💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሁሌ ደስተኛ አትሆንም !

ታላቁ ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ ፦ አንድ ሰው እዚህ ዱንያ ላይ ሁሌ ደስተኛ ሆኖ ሊኖር አይቻለውም ይልቁንም አንድ ቀን ይደሰታል ሌላ ቀን ደግሞ ያዝናል ፡፡

[شرح رياض الصالحين (٢٤٣/١)]
ቀኑን በስራ ተወጥረን ስንሮጥ እንውላለን። ማታ ደግሞ ጎኖችንን ልናሳርፍ ፍራሻችን ላይ ገደም እንላለን ነገር ግን ጭቅላታችን በሃሳብ ውጥር ይልና እንቅልፋችን ጥፍት ይልብናል።

ከፍራሻችን ላይ ተነስተን ውዱዕ እናድርግና ችግራችንን ሁሉ ከጌታችን ጋር እናሾካሹክ የእኛ ጌታ ምን ይሳነዋል ሁሉን ቻይ አይደለ

ምን ልላችሁ ነው online ያላችሁ የቻላችሁትን ያክል ለይል ሰላት ስገዱ! እኔንም እህታችሁን በዱአችሁ አስታውሱኝ።

ኢላሂ.........
ሊያገባት እየጠየቃት ነውኮ .....


እሱ :- አሞኛልና እንድታክሚኝ እፈልጋለው
እሷ :- ምን ማለትህ ነው


እሱ :- ኢብኑል ቀይም እንዲህ አሉ :- ፍቅር በሽታ ነው መድሐኒቱ ደግሞ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው

👉ለማንኛውም ቀናችሁን የሰላም የፍቅር ቀን ያድርግላችሁ ለማለት ነው።
ለማስታወስ ያክል

ረመዳን ሊገባ ትንሽ ቀኖች ስለሆነ የቀረው

ያለፈው አመትም ይሁን ከዚያ በፊት ያለፉት ረመዳኖች በተለያዩ ምክኒያቶች ቀዷ ያለባችሁ ወንድም እና እህቶች

ረመዳን ከመግባቱ በፊት በቀሩት ግዜዎች ቀዷችሁን አውጡ !!


=
ውዷ እህቴ በአለም ላይ ያላገቡ ቆንጆ ሴቶች
ብዛት ትዳር በውበት ብቻ እንደማይመጣ ምርጥ
ማሳያ ነው። ወንዶች ሐያእ ያላትንና ለህይወታቸው
የምትበጃቸውን ሴት ነው እየፈለጉ ያሉት።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
ፈድሉ ሶውሚ ረመዷን.apk
90.6 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┄┈┈⟢
│❏ ፈድሉ ሶውሚ ረመዷን
╰─────────────────╯    
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
🎧 ዐብዱረሕማን አቡ ዑሠይሚን
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
t.me/abuUseyminabdurehman/20083

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯
ስትወደው የነበረን ሰው የፈለገ ያህል ብትጠላውም እንኳን እየተጎዳ ማየት አያስችልህም !
      
=
t.me/https_Asselefya1
በሁሉም ሁኔታ ውስጥ በአላህ ላይ ተስፋ አለመቁረጥ ልባችንን የሚያሰፋልን ብርሃን ነው!”
         
=
t.me/https_Asselefya1
አንዳንዴ በትንንሽ ስጦታዎች ለትዳር አጋራችሁ ፈገግታን ለግሱ፤ ስጦታም ፍቅርን ይጨምራል!

#ስጦታ

=
t.me/https_Asselefya1
ተቀላቀሉ ቁርአን ብቻ የሚለቀቅ አድምጡ

https://t.me/yequran_chanal
ተፈጥሮ ሆኖ
ብገረምብሽ ባደንቅ መልክሽን
አስተውላለሁ
"ምግባር" የሚሉት የሰው ልክሽን።

نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ሁሌም ቢሆን ነፍስህንኸይር ቢሆን ኖሮ ይቆይ ነበር!” በሚለው አባባል አሳምናት!

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الواسطة بين الحق والخلق 🔖 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ      【ክፍል ❼ 】 🏷 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ  ከባለፈ  የቀጠለ፦ « یَـٰبَنِیۤ ءَادَمَ إِمَّا یَأۡتِیَنَّكُمۡ رُسُلࣱ مِّنكُمۡ یَقُصُّونَ عَلَیۡكُمۡ ءَایَـٰتِی فَمَنِ ٱتَّقَىٰ وَأَصۡلَحَ فَلَا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ…
الواسطة بين الحق والخلق

🔖 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

      【ክፍል ❽

🏷መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ ከባለፈ የቀጠለ፦

{ وَمَا نُرۡسِلُ ٱلۡمُرۡسَلِینَ إِلَّا مُبَشِّرِینَ وَمُنذِرِینَۖ فَمَنۡ ءَامَنَ وَأَصۡلَحَ فَلَا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ }  { وَٱلَّذِینَ كَذَّبُوا۟ بِـَٔایَـٰتِنَا یَمَسُّهُمُ ٱلۡعَذَابُ بِمَا كَانُوا۟ یَفۡسُقُونَ }  الأنعام: ٤٨_٤٩

🏷 አላህ እንድህ ይላል፦  መልእክተኞችንም  አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን እንጅ አላክንም። ያመኑና  መልካም የሰሩ ሰዎችም በእነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸዉም። እነሱም አያዝኑም። እነዚያ በአንቀፆቻችን ያስተባበሉ  ያምፁ  በነበሩበት ምክንያት ቅጣቱ ያገኛቸዋል። (አል አንዓም:48_49)


۞ إِنَّاۤ أَوۡحَیۡنَاۤ إِلَیۡكَ كَمَاۤ أَوۡحَیۡنَاۤ إِلَىٰ نُوحࣲ وَٱلنَّبِیِّـۧنَ مِنۢ بَعۡدِهِۦۚ وَأَوۡحَیۡنَاۤ إِلَىٰۤ إِبۡرَ ٰ⁠هِیمَ وَإِسۡمَـٰعِیلَ وَإِسۡحَـٰقَ وَیَعۡقُوبَ وَٱلۡأَسۡبَاطِ وَعِیسَىٰ وَأَیُّوبَ وَیُونُسَ وَهَـٰرُونَ وَسُلَیۡمَـٰنَۚ وَءَاتَیۡنَا دَاوُۥدَ زَبُورࣰا } { وَرُسُلࣰا قَدۡ قَصَصۡنَـٰهُمۡ عَلَیۡكَ مِن قَبۡلُ وَرُسُلࣰا لَّمۡ نَقۡصُصۡهُمۡ عَلَیۡكَۚ وَكَلَّمَ ٱللَّهُ مُوسَىٰ تَكۡلِیمࣰا } { رُّسُلࣰا مُّبَشِّرِینَ وَمُنذِرِینَ لِئَلَّا یَكُونَ لِلنَّاسِ عَلَى ٱللَّهِ حُجَّةُۢ بَعۡدَ ٱلرُّسُلِۚ وَكَانَ ٱللَّهُ عَزِیزًا حَكِیمࣰا
} النساء  ١٦٤: ١٦٥}     ومثل هذا في القرآن كثر .

🔖 አላህ እንድህ ይላል፦ እኛ ወደ ኑሕና ከርሱ በኋላ  ወደ ነበሩት ነብያት እንዳወረድነዉ ሁሉ ወደ አንተም አወረድን። ወደ ኢብራሂምም ወደ ኢስማኢልም፣ ወደ ኢስሓቅም፣ ወደ የዕቁብም፣ ወደ ነገዶቹም፣ ወደ ዒሳም፣ ወደ አዩብም፣ ወደ ዩኑስም፣ ወደ ሃሩንና፣ ወደ ሱለይማንም አወረድን። ለዳዉድም ዘቡርን ሰጠነዉ። ከዚህም በፊት በአንተ ላይ በእርግጥ የተረክናቸዉን መልእክተኞች ባንተ ላይም ያልተረክናቸዉን መልእክተኞች (እንደላክን ላክንህ) አላህ መሳን ማነጋገርን አነጋገረዉ። ከመልእክተኞች በኋላ ለሰዎች በአላህ ላይ አስረጅ እንዳይኖር አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች የኾኑ መልእክተኞች ላክን። አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነዉ። (አንኒሳእ  163_165)  የእዚህም አምሳያ ቁርኣን ዉስጥ በጣም ብዙ ነዉ ።

وَهَذَا مِمّا أَجْمَعَ عَلَيْهِ أَهْلِ الْمِلَلِ مِنْ الْمُسْلِمِينَ . وَالنّصَارَی ، فَإِنَّهُمْ يُثْبِتُونَ الْوَسَاءِطَ بَيْنَ اللهِ   وَبَيْنَ عِبَادِهِ وَهُمْ الرُسُلُ الَّذِينَ بَلَّغُوا عَنْ الله أَمْرَهُ وَخَبَرَهُ ..


🔖 ይህ ሙስሊሞችም አይሁዳዎችም ክርስቲያኖችም የእምነት ባለቤቶች ሁሉ የተስማሙበት ነዉ። እነርሱም በአላህ እና በባሪያዎቹ መካከል አገናን እንዳለ ያፀድቃሉ። እነርሱም እነዚያ የአላህን ትእዛዝና ዜና ያስተላለፉት መልእክተኞች ናቸዉ።

{ ٱللَّهُ یَصۡطَفِی مِنَ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةِ رُسُلࣰا وَمِنَ ٱلنَّاسِۚ إِنَّ ٱللَّهَ سَمِیعُۢ بَصِیرࣱ }  الحج : ٧٥


🔖 አላህ እንድህ ይላል፦ አላህ ከመላእክት ዉስጥ መልእክተኞችን ይመርጣል። ከሰዎችም (እንደዚሁ)። አላህ ሰሚ ተመልካች ነዉ።   (አል ሐጅ :75)

وَمَنْ أَنْكَرَ هَذِهِ الْوَسَاءِطَ  فَهُوَ كَافِرٌ بِإِجْمَاعِ أَهْلِ الْمِلَلِ . وَالسُّوَرُ الَّتِي أنْزَلَهاَ الله بِمَكَّةَ مِثْلُ .الأَنْعاَمِ . وَالْأعْرَافِ . وذَوَاتِ .{المر} و{حم} و {طس} وَنحْوِ ذَلِكَ ،  هِيَ مُتَضَمِّنَةٌ لِأُصُولِ الدَّنِ كَالْإمَانِ بِااللهِ وَرُسُلِهِ وَاليَوْمِ الْآخِرِ .
🏷 ይህቺ አገናኝ ( አል ወሳኢጥ) ያስተባበለ በሀይማኖቶች ሁሉ ስምምነት ከሃድ ነዉ። አላህ በመካ ላይ ያወረዳቸዉ ምእራፎች ምሳሌ፦ አል አንዓም፣ አል አዕራፍ፣ የአሊፍ ላም ራ፣  የ(ሐሚም) የ(ጧሲን) እና እነዚህን የመሳሰሉት (ምእራፎች) በአላህ፣ በመልእክተኞቹ እና በመጨረሻዉ ቀን የማመንን እምነትን መሠረቶች ያካተቱ  ናቸዉ።

ኢንሻ አላህ ይቀጥላል....!

──────⊹⊱✫⊰⊹──────
https://t.me/https_Asselefya1
سبحان من تنفّس الصبح بأمره وتوزعت الأرزاقُ بفضله .

أصبحنا وأصبح الملك لله .

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته .

=
የከለከለህ ሊሰጥህ፣ ያሳመመህ ሊያሽርህ፣ ያሳሰረህ ሊፈታህ፣ ያስጨነቀህ ሊያተርፍህ ነውና ሁሉም ከሱ መሆኑን እወቅ ከዚያም ውደድ!

=
t.me/https_Asselefya1
ከአላህ እርቀን ደስታን አንፈልግ ወዳጆቼ!

በእርግጥ ውጫዊ ደስታን ልናገኝ እንችላለን። ነገር ግን ውስጣዊ ደስታንና እርካታ ሰላም መሆንንና መረጋጋት ከአላህ ጋር እንጂ የትም አናገኛትም! አንተ ለአላህ ሁን ሂይወት ላንተ ትሆናለች።

http://t.me/https_Asselefya1