💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️በጊዜ መተኛት ያለው ጥቅም

ሌሊት ቁጭ ብሎ ማደር
የፈጅር ሶላት ማስመለጥ
የጠዋት ስራ በረካ አለው
ከኢሻ በኋላ በወሬ ማሳለፍ

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
20 ምክሮች ለእህቴ ክፍል 22
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📚 عِشْرُونَ نَصِيحَةً لِأُخْتِي قَبْلَ زَوَاجِهَا
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

🌐 النَّصِيحَةُ الثَّالِثَةَ عَشْرَةَ
🌐 አስራ ሶስተኛዉ ምክር

🔳 قَد تَكُونُ الغَيرَةُ عَادَةً شِرِّيرَةً

🔳 አንዳንዴ ቅናት መጥፎ ልማድ ይሆናል!

➡️ ክፍል 2⃣2⃣ ↩️

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️የአልዋጂባት ሸርህ ቂርአት


በኡለማዎች ላይ ማላገጥ
በመልእክተኛው ሱና ማሾፍ
የመልእክተኛውን ሱና መጥላት

🔻【ክፍል 2⃣3⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➽ኢማሙ ማሊክ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–

➲«በዲንህ ጉዳይ ተከራካሪ ከመጣህ፣ አትከራከረው፣ ለርሱ ሱናን ግልፅ አድርግለት፣ አንተ ሱናን ግልፅ ካደረግከለት ማስረጃን አድርገህለታልና፣ ከዚያም በኋላ ከተከራከረህ አንተን ሳይሆን አላህን ነው የሚከራከረው፣ ሱናን ግልፅ አድርጋት በርሷም አትከራከርባት፣ ምክንያቱም ለርሱ ሱንና ግልፅ የሆነችለት ሰው ግዴታው ያለ ክርክር መቀበል ነው።”

ምንጭ:– [የኢብን ዑሰይሚንን ተፍሲር 3ኛውን ጁዝ ይመልከቱ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
24 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 2⃣4⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ትዕግስት ➤ክፍል ሶስት ➥በአላህ ውሳኔና ፍርድ ካልሆነ በቀር አንድ ባሪያ መንቀሳቀስ ፣ መረጋጋት እንዲሁም ሌሎችን ተግባራት መፈጸም የማይችል መሆኑን ፣ ማንኛውም ተግባራቸው ፣ እንቅስቃሴያቸው አላህ የወሰነው መሆኑን ከተገነዘብክ በኋላ በሌላ አቅጣጫ ደግሞ በባሮች ላይ መከራ እንዲያደርሱ የሾማቸው አካላት ይህን መከራ እንዲያደርሱ ያደረገውና…
ትዕግስት

➽ክፍል አራት


➥ይህ ፣ ሰዎች በሚያደርሱት መከራ ላይ ለመታገስ ከሚያግዙ ነገሮች ሁለተኛው
ከዚህ በፊት ባሳለፍነው ነጥብ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ የባሮች ስራ ፍጡር መሆኑን ካስተዋለ ፣ በእርሱ ላይ መከራ እንዲመጣ ያደረገውን አካል ከተመለከተ ሰዎችን ከመውቀስ ፣ ከማማረር ይልቅ በእኔ ላይ የደረሰብኝ መከራ ነፍሴ በፈጸመችው ወንጀል በእራሴ ጉድለት የመጣ ነው ብሎ ነፍሱን ይወቅሳል ፣ ያነውራል ፤ ላጠፋው ጥፋት ደግሞ ኢስቲግፋርን (ይቅርታን) ያበዛል ፣ ተጸጽቶ ወደአላህ ይመለሳል
፡፡

➤የዓልይ ብን አቢጧሊብን ረድየሏሁ አንሁ ውድ ንግግር ነቅሎ እንደሚከተለው አቅርቧል፡-

"لا يرجون عبد إلا ربه، ولا يخافن عبد إلا ذنبه"

“ባሪያው ጌታውን እንጅ ሌላን ተስፋ እንዳያደርግ ፣ ወንጀሉን እንጅ ሌላን
እንዳይፈራ”

➛ባሪያው ሁሉም ነገር በአላህ እጅ መሆኑን አረጋግጦ ፣ በማንኛውም አስፈላጊ በሆኑ ዱንያዊም ይሁን አኼራዊ ጉዳዮች ጌታውን እንጅ ሌላን አካል ተስፋ ሊያደርግ አይገባም፡፡


ወንጀሉን እንጅ ሌላን መፍራት የለበትም፡፡ ምክንያቱም ለጥፋት የሚዳርገው ወንጀሉ ነው፡፡

➤“መከራ አይወርድም በወንጀል ቢሆን እንጅ ፤ መከራ አይወገድም በጸጸት ቢሆን
እንጅ”

➢ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ራሂመሁሏህ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-

#ሶስተኛ፡ ይቅር ለሚሉና ለሚታገሱ ሰዎች አላህ ቃል የገባውን መልካም ምንዳ መመስከር ነው፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

وَجَزَاءُ سَيِّئَةٍ سَيِّئَةٌ مِّثْلُهَا ۖ فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ

➛“የመጥፎም ነገር ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት፡፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው
ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም፡፡” አሽ
ሹራ 40

➥የሰዎችን መከራ ከመጋፈጥ አኳያ ሰዎች በሶስት ይከፈላሉ፡-

➛ከሐቁ በላይ የሚይዝ በዳይ ሰው አለ፡፡
➛በሐቁ መጠን የሚይዝ ፍትሃዊ የሆነ ሰው አለ፡፡
➛ሐቁን ትቶ ይቅር የሚልና በጎ የሚሰራ ሰው አለ፡፡
አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ሶስቱንም የሰዎች ክፍል በዚህ አንቀጽ ላይ አውስቷል
፡፡

ነገር ግን መጀመሪያ የጠቀሰው ፍትሃዊ የሆኑትን ሰዎች ነው፡፡ ከዚያም ቀዳሚ የሆኑትን ሰዎች ፣ በመጨረሻም በዳይ የሆኑትን ሰዎች ነው፡፡

➥የትንሳኤ ቀን “ንቁ! ምንዳው በአላህ ላይ የተረጋገጠለት ሰው ይቁም!” የሚል አዋጅ ይታወጃል፡፡

➻ያን ጊዜ ሰዎችን ይቅር በማለትና በማስተካከል የሚታወቅ ሰው ብቻ ይቆማል፡፡ ይቅር ባይነቱ እና ትዕግስቱ ቀላል ሆኖ የበቀል እርምጃ የወሰደ አካል በዚህ ቦታ የሚገኘውን ምንዳ ያጣል፡፡


➧ኢንሻአላህ ይቀጥላል

●●●🖊ام توأم
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ

🔻الأذكار والآداب

🔹የላኢላሀ ኢለላህ ትሩፋት
🔹የተውበት አስፈላጊነት
🔹የተውበት መስፈርቶች

↪️ ክፍል 2⃣4⃣ ↩️


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💦 በፍጹም የልጅህ እናት እንድትሆን እንዳትፈቅድ‼️

▪️ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ፣
ሴት ልጅ የማትሰግድ ከሆነ አንድ ሙስሊም ሊያገባት አይችልም ።
{[ምንጭ ሪያዱ ሷሊህን /3/4 19]
Audio
◾️የአልዋጂባት ሸርህ ቂርአት


የሲህር አደገኝነት
የሲህር አይነቶች
መስተፋቅር የሚባለው

🔻【ክፍል 2⃣4⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ

➧አላህ ሆይ! በሙሐመድ ላይና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን አውርድ በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ እዝነት እንዳሰፈንከው፡፡ አንተ ምስጉን የላቅክ ነህና
፡፡

➧አላህ ሆይ በሙሐመድ ና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ ረዴዔትህን አውርድ በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ረዴዔትህን እንዳወረድክ ሁሉ፡፡ አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና፡፡

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🇸🇦 Sticker
📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))

➤የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)

▫️‏قال رسول الله ﷺ :

"‏أڪثروا الصلاة عليَّ يوم الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلى اللهُ
عليهِ عشرًا".

[صحيح الجامع - رقم: (1209)]

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1