💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
¶ የከለከለህ ሊሰጥህ፣ ያሳመመህ ሊያሽርህ፣ ያሳሰረህ ሊፈታህ፣ ያስጨነቀህ ሊያተርፍህ ነውና ሁሉም ከሱ መሆኑን እወቅ ከዚያም ውደድ!

=
t.me/https_Asselefya1
➩ከአላህ እርቀን ደስታን አንፈልግ ወዳጆቼ!

በእርግጥ ውጫዊ ደስታን ልናገኝ እንችላለን። ነገር ግን ውስጣዊ ደስታንና እርካታ ሰላም መሆንንና መረጋጋት ከአላህ ጋር እንጂ የትም አናገኛትም! አንተ ለአላህ ሁን ሂይወት ላንተ ትሆናለች።

http://t.me/https_Asselefya1
2025 አዲስ ቤት መስርተናል ጆይን በማለት ተቀላቀሉ አድሷ ጎጇችን በብዛት ስለ ሴቶች ነዉ የምታጠነጥን እንድሁም ስለ ስደት እናወጋለን ኑ ገባ ገባ በሉና ቤታችን መርቁልን ! ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሺነቷ አስፏት ባረከላሁ ፊኩም !

=
◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌
https://t.me/mkr_lesetochi
https://t.me/mkr_lesetochi
لا يمكن أن تكون من أهل الأخلاق إذا لم تكن سليم الصدر
<unknown>
🛑👉ልብ "ሰላም" ካልሆነ ከአኽላቅ ባለቤቶች አይሆንም። ልብ ከተስተካከለች ሰዉነት ይስተካከላል።

لا يمكن أن تكون من أهل الأخلاق إذا لم تكن سليم الصدر ..


🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق 🔖 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【ክፍል ❽】 🏷መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ ከባለፈ የቀጠለ፦ { وَمَا نُرۡسِلُ ٱلۡمُرۡسَلِینَ إِلَّا مُبَشِّرِینَ وَمُنذِرِینَۖ فَمَنۡ ءَامَنَ وَأَصۡلَحَ فَلَا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ }  { وَٱلَّذِینَ…
الواسطة بين الحق والخلق

አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

      【ክፍል  ❾】

📝 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ  ከባለፈ የቀጠለ፦


◥ وَقَدْ قَصَّ الله  قِصَصَ الْكُفَّارِ  الَّذِينَ كَذَبُوا الرُّسُلَ  وَكَيْفَ أَهْلَكَهُم . وَنَصَرَ رُسُلَهُ وَالَّذِينَ آمَنُوا .


◤አላህ  የእነዚያ  መልእክተኞችን ያስተባበሉ  ከሀዲዎችን ታሪክ፣ እንደት እንዳጠፋቸዉ፤  መልእክተኞችንና እነዚያ  ያመኑትንም እንደት እንደረዳቸዉ ተርኳል።

◥ {وَلَقَدۡ سَبَقَتۡ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا ٱلۡمُرۡسَلِینَ } { إِنَّهُمۡ لَهُمُ ٱلۡمَنصُورُونَ } { وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ ٱلۡغَـٰلِبُونَ }  الصافات :٥٧٥_٥٧٣

◤ አላህ እንድህ ይላል፦ የእርዳታ ቃላችንም  መልእክተኞች ለሆኑት  ባሮቻችን በእዉነት አልፋለች። እነርሱ  ተረጅዎች እነርሱ ናቸዉ። ሰራዊቶቻችንም በእርግጥ  አሸናፊዎች እነርሱ  ናቸዉ። (አስ_ሷፋት: 171_173)

◥ { إِنَّا لَنَنصُرُ رُسُلَنَا وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیَوۡمَ یَقُومُ ٱلۡأَشۡهَـٰدُ }  غافع :ŮĽŮĄ

◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " እኛ መልእክተኞቻችንን፤ እነዚያንም ያመኑትን በቅርቢቱ  ህይወት ፣ ምስክሮቹም በሚቆሙበት ቀን  በእርግጥ እንረዳለን። (ጋፊር  :51)

◥ فَهَذِهِ الْوَسَائِطُ : تُطَاعُ وَتُتَّبَعُ  وَيُقْتَدِی بَهَا :  كَمَا قَالَ تَعَالَی :  { وَمَاۤ أَرۡسَلۡنَا مِن رَّسُولٍ إِلَّا لِیُطَاعَ بِإِذۡنِ ٱللَّهِۚ  النساء ٌ٤

◤ ይች አገናኝ (አል ወሳኢጥ) ትታዘዛለች ትከተላለች  በሷም ትመራለች። አላህ እንዳለዉም፦ "ማንንም መልእክተኛ  በአላህ ፍቃድ ሊታዘዙት እንጅ አላክንም። (አን_ኒሳእ: 64)

◥ وَقَالَ تَعَالَی  :{ مَّن یُطِعِ ٱلرَّسُولَ فَقَدۡ أَطَاعَ ٱللَّهَۖ  النساء : ٧٠

◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " 
መልእክተኛዉን የሚታዘዝ ሰዉ  በእርግጥ አላህን ታዘዘ። " (አን_ኒሳእ:80)


◥ وَقَالَ تَعَالَی  :{ قُلۡ إِن كُنتُمۡ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِی یُحۡبِبۡكُمُ ٱللَّهُ :  (آلعمران:  ŮŁŮĄ)

◤ አላህ እንድህ ይላል፦ አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ ፣ አላህ ይወዳችኋልና በላቸዉ። (አሊ_ዒምራን:31)

◥ وَقَالَ :{ فَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ بِهِۦ وَعَزَّرُوهُ وَنَصَرُوهُ وَٱتَّبَعُوا۟ ٱلنُّورَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ مَعَهُۥۤ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ هُمُ ٱلۡمُفۡلِحُونَ}  الأعراف  : ٥ټ٧

◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " እነዚያ  በእርሱ ያመኑ  ያከበሩትም የረዱትም ያንንም  ከእርሱ ጋር  የተወረደዉን ብርሃን የተከተሉ እነዚያ እነሱ ነፃ  የሚወጡ ናቸዉ። " (አል አዕራፍ  157)

◥ وقال تعالى : { لَّقَدۡ كَانَ لَكُمۡ فِی رَسُولِ ٱللَّهِ أُسۡوَةٌ حَسَنَةࣱ لِّمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ ٱللَّهَ وَٱلۡیَوۡمَ ٱلۡـَٔاخِرَ وَذَكَرَ ٱللَّهَ كَثِیرࣰا }  الأحزاب : ٢٥

◤ አላህ እንድህ ይላል፦ " ለእናንተ አላህን እና የመጨረሻዉን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰዉ፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልክተኛ ﷺ መከተል አለላችሁ። (አል አሕዛብ:21)


✍ ይቀጥላል  áŠ˘áŠ•áˆť አላህ ....!

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
🔖 በዚህ ፊትና በበዛበት ዘመን በትዳር ጥላ ስር መሰተርን የሚያክል ነገር የለም። ለተጋባችሁ ሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁላችሁ ! የተቀራችሁ ላጤዎች አላህ ይዘዉጃችሁ አሚን !

✍بنت أبوها
ካላገባሽ ትሞቻለሽ የተባልሽ ይመስል ሀላፍትናውን የማይወጣ ወንድ ላይ አትንጠልጠይ የአንቺን ተይውና ነገ የምትወልጅው ልጅ አባት መሆን ማይችል ሰው ምርጫሽ አታድርጊ።።
  𝓬𝓸𝓹𝔂👌

ቻናል:-t.me/hafugraphics
#ሟር
እባካችሁን_ልጄን_አድኑልኝ " አባት

ይህች ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን ሷድ_ዩሱፍ ትባላለች! ከተወለደች ጀምሮ በተደጋጋሚ ስትታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዷትም ቶንሲል ነው እየተባሉ  መርፌ እየታዘዘላት ደህና ትሆናለች በሚል ተስፋ ቢጠብቁም ልትድንላቸው አልቻለችም!!

አንጀት የምትበላው ትንሿ ሷድ  ከጊዜ ወደ ጊዜ የባሰ እያመማት ጡት አልጠባም ብላ ስታስቸግርና ላብና ለቅሶዋ ሲያስጨንቃቸው ለተሻለ ህክምና ሌላ ሆስፒታል ወስደዋት"እረ ልጃችን በጣም ታመመችብን ምን ሆናብን ይሆን?እዩልን"ብለው በፍርሀት ጠየቁ!

ጨቅላዋ  ሷድ በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የልብ ህመም እንዳለባት ለወራት በተለያየ ጊዜ የወሰደችው መድሀኒት ህመሟን እንዳባሰባት በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዳ ካልታከመችም ለህይወቷ አስጊ እንደሆነ ተነገራቸው!!

ቤት ኪራይ መክፈል ሲከብዳቸው ወደ እናታቸው ቤት የተመለሱት ባልና ሚስት ይህ መርዶ አስደነገጣቸው!ከ3,000,000(3ሚሊዮንብር) በላይ ለሚያስፈልገው የህክምና ወጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉና ልጃቸውን እያዩአት ሊያጧት እንደሆነ ሲያስቡ በጣም ጨነቃቸው!እርዱን ብለው ሰውን መለመንና ሰው ፊት መቅረብ በጣም ከበዳቸው

ሀዘንና ስብራታቸውን የተመለከቱ ጓደኞቻቸው ግን
እባካችሁን ሰው አስቸግረን እንሞክርና ሷድን እናድናት ብለው እገዛችሁን ፈልገው መጥተዋል! #እንድረስላቸው ምንም ማድረግ ካልቻልን #ዱአ እነድርግ ለብዙ ደጋጎች እንዲደርስ
#ሼር እናድርግላቸው

#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304310937 የሱፍ ሀምደላ

  "ለመልካም ሾል ረፍዶ አየውቅም
ስቁ 0713172605
❍ ሁላችንም እርቆን የመለየትን ትርጉም ያስተማረን ሰው አለን!

=
t.me/https_Asselefya1
~ወንድ የማያዝን፣ ርህራሄ የሌለው አድርገሽ አትቁጠሪ። ወንዶችም ያዝናሉ፣ልባቸው ይሰበራል። እነሱም ይክከዳሉ፣ ያለቅሳሉ።
በልባቸው የሚሸሽጉት፣ በቃላት ሊገልፁት የማይችሉት ህመም አላቸው። የሚናፍቁት፣ የሚመኙት፣ የሚጓጉለት ግና ያላገኙት መልካም ነገር አለ። ወንድ ሁሉ ከእዝነት የተጣላ አይደለም። እጅግ ለስላሳ እና በሰዎች በተደጋጋሚ የሚጎዱ ወንዶች አሉ። አየሽ አኗኗራችን፣ ሀሳቦቻችን ወንድን ከእንባ አጣልተውታል። መነፋረቅ ቢፈልግም ይወረፋል። ትንሽ ማዘን ቢፈልግ ልፍስፍስ እየተባለ ይዘለፋል።ሁሉም ባል ሚስቱን አይበድልም፣ ሁሉም ሚስትም ባሏን አታስደስትም። ሁሉም ወንድ ሴትን አልገፋም። ሁሉም ሴትም ሀቀኛ ሆና አትገኝም።
ህመሙን ውጦ፣ መብበደሉን መስጥሮ የሚኖር መዓት ወንድ አለ። የነብዩን አደራዎች ልብ ላለመስበር በሚጠነቀቁት ወንዶች ላይ ሁሉ ሰላም ይስፈን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
الوسائل المفيدة للحياة السعيدة

- #አልወሳኢሉል_ሙፊዳ
- የሸይኽ ዐብዱረሕማን ብኑ ናሲር አሲዕዲ
- በወንድም አቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን