💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
@m2vbot
Convert To Voice
🌸ቁርአን የአላህ ስጦታ🌸
➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር!!

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

👑ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

https://t.me/Asselefya1
➲ውድ እህቴ!

➛አርዐያ አድርገሺ እነማንን መከተል እንዳለብሺ ጠንቅቀሺ እወቂ!!
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ የሽርክ አደገኝነትና መዘዙ
🔖የሽርክ ባለቤት፦

◾️ስራውን ሁሉ ውድቅ ይሆናል
◾️ጀነትን በሱ ላይ እርም ይሆናል
◾️ዘልአለም እሳት ውስጥ ይኖራል
✅ ለነብያቶች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ

🔻【ክፍል 1⃣8⃣】
〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
قَال ابنُ القيِّم:

ÂŤ‏والمَرأة ينبغي لها ؼذا خَاطبت الأجانب أن تُغلظَ كلامها وتُقوِّيه، ولا تليِّنه وتكسِره؛ فإنَّ ذلكَ أبؚد من الرِّيبة والطَّمع فيها».

• كَذلك كُن | رسالَة للنِّساء.
22 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖

↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 2⃣2⃣
〰〰〰〰

🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲እድሜ ዶላር ሆኖ ሲመነዘር ቢኖር
ችግር ከምድር ጠፍቶ ሞቶ እንኳ ቢቀበር
የሚያስደምም ነገር በዝቶ ቢታይባት
አለም ጨለማ ናት ተውሂድ ከሌለባት።

🖊 H
➲"ወንጀልህ በዝቶ እምባህ የቀለለህ ሰው ሆይ!ለአለማልቀስህ አልቅስ ደጋጎቹ ምርጥ የአላህ ባሪያዎች አላህን ከመፍራታቸው ጋር ያለቅሱ ነበር፤አንተ ግን ወንጀልህ ብዙ ከመሆኑ ጋር ትስቃለህ " ይላሉ
ኢብኑል ጀውዚይ ረሒመሁሏህ አልኸዋቲም ከተሰኘው ኪታባቸው ገጽ
254

➥ጌታችን ሆይ ! ትእዛዝህን አጉድለን ፣ክልከላህን ተዳፍረን በወንጀል ውስጥ ተዘፍቀን፣ ሳቅ በማብዛት ውለን የምናመሽ ወንጀለኛ ባሪያዎች ነን በእዝነት ማረን ወደ ድናችንም መልሰን

✍Ibnu Seid

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"አላህ ዘንድ በጣም ተወዳጁ ባሪያ ለቤተሰቡ ጠቃሚ የሆነው ነው" ይላሉ መልእክተኛው ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
[ሶሒሑል ጃሚእ 172]
​​ٰ
✏‏قال الشيخ سليمان الرحيلي
-حفظه الله-:

ـ"لا يَنفعُ المالُ ولا الجمالُ في مُجابَهةِ أعباءِ الحياة الزّوجية، بَلْ لابُدّ مِنْ التّدَيُّنِ وحُسنُ الخُلق، لأنّ طريق الحياة الزوجية طويل ويحتاج لاستمراره الى التدين وحسن الخلق بين الزوجين".

#مُحاضرة حَقُّ الزَّوجيْن

https://t.me/Asselefya1
↪️ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️ ‏سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
سورة الكهف كاملة للقارىء عبدالله الجهني
🔁 سورة الكهف 🔁

🔺ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት

🎙القارئ عبدالله الجهني

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➽ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ:- ለዐቂዳህ ትኩረት መስጠትህና ተውሒድን ለማወቅ መጓጓትህ አንተ በመልካም ሁኔታ ላይ መሆንህን ያመላክታል ይህ በማምኛውም ሙስሊም ላይ ያለ ግዴታ/ዋጅብ ነው።
ምንጭ:- አል-ሙንተቃ❨79❩

▫ሙስሊሞች ሆይ ! ለተውሒድ እና ለዐቂዳ ልዩ ትኩረት እንስጥ !

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ኹጥባ በኸይር ላይ መተባበር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

🌐 وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ

🌐 በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ ላይ አትረዳዱ አላህን ፍሩ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲በኒቃብ የተሸፋፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ጸሀይ ነች። ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም!!

ያኦኽቲል ጋሊህ በኒቃብሺ ሺፍን በይ!