💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከሰጠኋችሁ ቆየሁ አይደል ዉሰዱ ወቅታዊ ማስታወቂያ መስሪያ ✌️
«ህይወት  ከአላህ  ለአላህ ወደ አላህ መሆኑን በተረዳን ጊዜ ቀላል ትሆናለች !Âť

=
t.me/https_Asselefya1
ለቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጅአ  አጋዥ ነጥቦች
ሙሐመድ ሲራጅ «አልከሚሴ»
🔖 ለቁርአን ሂፍዝ እና ሙራጅአ  አጋዥ ነጥቦች ..! ÂŤ አጠር ያለ ዳሰሳ»

🎙በሙሐመድ ሲራጅ «አል ከሚሴ»

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
«ማግባት ደስ ይላል  ነገር ግን  የሚወደን የምንወደዉ ሰዉ እንደማግባት ደስታ እና እረፍት የለም።»

=
t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ⑮
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም

«الليلة  (➄➀) ŘąŮ…؜ان ٥٤٤ٌ

⁍ ጁዝ ➀➄

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

  ──────⊹⊱✫⊰⊹──────
 
t.me/https_Asselefya1/24335
ይሄ የሶላት ሸርሸፍ ብዙዎች እንደወደዱት ይነግሩኛል አረ ዛሬም የቅርብ ወዳጄ ደርሷት በጣም እንደወደደችዉ ነገረችኝ እና እናንተ የኔ ቤተሰቦችም ተጠቀሙ ብዬ ነዉ ። መገኛ ሹክ ልበላችሁ ብዬ ለሳኡድዎች ፦ ከሱቅ በደረቴ ታገኛላችሁ ! ሱቅ በደረቴ የሶላት ሸርሸፍ ብቻ ሳይሆን ጂልባቦችም፣ ኒቃቦችም፣ የሶላት መስገጃ ስጃዳም ፣ የወንዶች አልባሳት ማንኛዉም አይነት ኪታቦች ፣ ቁርአኖች ፣ በፈጋችሁት አርማ ኮቦች ስአቶችም ጭምር ይሰራሉ.. ሌሎችም ይገኛሉ ! ማየት ማመን ነዉ ጆይን ብለዉ ይሸምቱ ! ለ1ወር ማንኛዉም እቃ ዋጋ ቅናሽ እንደተደረገም ሰምቻለሁ ታድያ ምን ትጠብቃላችሁ ዳይ ወደ ሽመታ....!

=
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ይሄ የሶላት ሸርሸፍ ብዙዎች እንደወደዱት ይነግሩኛል አረ ዛሬም የቅርብ ወዳጄ ደርሷት በጣም እንደወደደችዉ ነገረችኝ እና እናንተ የኔ ቤተሰቦችም ተጠቀሙ ብዬ ነዉ ። መገኛ ሹክ ልበላችሁ ብዬ ለሳኡድዎች ፦ ከሱቅ በደረቴ ታገኛላችሁ ! ሱቅ በደረቴ የሶላት ሸርሸፍ ብቻ ሳይሆን ጂልባቦችም፣ ኒቃቦችም፣ የሶላት መስገጃ ስጃዳም ፣ የወንዶች አልባሳት ማንኛዉም አይነት ኪታቦች ፣ ቁርአኖች…
እዚህ ቻናል ማንኛዉም የማስተዋዉቀዉ ነገር ለመሸመት ስትሄዱ ከኔ ቻናል እንደሄዳችሁ ተናገሩ አስተያየት ይደረግላችኋል እሺ ! ካልተደረገላችሁ በቦት ሹክ ትሉኛላችሁ 🫰
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"اللهم إني أسألك: فعل الخيرات، وترك المنكرات، وحب المساكين، وأن تغفر لي وترحمني، وإذا أردت فتنة في قوم فتوفني غير مفتون أسألك حبك وحب من يحبك وحب عمل يقرب إلى حبك "

=
Surah-Yusuf-سورة يوسف‎||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

«تلاوة ؎اشؚ؊  || سوع؊  يوسف»

╭┈──── •📚•
╰┈➢ 
t.me/https_Asselefya1/24342
ጨክን! ታተርፍበታለህ!
~
ሶደቃ ላይ ድፍረት ይኑርህ። ዘካህን ለማውጣትም አትንቀጥቀጥ። በርግጠኝነት ዛሬ ከምትጓጓለት ገንዘብ ይልቅ የአኺራው ሽልማት የበለጠ ነው። ብልጥ ሁን። ከዛሬ ለነገ ቅድሚያ ስጥ። ከዐርሹ በላይ ያለው ጌታ እንዲህ ይላል፦

{ وَٱلۡـَٔاخِرَةُ خَیۡرࣱ وَأَبۡقَىٰۤ (17)}
"መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁልጊዜ ዘውታሪም ነች።" [አልአዕላ: 17]

እወቅ! ነፍሲያን አሸንፎ ሶደቃ ላይ መሳተፍ፣ ዘካን ማውጣት ትልቅ ጀግንነት የሚጠይቅ ጀብዱ ነው። ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
فإن الصدقـة مـن جنس القتـال، فالجبـان يرجف والشجاع يثبت
"ሶደቃ ከውጊያ አይነት ውስጥ ነው። ፈሪ ሲርገፈገፍበት ጀግና ይፀናበታል።" [አልፈታዋ: 14/95]
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ረመዷን 27/1444)
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMune
ለእናት እና አባትህ
ክብር ያድላቸዉ
ከአንድት ሴት ልብ ላይ
ንጉስ ነህ ልጃቸዉ።


=
t.me/https_Asselefya1
አንድ ታላቅ ወንድም ካለሽ
ባንች የሚቀና፣ የሚቆጣጠርሺ ፣በአለባበስሺ
በአህዋልሺ አጠቃላይ  በሁሉም ነገሮችሺ የሚያስብ ወንድም ካለሺ
.
.
.
.
.
.
2 አባት እንዳለሽ እወቂ
!!
ተንከባከቢያቸው አክብሪያቸው
በሁኔታሺ   ጠንካራ ሴት ሁነሺ አስከብሪያቸው
«ዱአ አደረኩልሽ መባል
ከሁሉም የተሻለ የፍቅር መግለጫ ቃል ነዉ።
Âť

#ዱአ
=
t.me/https_Asselefya1