💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የመኖር ምክንያት ትሆነኛለህ ብዬ  ብመርጥህ የበሽታዬ ምክንያት ሆነህ አረፍከዉ። የብዙ እህቶች ብሶት በተለይ በኦላይ ጋብቻ የፈፀሙ ሳይገናኙ ገና በርቀት በህመም የተጠቁ ቤት ይቁጠራቸዉ። ከስንት ከእዉቀት ማእድ ራቁ ያወቁት ከማሳወቅ ራቁ ! በቃ ተዉኝ ብለዉ ለብቻ ቁስላቸዉ የሚያክሙ ስንት አሉ ? አላህ በተሻለ ይተካችሁ ልባቸሁ ይጠግነዉ ያረብ!

=
ከሰው ገለል ሲባል ስንት የሚፈፀም ጥፋት አለ?!
~
ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሣቸው :

"የቂያማ ቀን እንደ ቲሃማ ተራሮች የነጡ በጎ ስራዎችን ይዘው ነገር ግን አላህ የተበተነ ትቢያ የሚያደርግባቸው ሰዎችን በእርግጥም አውቃለሁ" አሉ።
“የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ይንገሩን። ሳናውቀው ከነሱ እንዳንሆን ሁኔታቸውን ይግለጡልን” በማለት ሠውባን ረዲየላሁ ዐንሁ ሲጠይቋቸው :

"እነሱማ የናንተው አይነቶች የናንተው ወንድሞች ናቸው። በሌሊት እንደምትሰግዱት ይሰግዳሉ። ነገር ግን ብቻቸውን ሲሆኑ የአላህ ክልከላዎችን የሚዳፈሩ ናቸው" አሉ። [አሶሒሐህ: 505]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
የራስሽ የግልሽ ባል ይዘሺ ግን ሌሎች ዳሩ አትከልክሉ የምትይ እህት ሆይ ምክር እና ሻወር ከራስ ይጀምራል ላስታዉስሺ ብዬ ነዉ¡¡

=
በነገራችን ላይ ባላቸዉ የዳሩ ሴቶች ወሬ አያወሩም ሀቂቃ ይኖሩታል በተግባር ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላሁመ ባሪክ! ግን የራሳቸዉ የማይድሩ ወይም ገና ላጤ የሆኑ አንዳድ እህቶች ሰዉ ዳሩ እያሉ ያስቸግራሉ አሃ ¡ ተዉና እንኑርበት ! አታሳስቱና ! እረፉ ¡

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሮቦት ፀዳት አይ መዳም በሮቦት ተማምነሽ ሰራተኛ ያባረርሽ እንዴት ነሽ ¿¿

በፈገግታ አምሹልኝ !

=
Audio
تلاوةٌ أخّاذة للقارئ عبدالرحمن ابن الشيخ عبدالرزاق البدر -وفقهما الله- 🌱

ما تيسر من سورة الفرقان - صلاة العشاء 16-8-1446هـ
#تلاوات_البدر
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከተኛህ ሌሊቱ ያልቃል ! ካልተኛህ አንተ ታልቃለህ !

መልካም ለይል ተመኘሁ ✋

=
¶ አትፍዘዙ.....

በእጃችሁ ያለ ነገር አይቅለልባችሁ ዛሬ ላይ በቀላል ያገኛችሁት ሰዉ ነገ ላይ በናንተ ችልተኝነት እና እንክብካቤ ማነስ ካጣችሁት የምሬ ነዉ ፀፀቱን አትችሉትም።

=

t.me/https_Asselefya1
Âś አንዳንድ ጊዜ ወደን ሳይሆን የሚወዱን ሰዎች እንዳይጎዱ ነዉ እየኖርን ያለነዉ እንጅ  ÂŤwe all are tired !Âť

=
t.me/https_Asselefya1
ከአንድ በላይ ያገባ ሰው በሚስቶቹ አያያዝ ላይ ፍትሃዊ ሊሆን ይገባል። ይሄ ምርጫና ፍላጎት ሳይሆን ግዴታ ነው። ብዙዎች ላይ የሚታየው ግን ሁለተኛ ሲያገቡ የመጀመሪያዋን ይበድላሉ። እንዲያውም ከሷም አልፎ ልጆቿን ጭምር የሚበድል ብዙ ሰው አለ። እንዲህ አይነቱ አቀራረብ
1- ከአላህ ጋር ያጣላል። ኣኺራን ያበላሻል።
2- ልጆች አባታቸውን እንዲጠሉ፣ ከዚህም አልፎ ከተለያዩ ሴቶች የተገኙ ልጆች በመሀላቸው ጥላቻ እንዲነግስ ያደርጋል።


ስለዚህ በፍትህ ለማስተዳደር ቆፍጠን ያለ አቋም ይኑርህ። ይህንን ለማድረግ የምትልፈሰፈስ እና ወኔ የሚያጥርህ ከሆነ ይቅርብህ። ብዙ አስተዋይና ኃይለኛ የሚባል ወንድ ሳይቀር በአዲሷ ሚስቱ ጤነኛ ያልሆነ አቀራረብ በመረታት ዱንያ ኣኺራውን ሲያጠፋ ማየት በብዙ አካባቢ የተለመደ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
☑️ እነዚህ ሶስት ነገሮች ካሉህ አንተ ሀብታም ነህ።

📍وعن عُبَيداللَّه بِن مِحْصَنٍ الأَنْصارِيِّ الخَطْمِيِّ Ů‚َالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّه : Ů…َنْ أَصبح مِنكُمْ آمِنًا في سِرْبِهِ، مُعَافًى في جَسدِه، عِندهُ قُوتُ يَومِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنْيَا بِحذافِيرِها 
📗رواه الترمذي وقال: حديثٌ حسنٌ.

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
¶ ብዙ ያደከምሺዉ እንጅ ብዙ የደከምሺለት ለአንች ባል አይሆንም እና ራስሺ ጠብቂ ማለቴ ነዉ !

=