rheman_aman
∙ አብዘሀኞቻችን ከሰዉ ይልቅ «ስልካችን» ጓደኛችን ሆኗል።

=
t.me/https_Asselefya1
~በጣም ብልጥ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሲገጥመኝ እጅግ ቂል እሆናለሁ። ችክ የሚሉ ሰዎችን በመሸነፍ ነው የምታሸንፏቸው። አንዳንዴ ገንዘብ፣ ጊዜ፣ ሀሳብ ተመድቦ አካሔዱ የማይመችን ሰው በጊዜ መሸኘት አለ። ምናልባት የአንዳንድ ወዳጅ ብለን የምንላቸው ሰዎች አካሔድ ካልገባን መወለጋገዳችን አይቀሬ ነው። ምናልባት ለብልጦች ብልጥ እየሆናችሁ ይሆናል የተቸገራችሁት። አንዳንዴም ቂል መሆን አይከፋም።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የለኝም፣ አይኑረኝ፣ ለምሳሌ ያክልም አይኑረኝ¡

አንዳንዴ ፈገግ በሉ እሺ
∙ በደሉኝ ብለሽ ለበቀል አትነሺ ዋነኛዉ አላማቸዉ  አንችን ከፉ ለማድረግ እና መጥፎ ማስባል ነዉ። እና  በቀል ከመመለስ ንቀሽ እለፊያቸዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
አይ ዶላርዬ አንተን ብዬ ይሄዉ የልጅነት እድሜዬ ሄዶ ወጣትነት ገባሁ ! አሁን ካላሰብኩበት ቦታ ወዬ በለኝ እና ልመለስ ወደ ሀገሬ ህእ¡
∙ነገን የተሻለ ለማድረግ ሁሌም ቅን እንሁን ፤ መልካሙን እናስብ፡፡ አገር መገንባት ራስን ከመገንባት ይጀምራል! መልካም አስተሳሰብ ለፍሬያማ ውጤት ያበቃናል! በቅን ልቦና ስንራመድ ካሰብንበት እንደርሳለን፡፡"

┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺✽┉┉┄┄
http://t.me/https_Asselefya1
       
∙አካሄድሽ በቅንነት ከሆነ ፈልገሽ ያጣሺዉ ፈልጎሽ ይመጣል።

=
t.me/https_Asselefya1
∙ እውነተኛ ፍቅር ማለት አለመለያየት አይደለም ይልቁንስ ተራርቆም ቢሆን እንኳን  ህያው የሚሆን እንጂ...ህመም እስኪሰማህ ድረስ ውደድ..እውነተኛ ፍቅር ምንጊዜም በህመምና ደስ በሚል ስቃይ የተሞላ ነው።
            
=   
t.me/https_Asselefya1
"ወዳጄ ሆይ ትናንት ምን ሰማህ? ምን አየህ? ስለ ምን አነበብክ? ምንስ አውቀሀል? ያወቁትን ለሌሎች ማካፈል የተረዱትን ለሌሎች ማስገንዘብ ከመልካምነትም በላይ ጥበብ ነው፡፡ እጃችን ላይ የያዝናቸውን ለመልካምነት እንጠቀምባቸው፡፡"

=
t.me/https_Asselefya1
سلب النِّعم ونزول النِّقم: عقوبتان عظيمتان، تتغيَّر بهما الأحوال، وتتبدَّد الآمال، فمن شكر نعمة الله زاده، ومن كفرها أباده: ﴿وَإِذۡ تَأَذَّنَ رَبُّكُمۡ لَىِٕن شَكَرۡتُمۡ لَأَزِیدَنَّكُمۡۖ وَلَىِٕن كَفَرۡتُمۡ إِنَّ عَذَابِی لَشَدِیدࣱ﴾.

#تغريد_العصيمي