💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
¶ ደስታን ለመፈለግ ብዙ መንገድ ቢከድም ቤተሰብን እንደማስደት ከልብ የመነጨ ደስታ አታገኚም። ቤተሰብህ አስደስት የነሱ ከልብ በመነጨ ደስታ የሚደረግልህ ዱዓ ለአንት ህይወት ትልቅ ዋጋ አለዉ።

#ቤተሰብ

=
t.me/https_Asselefya1
🔖ሁሉም ነገር ለኸይር ነው!

አሏህ ላንቺ ያላለውን ይወስዳል፣ ላንቺ የተባለው ምንም ጊዜው ቢረዝም ምንም አሰልቺ ቢሆን ይመጣል! ታገሺ!

||
t.me/https_Asselefya1
🏷 ደስታ ብዙ ፊቶች ሲኖራት ውቡና በጣም ደስ የሚለው የእናት ፊት ነው!

#እናት

=
🔖 ትዳርን ያለ ፍቅር መመስረት ይቻላል ነገር ግን ያለ መከባበር በፍፁም ፅናት አይኖረውም!

#መከባበር

=
t.me/https_Asselefya1
√ ይቅርታ እንደ ሽቶ ነው! መጥፎ ሁኔታን ወደ ጥሩ የመቀየር ልዩ አቅም አለው!

#ይቅርታ

=
t.me/https_Asselefya1
خلاصة تعظيم العلم 5
أستاذ عبد الرزاق «حفظه الله»
📚خلاصة تعظيم العلم.

⊰ ክፍል  ➄  ⊱

🏷የኪታብ 𝐏𝒅𝐟 ፦  t.me/https_Asselefya1/23241

🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ «حفظه الله»

   ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/fewaidabdurazaq
➭ቀኑን በስራ ተወጥረን ስንሮጥ እንውላለን። ማታ ደግሞ ጎኖችንን ልናሳርፍ ፍራሻችን ላይ ገደም እንላለን ነገር ግን ጭቅላታችን በሃሳብ ውጥር ይልና እንቅልፋችን ጥፍት ይልብናል።

➬ከፍራሻችን ላይ ተነስተን ውዱዕ እናድርግና ችግራችንን ሁሉ ከጌታችን ጋር እናሾካሹክ የእኛ ጌታ ምን ይሳነዋል ሁሉን ቻይ አይደለ።

ምን ልላችሁ ነው online ያላችሁ የቻላችሁትን ያክል ለይል ሰላት ስገዱ! እኔንም እህታችሁን በዱአችሁ አስታውሱኝ።

ኢላሂ.........
ለማስታወስ ያክል‼
፣
ረመዳን ሊገባ ትንሽ ቀኖች ስለሆነ የቀረው
፣
ያለፈው አመትም ይሁን ከዚያ በፊት ያለፉት ረመዳኖች በተለያዩ ምክኒያቶች ቀዷ ያለባችሁ ወንድም እና እህቶች
፣
ረመዳን ከመግባቱ በፊት በቀሩት ግዜዎች ቀዷችሁን አውጡ !!


=
ውዷ እህቴ በአለም ላይ ያላገቡ ቆንጆ ሴቶች
ብዛት ትዳር በውበት ብቻ እንደማይመጣ ምርጥ
ማሳያ ነው። ወንዶች ሐያእ ያላትንና ለህይወታቸው
የምትበጃቸውን ሴት ነው እየፈለጉ ያሉት።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
ፈድሉ ሶውሚ ረመዷን.apk
90.6 MB
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┄┈┈⟢
│❏ ፈድሉ ሶውሚ ረመዷን
╰─────────────────╯    
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ዐብዱረሕማን አቡ ዑሠይሚን
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│ t.me/abuUseyminabdurehman/20083

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯
⎖ስትወደው የነበረን ሰው የፈለገ ያህል ብትጠላውም እንኳን እየተጎዳ ማየት አያስችልህም !
      
=
t.me/https_Asselefya1
“በሁሉም ሁኔታ ውስጥ በአላህ ላይ ተስፋ አለመቁረጥ ልባችንን የሚያሰፋልን ብርሃን ነው!”
         
=
t.me/https_Asselefya1
አንዳንዴ በትንንሽ ስጦታዎች ለትዳር አጋራችሁ ፈገግታን ለግሱ፤ ስጦታም ፍቅርን ይጨምራል!

#ስጦታ

=
t.me/https_Asselefya1
ተቀላቀሉ ቁርአን ብቻ የሚለቀቅ አድምጡ

https://t.me/yequran_chanal
ተፈጥሮ ሆኖ
ብገረምብሽ ባደንቅ መልክሽን
አስተውላለሁ
"ምግባር" የሚሉት የሰው ልክሽን።

نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے