💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከሴቶች ሁሉ የምትለይበት አንድ እንኳን መለያ ነገር ይኑረሽ ! ሁሉም አንድ ናቸዉ እያሉ ተቸገርን እኮ ከአሁን በኋላ መለያ ነገር ይኑራችሁ ማለቴ ነዉ እ¡

=
ያረብ ቀሪ ሀያትችንን አሳምርልን መልካሙ ምረጥልን ያለፈ ላይመለስ ሄደ ቀሪዉ እድሜ በአግባብ እንጠቀምበት ዘንድ እገዛህ አይለየን ! እኛ ያለ አንተ ምንም ነን 🤲

=
اللَّهمَّ أعزَّ الإسلام والمسلمين، وأذلَّ الشرك والمشركين، ودمِّر أعداءك أعداء الدِّين، وانصر عبادك المُوحدين، واجعل بلادنا آمنةً مُطمئنة وسائر بلاد المُسلمين
=
ቁርአን ጁዝ ②⑧
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም

«الليلة  (➇➁) رمضان ١٤٤٦»

ጁዝ ➁➇

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

  ──────⊹⊱✫⊰⊹─────
t.me/https_Asselefya1/24600
Surah-Az-Zumar-سورة الزمر‎||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

«تلاوة خاشعة  || سورةالزمر»

┏┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┓
t.me/https_Asselefya1/24602
┗┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┛
Surah-Az-Zukhruf-سورة الزخرف||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

«تلاوة خاشعة  || سورةالزخرف»

=
{ تَبَارَكَ الَّذِي إِنْ شَاءَ جَعَلَ لَكَ خَيْرًا مِنْ ذَلِكَ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ وَيَجْعَلْ لَكَ قُصُورًا }

=
« ወሬ ካበዛሁኝ እና ብዙ ከተጫወትኩኝ እመኑኝ ለኔ  Special ሰዉ ናችሁ ማለት ነዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
ካገባሽ አይቀር እንድህ ያለ ረጁል አግቢ !

=
አፉን  ያልከፈተ  አሳ ማንም አያጠምደዉም።

ተግባብተናል አይደል ¿

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉እኛ ሴቶች እንዲህ ሚዛናዊ ሁኖ ካኖረ ተአዱድ አንጠላም። እናንተ ሚዛናዊ ሁኑ ሴቶች ሴቶች እያላችሁ አትዘምሩ ! ያለ ምክንያት አልተቃረንም! የናተ የተንሻፈፈ ሚዛን እንጅ ! ሸሪአ ያለ ሌላ እናንተ የምትፈፀሙት ለስሜታችሁ የሚመች ብቻ እንደት ነዉ ታድያ !? ልክ ሸሪአ ባዘዘ መልኩ ፈፀሙ አንድት ሴት ድምፀ አታሰማም። መርሀባ የምትል ግን በስሜታችሁ ስትሄዱ ማንም አይቀበላችሁ እንደወረደ የምንቀበል ሸሪአ እንጅ የግለሰብ ስሜት አይደለም።

=
ስነ ምግባር ማጣትሽ ገንዘብሽ አልደበቀዉም
የስራሽን አለማማር ልብስሽ ሊሸፍንልሽ አልቻለም
አደብ የሌለዉን ሰዉ ምንም ሊደብቀዉ አይችልም።


#ዐደብ

=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
⚠️የዛሬዋን 29ኛ ሌሊት ወጥሩ⚠️
.
አቡ ሁረይራህ ባስተላለፈው ሐዲሥ ነቢያችን صلَّى الله عليه وسلَّم እንዲህ ብለዋል፦
«ለይለተ-ል-ቀድር 27ኛው ወይምበ29ኛው ሌሊት ናት። በዚህች ሌሊት በምድር ላይ ያሉ መላኢካዎች ለቁጥር ያዳግታሉ።»

‏السلسلة الصحيحة (2205)[]
📚በረመዷን ወር ተቀርተው ያለቁ ደርሶች በቅደም ተከተል

نصاٸح للأخت المسلمة في رمضان ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1541

❷ فاٸدة في اغتنام رمضان ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1551

❸ أحادیث رمضان مع شرحها ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1582

❹ عشرُ نصاٸح للمرأة المسلمة ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1594

کتاب الصیام من کتاب الفقه المیسر ➷➷
t.me/Durus_AbuUseymin/1600

🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን وفقه الله

ሌሎች ደርሶችን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
⤥⤥⤥ t.me/Durus_AbuUseymin
• ያ ረቢ! እኔን ለኔ አትተወኝ፡፡
መሃይምነት ዕውቀት፣ ስህተት ትክክል፣ ሀሰት እውነት ሊመስለኝ ይችላልና እኔን ለኔ አትተወኝ፡፡ዉሃ መስሎኝ ጉድጓድ፣ ጭቃ መስሎኝ እሣት ልረግጥ እችላለሁና እኔን ለኔ አትተወኝ፡፡ ገመድ መስሎኝ እባብ፣ ዳቦ መስሎኝ ድንጋይ ላነሳ እችላለሁና እኔን ለኔ አትተወኝ፡፡

~ አምላኬ ሆይ እኔን ለኔ አትተወኝ፣
~  ለአውቃለሁ ባይነቴ አትተወኝ፣
~ ለማይታመነው ጤንነቴ  ትተወኝ፣
~ ለሚከዳው ጉልበቴ አትተወኝ፣
~ ለሚዝገው ብልጠቴ አትተወኝ
~ ለሚያልፈው ብልሃቴ አትተወኝ፣
~ ለሚፈርሰው ምሽጌ አትተወኝ፣
ወዳጆቼ አላህ ከ እናንተ ጋር ይሁን!
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan