•• كان من دعاء الرسول صلى الله عليه وسلم
اللهم إني أعوذ بك من زوال نعمتك و تحوّل عافيتك وفجاءة نقمتك و جميع سخطك .
صحيح مسلم 2739
=
الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر !
سبحان من تنفّس الصبح بأمره وتوزعت الأرزاقُ بفضله .
أصبحنا وأصبح الملك لله .
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته .
=
أصبحنا وأصبح الملك لله .
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته .
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• تلاوة من سورة النحل 🌹
¶
=
t.me/https_Asselefya1
የከለከለህ ሊሰጥህ፣ ያሳመመህ ሊያሽርህ፣ ያሳሰረህ ሊፈታህ፣ ያስጨነቀህ ሊያተርፍህ ነውና ሁሉም ከሱ መሆኑን እወቅ ከዚያም ውደድ!
=
t.me/https_Asselefya1
➩ከአላህ እርቀን ደስታን አንፈልግ ወዳጆቼ!
በእርግጥ ውጫዊ ደስታን ልናገኝ እንችላለን። ነገር ግን ውስጣዊ ደስታንና እርካታ ሰላም መሆንንና መረጋጋት ከአላህ ጋር እንጂ የትም አናገኛትም! አንተ ለአላህ ሁን ሂይወት ላንተ ትሆናለች።
http://t.me/https_Asselefya1
በእርግጥ ውጫዊ ደስታን ልናገኝ እንችላለን። ነገር ግን ውስጣዊ ደስታንና እርካታ ሰላም መሆንንና መረጋጋት ከአላህ ጋር እንጂ የትም አናገኛትም! አንተ ለአላህ ሁን ሂይወት ላንተ ትሆናለች።
http://t.me/https_Asselefya1
2025 አዲስ ቤት መስርተናል ጆይን በማለት ተቀላቀሉ አድሷ ጎጇችን በብዛት ስለ ሴቶች ነዉ የምታጠነጥን እንድሁም ስለ ስደት እናወጋለን ኑ ገባ ገባ በሉና ቤታችን መርቁልን ! ለሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሺነቷ አስፏት ባረከላሁ ፊኩም !
=
◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌
https://t.me/mkr_lesetochi
https://t.me/mkr_lesetochi
=
◌الْمَوْعِظـَــةُ الْحَسَنَــةُ لِـ الْمَرْأَة الْمُسْلِمَةَ↳◌
https://t.me/mkr_lesetochi
https://t.me/mkr_lesetochi
لا يمكن أن تكون من أهل الأخلاق إذا لم تكن سليم الصدر
<unknown>
🛑👉ልብ "ሰላም" ካልሆነ ከአኽላቅ ባለቤቶች አይሆንም።
لا يمكن أن تكون من أهل الأخلاق إذا لم تكن سليم الصدر ..
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
ልብ ከተስተካከለች ሰዉነት ይስተካከላል። لا يمكن أن تكون من أهل الأخلاق إذا لم تكن سليم الصدر ..
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق 🔖 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ 【ክፍል ❽】 🏷መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ ከባለፈ የቀጠለ፦ { وَمَا نُرۡسِلُ ٱلۡمُرۡسَلِینَ إِلَّا مُبَشِّرِینَ وَمُنذِرِینَۖ فَمَنۡ ءَامَنَ وَأَصۡلَحَ فَلَا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ } { وَٱلَّذِینَ…
الواسطة بين الحق والخلق
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❾】
📝 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ ከባለፈ የቀጠለ፦
◤
◥ {وَلَقَدۡ سَبَقَتۡ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا ٱلۡمُرۡسَلِینَ } { إِنَّهُمۡ لَهُمُ ٱلۡمَنصُورُونَ } { وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ ٱلۡغَـٰلِبُونَ } الصافات :١٧١_١٧٣
◤ አላህ እንድህ ይላል፦
◥ { إِنَّا لَنَنصُرُ رُسُلَنَا وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیَوۡمَ یَقُومُ ٱلۡأَشۡهَـٰدُ } غافر :٥١
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ "
◥ فَهَذِهِ الْوَسَائِطُ : تُطَاعُ وَتُتَّبَعُ وَيُقْتَدِی بَهَا : كَمَا قَالَ تَعَالَی : { وَمَاۤ أَرۡسَلۡنَا مِن رَّسُولٍ إِلَّا لِیُطَاعَ بِإِذۡنِ ٱللَّهِۚ النساء ٦٤
◤ ይች አገናኝ (አል ወሳኢጥ) ትታዘዛለች ትከተላለች በሷም ትመራለች። አላህ እንዳለዉም፦ "
◥ وَقَالَ تَعَالَی :{ مَّن یُطِعِ ٱلرَّسُولَ فَقَدۡ أَطَاعَ ٱللَّهَۖ النساء : ٧٠
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ "
◥ وَقَالَ تَعَالَی :{ قُلۡ إِن كُنتُمۡ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِی یُحۡبِبۡكُمُ ٱللَّهُ : (آلعمران: ٣١)
◤ አላህ እንድህ ይላል፦
◥ وَقَالَ :{ فَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ بِهِۦ وَعَزَّرُوهُ وَنَصَرُوهُ وَٱتَّبَعُوا۟ ٱلنُّورَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ مَعَهُۥۤ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ هُمُ ٱلۡمُفۡلِحُونَ} الأعراف : ١٥٧
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ "
◥ وقال تعالى : { لَّقَدۡ كَانَ لَكُمۡ فِی رَسُولِ ٱللَّهِ أُسۡوَةٌ حَسَنَةࣱ لِّمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ ٱللَّهَ وَٱلۡیَوۡمَ ٱلۡـَٔاخِرَ وَذَكَرَ ٱللَّهَ كَثِیرࣰا } الأحزاب : ٢١
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ "
✍ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ....!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ
【ክፍል ❾】
📝 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ ከባለፈ የቀጠለ፦
◥ وَقَدْ قَصَّ الله قِصَصَ الْكُفَّارِ الَّذِينَ كَذَبُوا الرُّسُلَ وَكَيْفَ أَهْلَكَهُم . وَنَصَرَ رُسُلَهُ وَالَّذِينَ آمَنُوا .
◤
አላህ የእነዚያ መልእክተኞችን ያስተባበሉ ከሀዲዎችን ታሪክ፣ እንደት እንዳጠፋቸዉ፤ መልእክተኞችንና እነዚያ ያመኑትንም እንደት እንደረዳቸዉ ተርኳል።◥ {وَلَقَدۡ سَبَقَتۡ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا ٱلۡمُرۡسَلِینَ } { إِنَّهُمۡ لَهُمُ ٱلۡمَنصُورُونَ } { وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ ٱلۡغَـٰلِبُونَ } الصافات :١٧١_١٧٣
◤ አላህ እንድህ ይላል፦
የእርዳታ ቃላችንም መልእክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእዉነት አልፋለች። እነርሱ ተረጅዎች እነርሱ ናቸዉ። ሰራዊቶቻችንም በእርግጥ አሸናፊዎች እነርሱ ናቸዉ። (አስ_ሷፋት: 171_173)◥ { إِنَّا لَنَنصُرُ رُسُلَنَا وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیَوۡمَ یَقُومُ ٱلۡأَشۡهَـٰدُ } غافر :٥١
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ "
እኛ መልእክተኞቻችንን፤ እነዚያንም ያመኑትን በቅርቢቱ ህይወት ፣ ምስክሮቹም በሚቆሙበት ቀን በእርግጥ እንረዳለን። (ጋፊር :51)◥ فَهَذِهِ الْوَسَائِطُ : تُطَاعُ وَتُتَّبَعُ وَيُقْتَدِی بَهَا : كَمَا قَالَ تَعَالَی : { وَمَاۤ أَرۡسَلۡنَا مِن رَّسُولٍ إِلَّا لِیُطَاعَ بِإِذۡنِ ٱللَّهِۚ النساء ٦٤
◤ ይች አገናኝ (አል ወሳኢጥ) ትታዘዛለች ትከተላለች በሷም ትመራለች። አላህ እንዳለዉም፦ "
ማንንም መልእክተኛ በአላህ ፍቃድ ሊታዘዙት እንጅ አላክንም። (አን_ኒሳእ: 64)◥ وَقَالَ تَعَالَی :{ مَّن یُطِعِ ٱلرَّسُولَ فَقَدۡ أَطَاعَ ٱللَّهَۖ النساء : ٧٠
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ "
መልእክተኛዉን የሚታዘዝ ሰዉ በእርግጥ አላህን ታዘዘ። " (አን_ኒሳእ:80)◥ وَقَالَ تَعَالَی :{ قُلۡ إِن كُنتُمۡ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِی یُحۡبِبۡكُمُ ٱللَّهُ : (آلعمران: ٣١)
◤ አላህ እንድህ ይላል፦
አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ ፣ አላህ ይወዳችኋልና በላቸዉ። (አሊ_ዒምራን:31)◥ وَقَالَ :{ فَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ بِهِۦ وَعَزَّرُوهُ وَنَصَرُوهُ وَٱتَّبَعُوا۟ ٱلنُّورَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ مَعَهُۥۤ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ هُمُ ٱلۡمُفۡلِحُونَ} الأعراف : ١٥٧
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ "
እነዚያ በእርሱ ያመኑ ያከበሩትም የረዱትም ያንንም ከእርሱ ጋር የተወረደዉን ብርሃን የተከተሉ እነዚያ እነሱ ነፃ የሚወጡ ናቸዉ። " (አል አዕራፍ 157)◥ وقال تعالى : { لَّقَدۡ كَانَ لَكُمۡ فِی رَسُولِ ٱللَّهِ أُسۡوَةٌ حَسَنَةࣱ لِّمَن كَانَ یَرۡجُوا۟ ٱللَّهَ وَٱلۡیَوۡمَ ٱلۡـَٔاخِرَ وَذَكَرَ ٱللَّهَ كَثِیرࣰا } الأحزاب : ٢١
◤ አላህ እንድህ ይላል፦ "
ለእናንተ አላህን እና የመጨረሻዉን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰዉ፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልክተኛ ﷺ መከተል አለላችሁ። (አል አሕዛብ:21)✍ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ....!
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
🔖
✍بنت أبوها
በዚህ ፊትና በበዛበት ዘመን በትዳር ጥላ ስር መሰተርን የሚያክል ነገር የለም። ለተጋባችሁ ሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁላችሁ ! የተቀራችሁ ላጤዎች አላህ ይዘዉጃችሁ አሚን !✍بنت أبوها
Forwarded from Αвυ тєумι ~ нαfυ
ካላገባሽ ትሞቻለሽ የተባልሽ ይመስል ሀላፍትናውን የማይወጣ ወንድ ላይ አትንጠልጠይ የአንቺን ተይውና ነገ የምትወልጅው ልጅ አባት መሆን ማይችል ሰው ምርጫሽ አታድርጊ።።
𝓬𝓸𝓹𝔂👌
ቻናል:-t.me/hafugraphics
𝓬𝓸𝓹𝔂👌
ቻናል:-t.me/hafugraphics
Αвυ тєумι ~ нαfυ
ካላገባሽ ትሞቻለሽ የተባልሽ ይመስል ሀላፍትናውን የማይወጣ ወንድ ላይ አትንጠልጠይ የአንቺን ተይውና ነገ የምትወልጅው ልጅ አባት መሆን ማይችል ሰው ምርጫሽ አታድርጊ።። 𝓬𝓸𝓹𝔂👌 ቻናል:-t.me/hafugraphics
ውድ እህቶቸ ልብ ግዙበት ብዙ እህቶቻችን ሀገር ውስጥ በዚህ ነገር ፊትና ውስጥ ናቸው በኃላ ማልቀሱ ጥቅም የለውም!!
#ሼር
እባካችሁን_ልጄን_አድኑልኝ " አባት
ይህች ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን ሷድ_ዩሱፍ ትባላለች! ከተወለደች ጀምሮ በተደጋጋሚ ስትታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዷትም ቶንሲል ነው እየተባሉ መርፌ እየታዘዘላት ደህና ትሆናለች በሚል ተስፋ ቢጠብቁም ልትድንላቸው አልቻለችም!!
አንጀት የምትበላው ትንሿ ሷድ ከጊዜ ወደ ጊዜ የባሰ እያመማት ጡት አልጠባም ብላ ስታስቸግርና ላብና ለቅሶዋ ሲያስጨንቃቸው ለተሻለ ህክምና ሌላ ሆስፒታል ወስደዋት"እረ ልጃችን በጣም ታመመችብን ምን ሆናብን ይሆን?እዩልን"ብለው በፍርሀት ጠየቁ!
ጨቅላዋ ሷድ በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የልብ ህመም እንዳለባት ለወራት በተለያየ ጊዜ የወሰደችው መድሀኒት ህመሟን እንዳባሰባት በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዳ ካልታከመችም ለህይወቷ አስጊ እንደሆነ ተነገራቸው!!
ቤት ኪራይ መክፈል ሲከብዳቸው ወደ እናታቸው ቤት የተመለሱት ባልና ሚስት ይህ መርዶ አስደነገጣቸው!ከ3,000,000(3ሚሊዮንብር) በላይ ለሚያስፈልገው የህክምና ወጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉና ልጃቸውን እያዩአት ሊያጧት እንደሆነ ሲያስቡ በጣም ጨነቃቸው!እርዱን ብለው ሰውን መለመንና ሰው ፊት መቅረብ በጣም ከበዳቸው
ሀዘንና ስብራታቸውን የተመለከቱ ጓደኞቻቸው ግን
እባካችሁን ሰው አስቸግረን እንሞክርና ሷድን እናድናት ብለው እገዛችሁን ፈልገው መጥተዋል! #እንድረስላቸው ምንም ማድረግ ካልቻልን #ዱአ እነድርግ ለብዙ ደጋጎች እንዲደርስ
#ሼር እናድርግላቸው
#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304310937 የሱፍ ሀምደላ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አየውቅም
ስቁ 0713172605
እባካችሁን_ልጄን_አድኑልኝ " አባት
ይህች ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን ሷድ_ዩሱፍ ትባላለች! ከተወለደች ጀምሮ በተደጋጋሚ ስትታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዷትም ቶንሲል ነው እየተባሉ መርፌ እየታዘዘላት ደህና ትሆናለች በሚል ተስፋ ቢጠብቁም ልትድንላቸው አልቻለችም!!
አንጀት የምትበላው ትንሿ ሷድ ከጊዜ ወደ ጊዜ የባሰ እያመማት ጡት አልጠባም ብላ ስታስቸግርና ላብና ለቅሶዋ ሲያስጨንቃቸው ለተሻለ ህክምና ሌላ ሆስፒታል ወስደዋት"እረ ልጃችን በጣም ታመመችብን ምን ሆናብን ይሆን?እዩልን"ብለው በፍርሀት ጠየቁ!
ጨቅላዋ ሷድ በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የልብ ህመም እንዳለባት ለወራት በተለያየ ጊዜ የወሰደችው መድሀኒት ህመሟን እንዳባሰባት በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዳ ካልታከመችም ለህይወቷ አስጊ እንደሆነ ተነገራቸው!!
ቤት ኪራይ መክፈል ሲከብዳቸው ወደ እናታቸው ቤት የተመለሱት ባልና ሚስት ይህ መርዶ አስደነገጣቸው!ከ3,000,000(3ሚሊዮንብር) በላይ ለሚያስፈልገው የህክምና ወጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉና ልጃቸውን እያዩአት ሊያጧት እንደሆነ ሲያስቡ በጣም ጨነቃቸው!እርዱን ብለው ሰውን መለመንና ሰው ፊት መቅረብ በጣም ከበዳቸው
ሀዘንና ስብራታቸውን የተመለከቱ ጓደኞቻቸው ግን
እባካችሁን ሰው አስቸግረን እንሞክርና ሷድን እናድናት ብለው እገዛችሁን ፈልገው መጥተዋል! #እንድረስላቸው ምንም ማድረግ ካልቻልን #ዱአ እነድርግ ለብዙ ደጋጎች እንዲደርስ
#ሼር እናድርግላቸው
#አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304310937 የሱፍ ሀምደላ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አየውቅም
ስቁ 0713172605
⓵ተቀላቀሏት የኛዉ ቤተሰብ ነች
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM