💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደግ ዋላችሁ ወይ ? ጠፍቸባችሁ ዋልኩ አይደል ¿ ተመልሰናል እሁድ አይል ወጣ ብለን ነዉ ከኩሽና ለቀን....🖐
الحمدُ للهِ الَّذي بِنعمَتِه تَتمُّ الصَّالحاتُ .

አልሐምዱሊላህ! በፀጋው መልካም ነገሮች ሁሉ ይሳካሉ፡፡

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"«ልብ» የሁሉም መሠረት ነች እሷ «ልብ» ከተስተካከለች ቀጥ ካለች ሁሉም ሰዉነት ይስተካክላሉ !

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 የአላህ መልእክተኛ ﷺእንዲህ ይላሉ፦

∙ በመጓጓዣ የሚሄድ ሰዉ በእግሩ የሚሄድን ሰላም ይበል!

∙ መንገደኛ የሆነ አካል ቁጭ ያለን ሰላም ይበል !

∙ ብዙ የሆኑ ትንሽ የሆኑትን ሰላም ይበሉ!

∙ ትንሽ ትልቅን ሰላም ይበል !

=
∙ ወላጆችሽ ሲያዩሽ ስምሺ ሲያነሱ የሚደሰቱብሽ የሚኮሩብሽ አይነት ልጅ ሁኚ። ከወላጆችሽ በላይ ማንም እንድደሰትብሽ እና እንድኮራብሽ አትፈልጊ። ከማንም በፊት የወላጆች ደስታ እና ኩራት ነዉ የሚበልጥብሽ። ስለዚህ ለነሱ ቦታሺ ቅድሚያ ስጪ። ሌላዉ ከነሱ በታች ነዉ። ወላጅ ሳይደሰትብሽ ሳይኮራብሽ ሌላ ቢደሰት እና ቢኮራ ጊዜዊ ነዉ የሆነች ቀን ይጥልሻል። ስለዚህ ቅድሚያ ለወላጅ ደስታ።

=
t.me/https_Asselefya1
💡ሽበትን ከጥቁር ቀለም ውጪ ባለ ሌላ ቀለም መቀየር ሱና ነው!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿غَيِّرُوا هَذَا بِشَيْءٍ، وَاجْتَنِبُوا السَّوَادَ﴾

“ይህን ሽበት (እንደ ቀይ/ቡኒ) ባለ ቀለም ቀይሩ። ጥቁር ቀለም ከመጠቀም ግን ተከልከሉ።”

📚ሙስሊም ዘግበውታል: 2102

➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

📱፦ https://bit.ly/486xnrS

📱፦ https://bit.ly/41zEZkk

📱፦ https://bit.ly/4arMbTx

📱፦ https://bit.ly/41tIUPv

📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
"ሀዘንህ ከበረታ" ከቆየብህ " በሶላት እና በሶብር ላይ በርታ ታገል !

=
t.me/https_Asselefya1
~አንዲት ሴት አለች… እራሷን እየጠበቀች ለማይገባት ሰው ልትዳር የምትታጭ። አንዲት ሴት አለች ከማግባት የበለጠ ሊያገቧት የፈለጓት የሚያስፈራት። አንዲት ሴት አለች ብን ብላ ከቤተሰቦቿ መለየት ፈልጋ ሀያዕ ይዟት የተቀመጠች። አንዲት ሴት አለች በልጅነቷ ጥቃት ደርሶባት ለማንም ትንፍሽ ሳትል ኖራ በቤተሰብ በኩል ትዳር ሲመጣላት የምትበረግግ። አንዲት ሴት አለች ከገላዋ በቀር ምንም መስጠት የማትችልበት ሁኔታ ላይ ያለች። አንዲት ሴት አለች ልጅ አምሯታል፣ እናት መሆንን አጥብቃ ትፈልጋለች ግና ለልጇ አባት ለሷ ባል የሚሆናትን ትክክለኛው ሰው እስከሚመጣ ድረስ ስለምትጠብቅ የሆነ የደበቀችው ነውር አለባት ተብላ የምትታማ።

~ አንድ ወንድ አለ ከስሜቱ ጋር እየታገለ የሚኖር፣ ትዳር ፈልጎ ትዳር የተወደደበት። አንድ ወንድ አለ የሚረዳው ያላገኘ፣ ልፋ ብቻ የሚል ፍርድ የተፈረደበት። አንድ ወንድ አለ ልቡ ተሰብሮ ምንም እንዳልሆነ ጠንክሮ የሚንቀሳቀስ። አንድ ወንድ አለ ከዘመድ መጠጋት፣ ከሰው መቀላቀል የሚያስፈራው፣ እራሱን ለሁሉም ኃላፊነት በታትኖ ለራሱ መሆን ያቃተው። አንድ ወንድ አለ እናት እና ሚስት መሆን የምትችል ሴት የሚፈልግ፣ የልጆቹን እናት በጥንቃቄ የሚመርጥ። አንድ ወንድ አለ የሚወደውን ሰው ክብር ስለሚጠብቅ ሞኝ የተሰኘ፣ ድንበር አልፎ ስለማይባልግ ፈሪ የተባለ። አንድ ወንድ አለ ጉዳዮቹን ለራሱ መስጥሮ የሌሎችን ጉዳይ ለመፈፀም ደፋ ቀና የሚል። አንድ ወንድ አለ ኃላፊነቶቹ ያጎበጡት፣ የሚንከባከባቸው ነፍሶች በዝተው የራሱን ነፍስ የረሳ አንድ ወንድ አለ።

ስለ ሰዎች የልብ ጉዳይ በእርግጠኝነት በፍፁም አታውቁም። ሁሉም የራሱ ቁስልና ህመም አለው። ቆሞ የሄደ ሁሉ ደስተኛ አይደለም። በበሽታ የሚማቅቅ ሁሉም አልከፋውም። የተቆነጀ ሁሉም ያማረ ታሪክ የለውም። አስጠሊታ የተባለ ሁሉም ቆንጆ ታሪክ የለውም ማለት አይደለም። ስለ ሰዎች የውስጥ ትግል አታውቁምና አጓጉል አትፍረዱ።…
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
الشباب يذهب والحياة لا تدوم ! فلا تغتر !! للشيخ عبد الرزاق بن…
فوائد المعلومة
🔖 ካለንበት እንቅልፍ ቀስቅሶ የሚያነሳ ተግሳፀ ወጣትነት ይሄዳል "ይወገዳል!

الشباب يذهب، والحياة لا تدوم ، والغنى لا يستقر، والصحة لا تستمر فلا يغتر عبدٌ بشبابه،

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"የሰዉ ልጅ የሚፈልገዉ አንድ ነገር መዘግየቱ ይሄ ለሱ ኸይር ነዉ።

መረጃዉም የላቀዉ አላህ ቃል ነዉ፦

وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ ۗ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ

" አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡

=
t.me/https_Asselefya1
∙ እያንዳንዱ ቀን አዲስ ጅምር ነው! ትላንትና የነበረው ትላንትና ቀረ ዛሬ አዲስ ቀን ነውና በአዲስ መንፈስ ጀምሩት።

#صباح الخير
=