💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ! እንደት ከረማችሁ ወዳጆቼ!? «ማግባት እንደዚህ ያስጠፋል እንዴ» ያላችሁኝ የት ናችሁ? እነሆ ተመልሻለሁ¡ ብቻዬን እንዳልመጣ ደግሞ ይኸው በአዲስ እንግዳ መጥቻለሁ! እስከዛሬ ድረስ በዚህ ቻናል ላይ አንድም ቀን ከእኔ ውጭ አስተዳዳሪ(አድሚን) አልነበረም። ከዛሬ ጀምሮ ግን ከ ህይወት አጋሬ ኡሙ ሱፍያን (ሀናን) ጋር በመሆን ይህንን ቻናል በጋራ የምናስተዳድረው…
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ

🎉አህሌን ወሳህለን 🎉 መልካም የትዳር ዘመን እንመኛለን! በቻናሉም የተሻለ ነገር እንጠብቃለን ! መልካም ጊዜ...!

=
إذا رإيتَ أن الله مَنَّ عليك بالفقه في الدين ، فاعلم أن الله أراد…
الشيخ ابن عثيمين
🔖 አላህ የዲን ግንዛቤን ከወፈቀህ፣ ከሰራህበት አላህ ለአንተ ኸይር ሽቶልሀል !

إذا رأيتَ أن اللّه عز وجل
مَنَّ عليك بالفقه في الدين،
فتفاءل أن الله أراد بك خيراً


🎙الشيـخ العلامـــة :
ابنُ عُثَيمِين - رحمه الله -
عقوبة من لايقبل الحق (يعاقبه الله بزيغ القلب) يصاب بفساد القلب ولايرى…
العلاّمة صالح الفوزان
🔖 ሀቅን ካወቀ በኋላ የማይቀበል አካል አላህ ልቡን በማጥመም ይቀጣዋል ! ልቡ ይበላሻል ሀቅን ማየት አይችልም።

💡عقوبة من لايقبل الحق
👈 (يعاقبه الله بزيغ القلب)
يصاب بفساد القلب ولايرى الحق


🎙الشيـخ العلامـــة :
صالح الفوزان - حفظه الله -
=
t.me/https_Asselefya1
" መዋሸት እዉነታዉ  እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነዉ የሚያደርገዉ።

#መዋሸት

=
t.me/https_Asselefya1
ሞኝ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል አሉ አንዳንድ እህቶች ግን ከሱና እህቶቻችሁ ምክር ሲለገሳችሁ እንደ ጥላት የምዩት ለምን ነው? ሰው እኮ ከሰው አይበልጥም አላህን በመፍራት፣ ለሱ የተናነሰ ቢሆን እንጂ።

አሻፈረኝ ብላችሁ እምቧ ዘራፍ'ማ አትበሉ አላህን ፍሩ! እንጂ፣ ሁሌም እኔ መካሪ ልሁን ማለት ነዉር አይደል። እንደዉም እስኪ ምከሩኝ ይባላል።
🔖 በሒወታችን አንቀልድ! መቆረጥ ያለባቸዉ ግንኙነቶች ቶሎ እንቁረጥ ዛሬ ነገ እያልን ራሳችንን አናድክም! በቃ የዉሳኔ ሰዎች እንሁን!

=
ሴቶችን የሚመለከቱ ደርሶች

1- ተንቢሀት
2- ሪሳለቱል ሒጃብ
3- መውዒዞቱ  ኒሳእ
4- 20 ምክሮች ለእህቴ
5- አልመፋቲሑል ዐሸራ
6- 28 ምክሮች ለሴቶች
7- አዳቡል ሙስሊማህ
8- ተውጂሀት ሊል ፈታት
9- ሲፋቱ ዘውጀቲ ሷሊሓ
10- አልጀውሀረቱል መክኑና
11- ምክር ለሚስሊሟ እህት
12- ጥቅል ምክሮች ለሴቶች
13- ጥቅል ምክሮች ለሴቶች
14- የምእምናን እናቶች ታሪክ
15- ተውጂሃት ሊልሙእሚናት
16- ውድ ስጦታ ለውዷ እህቴ
17- ኸሷኢሱል መርአቲ ሰለፊያ
18- የሴቶች ሚና ለማህበረሰቡ
19- ረካኢዙ ተርቢየቲል አውላድ
20- የሴቶች ስህተቶች በረመዷን
21- ምክሮች ለሙስሊም እህቶች
22- የሙስሊም ሴት መገለጫዎች
23- ተክሪሙል ኢስላሚ ሊልመርኣ
24- ውድ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት
25- 10 ምክሮች ለሙስሊም ሴቶች
26- ነሷኢሑ ሊልኡኽቲል ሙስሊማ
~ሰውን የበታች አድርጎ ከሚመለከት በላይ የሚያስጠለ ምን አለ? አንዳንዱ ትንሽ ነገር ሲኖረው ፣ትንሽ እውቀት፣ትንሽ ጉንዘብ፣ትንሽ ዝናና እውቅና ሲያገኝ የወረደ አመለካከት ያሳያል። አንተ አፈር እሱ አፈር አትስራ የሚያሳፍር!!

@AbuHafsuaImam
جَزَاؤُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ جَنَّاتُ عَدْنٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۖ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ ذَٰلِكَ لِمَنْ خَشِيَ رَبَّهُ

" በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች ነው፡፡ በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ (ይገቡባቸወል)፡፡ አላህ ከእነርሱ ወደደ፡፡ ከእርሱም ወደዱ፡፡ ይህ ጌታውን ለፈራ ሰው ነው፡፡

=
  á‰ áŠ áŠ•á‹ľ ሰው ልብ ውስጥ ደስታን ስትዘራ… የሆነ ቀን ላይ በአንተ ልብ ውስጥ ደስታን የሚዘራ የሆነ ሰው መምጣቱ አይቀርም...
ዱንያ እንዲህ ናት  ዛሬ ያጨድከው ትናንት የዘራኸው ለመሆኑን አትጠራጠር..
ለዚህም ነው ለምታውቀውም ለማታውቀውም ቅን ደግ ሁን እምትሰራውን ስራ ሁሉ ለአላህ ብለህ ስራ ...

ስላም በነዛ ላይ ለሁሉም ሰው ቅን ጥሩ ለሆኑ ልቦች....

🌸🌹🌸  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
እንዴት ነው ነገሩ እናንተዬ አስራ ምናምን ቀን ከሥራ ለቀቅ አድርጌ እረፍት ወስጄ አመት ከ3 ወር የሰራሁበት ቤት ሁለ ነገሩ እንግዳ ሆነብኝ'ሳ? አስባችሁታል ለ7 አመት የተለየበትን በዚህ እይታ ሳያት እዛ'ማ ስገባ መሬቱ ሊበላኝ ነው እዘሉኝ ማለቴ አልቀረም¡¡¡ ተዐምር ነው 'ሳ

#ፈገግ_ላድርጋችሁ ብዬ ነው እንዳታመሩ ሆ¡ አልልም የሀገሬን ሽታ ባገኘሁ እንጂ።
بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ

📔 የኪታቡ ስም፦

 âˆ™ تَنبِهاتٌ عَــلى أَحكامٍ تَختَصُّ بِالمُؤمِناتِ 

🔖ተንቢሀት

📝 ሸይኽ ሷሊሕ ብኑ ዐብዲላህ አል-ፈውዛን حفظه الله

🎙በአቡ ዐብዲላህ  ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله

🖨 የደርስ ብዛት፡ (81)

          ↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/Ibnuheyru123/2143
t.me/Ibnuheyru123/2143

🫵ሁሉም ሙስሊም ሴት ደጋግሞ ሊቀራዉ የሚገባ ወሳኝ ኪታብ !

=
👆ሉእሉእ ወልመርጃን👆

አዲስ የተጠናቀቀ ደርስ 👆👆

ከ ክፍል 01—300
📚 ኪታብ= 

📚كتــاب = اللؤلؤ والمرجان فيما اتفق عليه الشيخان

✍ አዘጋጅ = الشيخان البخاري ومسلم - محمد فؤاد ؚبد الباقي‎

🎤በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
እህቴ አንቺኮ የአንድ ወንድ ድርሻ ነሽ ታዲያ ለምድነው ለሁሉም ምትዋቢው

ሸቀጥ አትሁኚ እራስሽን ጠብቀሽ ውድ ሁኚ‼