💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
04-ضلال جماعة الأحباش
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

      «ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ»

📄ክፍል: 04

🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
 
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12205
ረመዷን ወጣ፤ ገፍላዉም ቀስ-በቀስ መጣ፡፡
አላህ  መዘናጋትን እስከመጨረሻው ያንሳልን፡፡

ረመዷን ብዙዎች ወደራሣቸው እንዲመለከቱ አድርጓል። ተጨባጫቸውን አሳይቷቸዋል። በርካቶችም ራሣቸዉን እንዲያድሱና እንዲለውጡ ምክንያት ሆኗል፡፡አላህ እስከዘላለሙ ከመጥፎ ሥራ ይንቀለን፡፡ሙሉ መመለስንም ወደሱ ይመልሰን፡፡በመንገዱም ላይ ፅናቱን ይለግሰን፡፡

ስናገኘው እጅግ ደስ ከሚያሠኙን ነገሮች አንዱ ኢማን ነው፡፡ ኢማናዊ ሕይወት ደስ ይላል፡፡ ደስታንም ይሠጣል። ለሌላም ያተርፋል። የኢማን ሙቀት አይሰለችም፣ አይኮሰኩስም።በቆዩበት ቁጥር ከዉስጡ ባልወጣን ያሠኛል።የወንጀል ሕይወት ደስታው ቅብ እና ጊዜያዊ ነው።ጥሩ ይመስላል እንጂ አይደለም።በሂደት ይኮሰኩሳል፤ሰላም ይነሳል፣ ይረብሻል። መጥፎ ነገር መጥፎነቱ ቆይቶም ቢሆን ይገባል።ሰዎች ድንገት በሆነ አጋጣሚ የኃጢአትን መጥፎነት ተረድተው መስተካከል አለብኝ፤ እዚህ ላይ ማቆም አለብኝ ብለው የወሰኑ እንደሆነ እኔን ትቶ እንዴት? ማለት ሸይጧንነት ነው።መለወጣቸውን አለማመንና አለመቀበልም እኩይነት ነው።በአስመሳይነትና ዉሸታምነት መፈረጅም በደል ነው።

ረመዷን መልካም ወር ነዉና ሰዎች ወደ ረመዷን በገቡበት ሁኔታ ላይወጡ ይችላሉ። ጥቁር ለብሰው ገብተው ነጭ ተሸልመው ይወጡ ይሆናል ።ከነጭቃቸው ገብተው ታጥበዉና ፀድተው ይሆናል።አንድ ሰው ወደ መልካምነት ሲቀየር ልንደሰትለትና እንዲፀናም ልናግዘውና ልንተባበረው ይገባል። ቀድሞውኑ ለሰው መልካምን አለመመኘት መናጢነት ነው። የሰው ሸይጣን ማለት አላህ ረመዷንን ሰበብ አድርጎላቸው በተለወጡ ሰዎች በር ላይ ቆሞ ወደ መጥፎ ሥራቸው እንዲመለሱ የሚወተዉት ነው።

እና ቶብተናል ያሉ ሰዎችን አትፈታተኗቸው።ወደ አላህ መስመር የተመለሱትን አትረብሿቸው።
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
* ፆም አያልቅም።
* ቁርኣን ጥሎ አይሄድም።
* መስጂዶች አይዝዘጉም።
* አጅር አይቋረጥም።
"እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ።" [አልሒጅር፡ 99]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
ስለ እፎይ ከኢድ ሶላት በኋላ የቀረበ ግጥም
Hussin
ስለ እፎይ ከኢድ ሶላት በኋላ የቀረበ ወኔ ቀስቃሺ ገራሚ ግጥም ! አላሁ አክበር !

ሙስሊም ተቸግሮ በረንዳ ላይ ቢያድርም
በረሱል ለመጣ አይደራደርም !

=
ኡክቲ ምን አልባት ዛሬ ደመወዝ ተከፋይ ልትሆኝ ትችያለሺ
ጨው፣ በርበሬ የተለያዪ የቤት አስቤዛወች አለቁ
ብለሺ ላትጨነቂ ላታስቢ ትችያለሺ በመዳምሺ
ስር ስላለሺ ካንች የሚጠበቀው አለቀ ብሎ መናገር ነው።


የምታገኝውን ብር ትኩረት ላሰጭው ለዚህ ለዚህ
ብለሺ እቅድ ላታወጭበት ትችያለሺ
ያማረሺን ገዝተሺ ልትለብሺበት ትችያለሺ
ብር ለጠየቀሺ ሁሉ ልሰጫቸው ትችያለሺ
በነሻጣ ገብተሺ የሆኑ ጓደኞችሺ ለመስጅድ ወይም ለተለያዩ ነገሮች ሲሰድቁ አንችም ሳታስቢበት በነሻጣ50ሺህ ከዛም በላይ ልትሰድቂ ትችያለሺ
ዛሬ ማንም ሊወድሺ ሊያቀማጥልሺ ሊያሞግስሺ ይችላል

የስደቷ  ጀግና የስደቷ አይበገሬ በመሳሰሉትን ቃላት  ሊያሞግሱሺ ይችላሉ
ስደት ላይ ደመወዝ ተከፋይ ይህ ሁሉ ነገር ስላለሺ  ይሆናል

የሚያሳዝነው ሀገር ስገቢ  ደመወዝ የለም ከላይ የተዘረዘሩት ከሞላ ጎደል እንጅ የሉም ያኔ በጣም ይቆጭሻል ያኔ መቆጨት  ግን ጥቅም የለውም ከንቱ ነው እና  ከወድሁ አስቢበት የኔ እህት ካለሺ ጠላቶችሺም ይወዱሻል ከሌለሺ ወዳጆችሺም ይጠሉሻል እና ሁሉን ነገር በጥንቃቄ የነገን በማሰብ በአላህ ፍቃድ ስበቦችን አድርሺ!!

=https://t.me/mkr_lesetochi
ሚድያ ላይ እዩልኝ እዩልኝ የበዛበት ትዳር ዘላቂነት የለዉም። በሀቂቃ እያየን ነዉ። እና እህቶች እባካችሁ ትዳራችሁ ጠብቁ ሁሉ ነገር ሚድያ ይታይልኝ አትበሉ ሚድያ የሚወጣ እና የማይወጣ ለይታችሁ እወቁ አሃ! ባል ተብየዎች ራሱ ሚስቶቻችሁ አደብ አሲዙ እንዴ ምንድነዉ ባል የሚስቱ ተቆጣጣሪ አይደል ወይ !? ታድያ መረን ስትለቅ ዝም የሚባል ለምንድነዉ !?

=
ወንዶች አልገባችሁም እንጅ በአንድ አበባ የሚፈታ ችግር ነዉ ተራራ የምታሳክሉት። አሁን ተግባባን አይደል ¿¡

=
t.me/https_Asselefya1
«ሀብታም ሆንክም ድሀ ሆንክም ተመቸህም አልተመቸህም   ወደክም  ተነሳህም  ሁሉም ይረሳል። ቀለል አድርገህ ህይወትን ኑራት !

=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉የህይወት ፆም !
~

ረመዷን ያስተካከዉ ነፍሳችንንረመዷን እንደወጣ ልናበላሽ አይገባም። ረመዷን ያፀዳትን ቀልባችንን ነፍሳችንን ረመዷን ሲወጣ በወንጀል በችልተኚነት ፣በዱኒያ ፍቅር ፣በስንፍና ልናበላሸዉ ልናደፈርሰዉ አይገባም።

=
t.me/https_Asselefya1
“ከሴት ጋር የሚያስተዋውቅህ ጓደኛ
መጥፎ ጓደኛ ነው።”

ሸይኽ ሰሊም አልኹኺ
Surah-Ad-Dukhaan-سورة الدخان||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

«تلاوة ؎اشؚ؊  || سوع؊ الدخان»

┏┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┓
t.me/https_Asselefya1/24661
┗┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┛
Surah Ghaafir-سوع؊غافع||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
«تلاوة ؎اشؚ؊  || سوع؊ غاغع

=
አንዳንድ ሰዎች በነሱ ቃላት ባለመሰበራችን፣ ባለመተገዛችን፣ ከአላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በተሰጠን ጥንካሬ ስንጠነክርባቸዉ ይናደዳሉ!

ለነዚህ ሰዎች መልሳችን 〖مُوتُواْ بِغَيۡظِكُمۡۗ〗
በኛ ጥንካሬ ከተናደዳችሁ? በቁጭታችሁ ሙቱ ነዉ!!

#ለተልካሻ_ቃላት ቦታ አትስጡ! ቤተሰብ፣
~አንዳንዴ እኮ አንዳንድ ጊዜ ሐጃዎቻችንን፣ ችግሮቻችንን፣ ድካሞቻችንን፣ህመሞቻችንን ... ሌላው ቀርቶ ደስታዎቻችን ጭምር የማንናገርበት ጊዜ አለ።

ወዳጆቻችን ሆይ ደብቀን ወይም ለናንተ ቦታ አጥተን ሳይሆን እናንተኑ ላለማስቸገር ብለን ነው። እንዴት ሳይነግረን፣ እንዴት ሳንሰማ፣ እንዴት ሳይጠራን፣ እንዴት ሳናውቅ ... ብላችሁ ብትወቅሱ በርግጥ እውነት አላችሁ ። በዚያው ግን መልካም ጠርጥሩ።

ዱንያ የብዙዎችን ዐቅል ይዛለች። ብዙዎችን በውክቢያ ዓለም ውስጥ ከታለች። ለሐዘኑም፣ ለሰርጉም፣ ለዐቂቃውም፣ ለምርቃቱም፣ ለማግባቱም፣ ለህመሙም፣ ለችግሩም ... ሰውን ማስቸገር ደግም ጥሩ አይደለም  የሚል ሀሳብ አለን።

በረካ ሁኑልን።
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
🌹ይቀመጡ ስጦታ መጥተዉልኝ ነዉ ¡ ስጦታ ብርቁ በሉ አዎ ብርቀኛ ነኝ ህእ ¿

=
" አንችን መድረስ ሲያቅታቸዉ "በስድብ" ስምሽ በማጥፋት" ደካማ ጎንሽ በመንካት ሊጥሉሽ ይሞክራሉ ግን አንች ራስሽ ጠንቅቀሽ እወቂ ከዛ ያሉት ቢሉ የፈለጉት ድንጋይ ቢፈነቅሉ አንችን ከአላማሽ ከግብሽ ሊያስቀሩሽ አይችሉም። አንች ብቻ "ኮንፊደንስ" ይኑርሽ አቅጣጫ ቀይረሽ ብልጠሻቸዉ ሂጅ ከፍ በይ ከራስሽ ጋር ብቻ ተወዳደሪ ሰዎች ተያቸዉ ደንታ ሰጥተሽ አትመልከች ምልከታሽ ወደ እራስሽ ብቻ ይሁን !

=
t.me/https_Asselefya1