تصحيح التلاواة ❶
<unknown>
↪️ተከታታይ ደርስ የቁርኣን ትምህርት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➲አቀራርን ማስተካከል ክፍል ①
🌾ᴍᴇʀᴋᴇᴢ ᴀʙᴜ ᴍᴜsᴀ🌾
🎙By: Abul Absa Nasir Muhammed
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➲አቀራርን ማስተካከል ክፍል ①
🌾ᴍᴇʀᴋᴇᴢ ᴀʙᴜ ᴍᴜsᴀ🌾
🎙By: Abul Absa Nasir Muhammed
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ልጆች መልካም ቃላቶችን እንዲናገሩ ማለማመድ!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➥ የአንድን ሰው ኢማን ጠቋሚ ከሆኑ ስነ-ምግባሮች መካከል አንዱ እውነተኛ
መሆኑ ነው፤ የእውነት ተቃራኒ ደግሞ ሐሰት ነው፡፡ ሐሰት ከንፍቅና ባህሪዎች
መካከል አንዱ ባህሪ ነው ፤ ኢስላም ከሐሰት አስጠንቅቋል እውነተኛ በመሆን
ላይ አነሳስቷል ፤ ሕይወትን ለማረጋጋት ስነ-ምግባርን ለማስተካከል መሰረት
በመሆኑ በትንሹም ይሁን በትልቁ በነፍስ ወከፍም ይሁን በማህበረሰብ ደረጃ
እውነተኛነትን እና ምስጉን ስነ-ምግባርን ማስረጽ ተገቢ ነው።
➥በተለይም ህጻናት ትክክለኛ የሆነ እድገት ይሻሉ ፤ ከህጻናቶቻችን ጋር ያለን የባህሪ ግንኙነት ዞር ብለን ብንመለከት በርካታ ችግሮች እንዳሉብን እንገነዘባለን፤ ይህም ንግግራችን ከተግባራችን ጋር መቃረኑ ፤ ለእነርሱ ቃል የገባነውን አለመሙላቱ እና መዋሸቱ ፤ ከህጻናቶች ጋር የሐሰት ቃል ኪዳን መግባት ቅጥፈት ነው።
ይህን አስመልክቶ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ሐዲስ ተናግረዋል፡-
رواه ابي هريرة رضي الله عنه "من قال لصبي تعال هاك ثم لم يعطه شيئا فهي كذبة”
አቡ ሁረይራ ረድየሏሁ አንሁ ከረሡል صلى الله عليه وسلم ሰምተው የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
✅“ለህጻኑ ና ይህን እሰጥሃለሁ ብሎ ካልሰጠው እርሷ ቅጥፈት ነች፡፡”አህመድ፡
ولهذا الحديث شاهد من حديث عبد الله بن عامر – رضي الله عنهما أنَّه قال أتی رسول صلی الله عليه وسلم : في بيتنا وأنا صبي ، قال : فذهبت أخرج أللعب فقالت أمي : يا عبد الله تعال أعطيك . فقال رسول صلى الله عليه وسلم : وما أردت أن تعطيه ؟ قالت : أعطيه تمرا. قال فقال رسول ، صلى الله عليه وسلم
: " أما إنك لو لم تعطه شيئا كتبت عليك كذبة"
➢ዓብደሏህ ብን ዓምር ረድየሏሁ አንሁ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፏል፡-
➥“እኔ ህጻን እያለሁ የአላህ መልክተኛ ቤታችን መጡ ፤ ከዚያም ልጫዎት ከቤት ወጣሁ እናቴም “ዓብደሏህ ና ልስጥህ” አለችኝ ፤ የአላህ መልክተኛ ፡ “ምን ልትሰጭው ፈልገሽ ነበር?” አሏት እርሷም “ተምር” በማለት መለሰች፤ የአላህ መልክተኛም፡“ተምር ባትሰጭው በአንች ላይ ውሸት ይጻፍብሻል፡፡” አሏት፡፡
አቡዳውድ፡ አህመድ፡
➽ከሁሉ ከባዱ አማና (አደራን መጠበቅ) ነው፡፡ ዲን በትእዛዛት እና በክልከላዎች የተሞላ ነው ፤ እውነተኛነት የአማና ማሟያው ነው፡፡ በረሡል
صلى الله عليه وسلم ሐዲስ አማና ከእውነተኛነት ጋር ተቆራኝቶ አመጧቸው እውነተኛነት የአንድ
ሰው የኢማን ምልክት ሲሆን እርሷን ለተወና ከእርሷ ላገለለ ደግሞ የኒፋቅ ምልክት ተደርጋ ትቆጠራለች፡፡

Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
✅ የኢልም ትልቅነት
✅ የላኢላሀ ኢለላህ መስፈርት
✅ የሰዎች የዲን አቀባበል ሁኔታ
🔻【ክፍል 1⃣1⃣】
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል 17
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🌐 النَّصِيحَةُ العَاشِرَةُ
🌐 አስረኛዉ ምክር
🔳 حُقُوقُ العُرْفِ بَيْنَ الزَّوْجَيْنِ
▪️በባልና በሚስት መካከል ባህላዊ መብቶች
➡️ ክፍል ①⑦ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🌐 النَّصِيحَةُ العَاشِرَةُ
🌐 አስረኛዉ ምክር
🔳 حُقُوقُ العُرْفِ بَيْنَ الزَّوْجَيْنِ
▪️በባልና በሚስት መካከል ባህላዊ መብቶች
➡️ ክፍል ①⑦ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid 32
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 3⃣2⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 3⃣2⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#በአዋጅ_ነው_ፀሎቱ!?
ቀን በሔደ ቁጥር ጥመቱ ገነነ፡
አሁንስ ፈፅሞ ከጉድ በላይ ሆነ፡
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
ጌታን የመለመን ምንዳው ቱርፋቱ፡
እንደዚህ አይደለም ይታወቅ እውነቱ፡
ከኩፋር ጋር ሆኖ እንዴት ነው ድሎቱ?
በመንግስት ትዕዛዝ በአዋጅ ነው ፀሎቱ!?
_______________________________
#በኑረዲን አል-አረቢ
➧በጽሁፍ➴➴➴➴
https://t.me/nuredinal_arebi/11149
➧ በድምጽ ➴➴➴
https://t.me/nuredinal_arebi/11173
➧ በቪድዮ ➴➴➴➴
https://t.me/nuredinal_arebi/11185
ቀን በሔደ ቁጥር ጥመቱ ገነነ፡
አሁንስ ፈፅሞ ከጉድ በላይ ሆነ፡
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
ጌታን የመለመን ምንዳው ቱርፋቱ፡
እንደዚህ አይደለም ይታወቅ እውነቱ፡
ከኩፋር ጋር ሆኖ እንዴት ነው ድሎቱ?
በመንግስት ትዕዛዝ በአዋጅ ነው ፀሎቱ!?
_______________________________
#በኑረዲን አል-አረቢ
➧በጽሁፍ➴➴➴➴
https://t.me/nuredinal_arebi/11149
➧ በድምጽ ➴➴➴
https://t.me/nuredinal_arebi/11173
➧ በቪድዮ ➴➴➴➴
https://t.me/nuredinal_arebi/11185
19 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 1⃣9⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 1⃣9⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
✅ ኢህላስና ላኢላሀኢለላህ
✅ በረካ መፈለግን በተመለከተ
✅ የሙወሂድ ጀነት መግባት
🔻【ክፍል 1⃣2⃣】

Kitabu Tewhid #33
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 3⃣3⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 3⃣3⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የመልካም ጓደኛ ቅድመ መስፈርቶች ሰባት ናቸው
~በዓቂዳው ሱንይ መሆን አለበት
~ በድኑ ተቅይ መሆን ይኖርበታል
~ አቅለኛ መሆን አለበት
~መልካም ስነምግባር ሊኖረው ይገባል
~ ከምቀኝነት፣ሐሜት፣ሁለት ፊት ከመኖር፣ የራቀ የተጠበቀ መሆን አለበት
~ ቃሉን የሚሞላ መሆን ይጠበቅበታል
~ የእሱን ሐቅ እንደምትጠብቅለት የአንተንም ሐቅ ጠባቂ መሆን አለበት
[አልቀዋኒኑል ፊቂሕያ 1፤291]
ኢማሙል አንዶሊስይ ከተናገሩት

ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት ክፍል 18
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📚 عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🌐 النَّصِيحَةُ العَاشِرَةُ
🌐 አስረኛዉ ምክር
🔳 الْحُقُوقُ الْاتِفَاقِيَّةُ بَيْنَ الزَّوْجَيْنِ
▪️በባልና በሚስት መካከል የጋራ ስምምነት የሆኑ መብቶች
➡️ ክፍል ①⑧ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📚 ሓያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
🌐 النَّصِيحَةُ العَاشِرَةُ
🌐 አስረኛዉ ምክር
🔳 الْحُقُوقُ الْاتِفَاقِيَّةُ بَيْنَ الزَّوْجَيْنِ
▪️በባልና በሚስት መካከል የጋራ ስምምነት የሆኑ መብቶች
➡️ ክፍል ①⑧ ↩️
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
✅
ሴት ልጅ በእጇ፣ በእግሯ፣ በሆዷና በጀርባዋ ላይ የሚገኙ ፀጉሮችን ማስወገድን በተመለከተ አንዳንድ ኡለማዎች ቢከለክሉም ጅምሁር (አብዘሀኛው) ኡለማዎች ግን ፈቅደዋል። ትክክለኛውም አቋም ይህ ነው። ምክንያቱም እንዳታስወግድ የሚከለክል ግልፅ የሆነ መረጃ ስለሌለ ነው።➲ ታላቁ ሊቅ ሀሰን አል በስሪ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላሉ :-
" እስቲጎፋር
➛በቤታችሁ ውስጥ በቀጠሮዋችሁ ቦታ
በመንገዳችሁ በሱቃችሁ ስትቀማመጡ
የትም ቦታ ሆናችሁ አብዙ ምክንያቱም የአላህ ምህረት መቼ እንደሚወርድ አታውቁም "
አት ተውባ ለብኒ አቢ ዱንያ ( 151 )
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
" እስቲጎፋር
➛በቤታችሁ ውስጥ በቀጠሮዋችሁ ቦታ
በመንገዳችሁ በሱቃችሁ ስትቀማመጡ
የትም ቦታ ሆናችሁ አብዙ ምክንያቱም የአላህ ምህረት መቼ እንደሚወርድ አታውቁም "
አት ተውባ ለብኒ አቢ ዱንያ ( 151 )
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሙናፊቆች ውሸት
✅ የአላህ ተአምር
✅ እውነተኛው ሸሀዳ
🔻【ክፍል 1⃣3⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ የሙናፊቆች ውሸት
✅ የአላህ ተአምር
✅ እውነተኛው ሸሀዳ
🔻【ክፍል 1⃣3⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➠ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ 【ረሂመሁሏህ】እንድህ ብለዋል፦
➥ ቀጥተኛውን ጎዳና ለማገኘት ከቁርአን እና ሱና ውጭ ፍለጋ ያካሄደ ከአላህ መራቅን እንጅ ሌላ ነገርን አይጨምርም።»
【መጁሙዕ አልፈታዋ 5/120】
https://t.me/Asselefya1
➥ ቀጥተኛውን ጎዳና ለማገኘት ከቁርአን እና ሱና ውጭ ፍለጋ ያካሄደ ከአላህ መራቅን እንጅ ሌላ ነገርን አይጨምርም።»
【መጁሙዕ አልፈታዋ 5/120】
https://t.me/Asselefya1
اَللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّيْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِيْ وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوْءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوْءُ بِذَنْبِيْ فَاغْفِرْ لِيْ فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوْبَ إِلاَّ أَنْتَ
✅አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡’

ኢልዛም
ኢብኑ/ሙነወር
🍀እርምት (ተከታታይ)🍀
ክፍል - 2⃣
[ኢልዛምን የሚመለከት ዳሰሳ]
------------
* ክፍል አንዱን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል:-
https://t.me/IbnuMunewor/2149
------------
ክፍል 3 በሌላ ርዕስ ይቀጥላል፣ ኢንሻአላህ።
ክፍል - 2⃣
[ኢልዛምን የሚመለከት ዳሰሳ]
------------
* ክፍል አንዱን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል:-
https://t.me/IbnuMunewor/2149
------------
ክፍል 3 በሌላ ርዕስ ይቀጥላል፣ ኢንሻአላህ።
Audio
◾️እንቁጣጣሽ አይመለከተንም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ እንቁጣጣሽ የሙስሊሞች አይደለም
✅ እንቁጣጣሽ ማክበር የተከለከለ ነው
✅ የካፊሮች አመት በአል ላይ መሳተፍ
↪️ ለዘመን መለወጫ፦
👉እንኳን አደረሳችሁ ❌
👉ከነሱ ጋር ማክበር ❌
👉ስጦታ መስጠት ❌
♻️የተከለከለ ተግባር ነው
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ እንቁጣጣሽ የሙስሊሞች አይደለም
✅ እንቁጣጣሽ ማክበር የተከለከለ ነው
✅ የካፊሮች አመት በአል ላይ መሳተፍ
↪️ ለዘመን መለወጫ፦
👉እንኳን አደረሳችሁ ❌
👉ከነሱ ጋር ማክበር ❌
👉ስጦታ መስጠት ❌
♻️የተከለከለ ተግባር ነው
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧ዒልም ኖሮት! አደቡ አኽላቁ (ስነ–ምግባሩ) የወረደ የዘቀጠ መሆኑን ቢያውቅ ኖሮ!
►ዒልምን ከመማሩ በፊት አደብን አኽላቅን (ስነ - ምግባርን) ይማር ነበር!!
✅አብደሏህ ኢብኑ ሙባረክ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ: -
➧ስነ-ምግባርን ለሰላሳ ዓመታት ያህል ተማርኩኝ! ዒልምን ግን ለሀያ ዓመታት ተማርኩኝ!!!
[غاية النهاية في طبقات القراء(١/١٩٨)]
እናማ #ስነ_ምግባራችንን እናስተካክል!!