💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
{ لَقَدْ كَانَ لِسَبَإٍ فِي مَسْكَنِهِمْ آيَةٌ جَنَّتَانِ عَنْ يَمِينٍ وَشِمَالٍ كُلُوا مِنْ رِزْقِ رَبِّكُمْ وَاشْكُرُوا لَهُ بَلْدَةٌ طَيِّبَةٌ وَرَبٌّ غَفُورٌ }

=
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ያጀመዓ! የኔን ጉሩፕ ለእህታችን ማሰባሰብያ ይሆን ዘንዳ ቀይሬዋለሁና

t.me/abdurehman_aman

👆በዚህ ገብታቹህ አድ አድ አድርጉ
~ አንዲት ሴት አለች ልቧ ላይ ጠባሳ ያላት፣ ሲከጅሏት የሚቀፋት፣ ሲወዷት የሚያሰጋት፣ ትኩረት ሲሰጧት የሚያስጨንቃት።

• አንዲት ሴት አለች ሰው ያጣች፣ ምቾት የማይሰጧት ሰው የከበባት፣ ዝምታዋም ንግግሯም ምንም ለውጥ በማያመጣበት ሁኔታ ላይ የምትኖር፣

• አንዲት ሴት አለች ጆሮዋ ጠጋኝ ቃል የራበው፣ ጎንዋ ደጋፊ የሚያስፈልገው፣ ልቧ ተስፋ የጠማው።

• አንዲት ሴት አለች በሰዎች ፊት እየሳቀች ጌታዋ ጋር የምታለቅስ፣ ሌሎችን እያበረታች እሷ ለመውደቅ የቀረበች።

• አንዲት ሴት አለች ልቧ መቦረቅ ያማረው፣ ወፍ መሆን ያሰኘው፣ የምትፈነጥዝበት ነፃነቷ የሆነ ማረፍያ ልብ የናፈቃት።

• አንዲት ሴት አለች ምኞቷ ወደ ኋላ ያስቀራት፣ ትዝታዋ ያንቀራፈፋት፣ ውሳኔዋ ቅስሟን የሰበራት።

አንዲት ሴት አለች……
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
የእውነት ከወደድካት
የልቧን በር ብቻ ሳይሆን
የአባቷን በር በክብር አንኳኳ!
﴿وَلا تَدعُ مِن دونِ اللَّهِ ما لا يَنفَعُكَ وَلا يَضُرُّكَ فَإِن فَعَلتَ فَإِنَّكَ إِذًا مِنَ الظّالِمينَ﴾

... تِلاوة طيّبة
" ላጤ ሁናችሁ ለቅርብ ጓደኛችሁ ባሌ ባልሽ የምትሉ ሴቶች ካገባችሁ በኋላ ብናወራ አይሻልም ?! ስታገቡ ገደል ግቢ ከኔ አፍ አልወጣም እኔ አላልኩም ልትሉ አሁን የምታወሩ እረፉ ¡

=
💫 አትረበሹ ...

«የመልካም ሰዎች መጨረሻ ከመልካሞች ጋር በፍቅር መኖር ነዉ።»

#ፍቅር
=
t.me/https_Asselefya1
💫 አንድ ቀን በመካከላችን ያለዉ ርቀት ቀርቶ እንደፈለግን አብረን እንሆናለን! ኢንሻ አላህ


#አብሽሩ
=
t.me/https_Asselefya1
💫  ልክ እንደ ቡና ..ሂወታችን መልል በሆነበት አጋጣሚ የመኖርን ጣዕም የሚሰጡን ሰዎች አሉ። ሰላም ለነሱ...ሰላም ለነዛ ዉብ ልቦች ...!

#ሰላም
=
t.me/https_Asselefya1
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️

♨️የኒካህ ፕሮግራሜ እጂግ በአማረ ሁኔታ ዛሬ ተፈፅሟል‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

👉ከየአቅጣጫዉ መጥታችሁ ፕሮግራሜን ያደመቃችሁልኝ መሻይኾችና ኡስታዞች እንድሁም የሱና ወንድምና እህቶች

👉ወላሂ ከልቤ ደስ አስብላችሁኛልና በዱንያም በአኼራም ደስ ይበላችሁ‼️

♨️አመሰግናለሁ አላህ ምንዳችሁን ከፍ ያድርግላችሁ‼️

✍ወንድማችሁ ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 9/8/2017

👉https://t.me/murselseid
🧀ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ 🌹አልሀምዱ ሊላህ‼️ ♨️የኒካህ ፕሮግራሜ እጂግ በአማረ ሁኔታ ዛሬ ተፈፅሟል‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ 👉ከየአቅጣጫዉ መጥታችሁ ፕሮግራሜን ያደመቃችሁልኝ መሻይኾችና ኡስታዞች እንድሁም የሱና ወንድምና እህቶች 👉ወላሂ ከልቤ ደስ አስብላችሁኛልና በዱንያም በአኼራም ደስ ይበላችሁ‼️ ♨️አመሰግናለሁ አላህ ምንዳችሁን…
እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልáˆ