💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
"እኮ በልክ አድርጉት እንጅ ¡
ብዙ ያደከምሺዉ እንጅ ብዙ የደከምሺለት ለአንች ባል አይሆንም እና ራስሺ ጠብቂ ማለቴ ነዉ !

=
«በጊዜዉ  ፈገግ ያስባሉን  ቃላቶች አሁን በትዝታ ዉስጥ ለቅሶ ናቸዉ

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተጠየቀዉከገንዘብ እና ከጤና ምን ትመርጣለህ ነዉ እሱ ትዳር ይላል ሌላ ርእስ
ጠያቂዉ ራሱ ደከመዉ በማስረዳት ....

አረ ዛሬ ፈገግ በሉ እና እደሩልኝ ¡
~ I think

ቁርጡን ያወቀ  ምርጫ ይኖረዋል ! ወይ አልያዙን ወይ አለቀቁን  ?

=
t.me/https_Asselefya1
" ስታታልሉን ስቀን ያለፍነዉ ሳይገባን ቀርቶ አልነበረም ትለወጣላችሁ ብለን እንጅ በዝምታ ያለፍነዉ !

=
t.me/https_Asselefya1
ደስተኛ መሆን ከፈለግሽ ጓደኞችሽን ለይ።

“ዐውን ብኑ ዐብዲላህ ብኒ ዑትባህ ብኒ መስዑድ ከሃብታሞች ጋር ይቀመጥ ነበር፣ በዚህ ምክንያት ጭንቀት አይለቀውም። ምክንያቱም በአለባበስ፣ በመጓጓዣ፣ በመኖሪያ እና በምግብ የተሻሉ ሰዎችን ስለሚያይ ነው።

እነሱን ተዋቸውና ከሚስኪኖች ጋር መቀማመጥ ጀመረ። እረፍትም አገኘ።”
~
አልሁድየቱል ኸውኺያ (ገፅ 133)
ሸይኽ ኡሳማ  ብኑ ዘይድ አልኹኺ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
" ብረት፦ የጥንካሬ ምሳሌ ነዉ።

" ሰይፍ፦
የቆራጥነት ምሳሌ ነዉ።

=
ከአሏህ ፍቃድ ቀጥሎ ስደት ላይ ስኖር መቼም ከማልጸጸትባቸው ውሳኔዎች መካከል እስካሁን ድረስ ባሉት ጊዜያት የትዳር ጥያቄ ቀርቦልኝ የመለስኩባቸው ጊዜያት ናቸው!!

يَا رَبِّ لَكَ الْحَمْدُ كَمَا يَنْبَغِي لِجَلَالِ وَجْهِكَ وَلِعَظِيمِ سُلْطَانِك!!!

ይሄን ስል አላማግባትንን እያበረታታኋችሁ እንዳይመስላችሁ ነገር ግን በትዳር ስም የነገ ሒወታችሁን የሚያበላሽ ምርጫ ላይ መውደቅ የለባችሁም!!

🌷🍃....
~ በነገራችን ላይ በአንድ መድረሳ ዉስጥ ያለ ተማሪ ሁሉም የመድረሳዉ አምባሳደር ነዉ። ሲባል መድረሳዉ የበለጥ እንድወደድ እና እንድስፋፋ ይሆናል! አንዳንድ መድረሳ ጭቆና አለ ከአድሚን ብቻ ተወያይቶ የሚወሰን ጉዳይ የለም አስተካክሉ እሺ ! ከፍታ የፈለገ ከሁሉም ተማሪዎቹ ሀሳብ አስተያየት ይቀበል !

=
ዩሱፍን በጉድጓዱ ውስጥ የጣሉት እጆች ራሳቸው ከጊዜ በኋላ ዩሱፍ ዘንድ ምፅዋትን ሊጠይቁ ለማኝ ሆነው ተዘረጉ።  የበደል መጨረሻው ታላቅ ውርደት ነው። የፈጣሪ ጥበብም እጅግ ድንቅ ነው። ትናንት  የጣለው እጅ ዛሬ ሲለምነው....የአሏህ ስራ አልገረመህም ?
t.me/abdu_rheman_aman
« ሙሉ ማንነትህን ያልተቀበለህን ሰዉ ለማሳመን አትሞክር ለዛሬ ነዉ እንጅ ለነገ አይሆንህም። »

=
t.me/https_Asselefya1