💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
⚠️የዛሬዋን 29ኛ ሌሊት ወጥሩ⚠️
.
አቡ ሁረይራህ ባስተላለፈው ሐዲሥ ነቢያችን صلَّى الله عليه وسلَّم እንዲህ ብለዋል፦
«ለይለተ-ል-ቀድር 27ኛው ወይምበ29ኛው ሌሊት ናት። በዚህች ሌሊት በምድር ላይ ያሉ መላኢካዎች ለቁጥር ያዳግታሉ።»

‏السلسلة الصحيحة (2205)[]
📚በረመዷን ወር ተቀርተው ያለቁ ደርሶች በቅደም ተከተል

نصاٸح للأخت المسلمة في رمضان ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1541

❷ فاٸدة في اغتنام رمضان ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1551

❸ أحادیث رمضان مع شرحها ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1582

❹ عشرُ نصاٸح للمرأة المسلمة ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1594

کتاب الصیام من کتاب الفقه المیسر ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1600

🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን وفقه الله

ሌሎች ደርሶችን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
⤥⤥⤥ t.me/Durus_AbuUseymin
• ያ ረቢ! እኔን ለኔ አትተወኝ፡፡
መሃይምነት ዕውቀት፣ ስህተት ትክክል፣ ሀሰት እውነት ሊመስለኝ ይችላልና እኔን ለኔ አትተወኝ፡፡ዉሃ መስሎኝ ጉድጓድ፣ ጭቃ መስሎኝ እሣት ልረግጥ እችላለሁና እኔን ለኔ አትተወኝ፡፡ ገመድ መስሎኝ እባብ፣ ዳቦ መስሎኝ ድንጋይ ላነሳ እችላለሁና እኔን ለኔ አትተወኝ፡፡

~ አምላኬ ሆይ እኔን ለኔ አትተወኝ፣
~  ለአውቃለሁ ባይነቴ አትተወኝ፣
~ ለማይታመነው ጤንነቴ  ትተወኝ፣
~ ለሚከዳው ጉልበቴ አትተወኝ፣
~ ለሚዝገው ብልጠቴ አትተወኝ
~ ለሚያልፈው ብልሃቴ አትተወኝ፣
~ ለሚፈርሰው ምሽጌ አትተወኝ፣
ወዳጆቼ አላህ ከ እናንተ ጋር ይሁን!
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ቁርአን ጁዝ ②⑨
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም

«الليلة  (➈➁) رمضان ١٤٤٦»

ጁዝ ➁➈

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

  ──────⊹⊱✫⊰⊹─────
t.me/https_Asselefya1/24617
ነገ እሁድ ዒደል ፊጥር ነው።
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
عاجل:

‏رؤية هلال شوال في تمير..
‏وغداً الأحد أول أيام عيد الفطر بالسعودية .
ቁርአን ጁዝ ③⓪
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም


⁍ጁዝ ➂⓪

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

  ──────⊹⊱✫⊰⊹─────
t.me/https_Asselefya1/24622
ዉድና የተከበራችሁ ብርቅዬ የቻናላችን ቤተሰቦች ብዙ ዒዶች አብረን አሳለፍን እኮ በሉ «ዒድ ሙባረክ» አላህ የሁላችንንም መልካም ስራዎቻችን ይቀበለን !

🎉ፏ ያለ የደመቀ ዒድ ተመኘሁላችሁ!

بنت أراغاو
=
የዒድ ተክቢራ
በዚፍር ኢብኑ ራሺድ ድምፅ
ጣፍጭ ተክቢራ

ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው

تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》

=
تلاوة
ረመዷን ስለተለየኸን አዝነናል‼️

አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!

በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።

=
t.me/https_Asselefya1
تكبيرات العيد - العفاسي دقة عالية HD
TheMuslimGroup
ኢድህ ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ከደስታህ ጎን ለጎን በኢባዳና በመልካም ስራ ላይ ጠንክር።

تقبل الله مني ومنكم
=
t.me/https_Asselefya1
የዒድ አደራ
~
አይናችንን እንስበር፣ አጅነቢይ ከመመልከት እንቆጠብ።
ሀሳን ብኑ አቢ ሲናን - ረሒመሁላህ - ከዒድ ሲመለሱ "ስንት ቆንጆ ሴቶችን ተመለከትክ?" ብላ ሚስታቸው ብትጠይቃቸው
"ወጥቼ እስከምመለስ ድረስ ከአውራ ጣቴ ውጭ አልተመለከትኩም" ብለው ነበር የመለሱት።

ሱፍያን አሠውሪ - ረሒመሁላህ - ደግሞ "በዚህ ቀናችን የመጀመሪያ ስራችን እይታችንን መስበር ነው" ብለዋል።
አደራ በዚህ በተከበረ ቀን ከየትኛውም ሐራም ነገር እንቆጠብ። ጌታችንን አናምፅ።
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል።

#ከደጋጎቹ_ቀዬ

=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
🔖 ሰላም ሰግደን ተመለስን

عيد الفطر ١٤٤٦

=
"ليس العيد لمن لباس جديد
إنما العيد لمن نجا يوم الوعيد.

تقبل الله منا ومنكم، عيدكم مبارك



ኢድ ሙባረክ

ام فاروق