💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ገላግሌ ትባላለች የማታቋት የላችሁም መቸም! ከስልክ ጋር እሷ ባትኖር ስንት ተቃጥለን ነበረ!

=
Audio
| By X9 Converter
ለነፍስህ እዘንላት ! በማሰብ አቅልህን አትጣ!
ለነገ አታስብ ራስህን በማሰብ ቢዚ አታድርግ ! ያለብህን ስራ፣ ሰበቦች አድርስ !


=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
ቁርኣንን መማር ፈልገው በጊዜና ቦታ ተገድበው ተቸግረዋል?

እነሆ ኡበይ ኢብኑ ከዕብ ኦንላይን መድረሳ ቁርኣንን ከቃዒደቱል መደንያ እስከ ሒፍዝ ባሉት ደረጃዎች ላይ ህግጋቶቹን ጠብቀው እንዲቀሩ እና ጎን ለጎን ደግሞ የተጅዊድ ትምህርትንም እንዲቀስሙ ለማድረግ በአላህ ፍቃድ ዝግጅቱን አጠናቆ áˆá‹áŒˆá‰Ł ላይ ይገኛል።

የምንሰጣቸው ትምህርቶች
1, አልቃዒደቱል መደንያ (ለጀማሪዎች)
2, ነዘር
3, ሒፍዝ

ለመመዝገብ
t.me/K_first_tewhid ወይም t.me/AbulMundhir
በረካ ባልትና  እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሚሎ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ !

ለማዘዝ  ሳዑድ፦  @Abuoumer12345
ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim

ወደ ግሩፕ  ለመቀላለቀል 👇👇
https://t.me/Bereka_Baltna
https://t.me/Bereka_Baltna
የምትወዳት ልጅ መለያየት ሳትፈልግ አዝናብህ ስትለይ ዝም አትበል....ተሟሙተህ የራስህ አድርጋት...ከልብህ ከወደድካት ለሷ ካንተ በላይ የሚያስፈልጋት የለም...ሴት ልጅ አበባ ናት....በፍቅር የሚንከባከባትን እንጂ እየመጣ የሚቀጥፋትን አትፈልግም

ስለዚህ ወንድሜ ሴት ልጅ ምልክቱን ስታሳይህ አንተም ከወደድካት አይንህን እንዳታሽ፤ ሄደህ አናግራት!! ፍርሃትና ኩራት የስንቱን ፍቅር ኦና እንዳስቀረ ብታይ ዛሬዉኑ ዉሳኔህን ታስተካክላለህ!!

~ መልካም ጁሙአ.....!

=
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
| By X9 Converter
🏷 በአላህ ይሁንብኝ ጓደኛህ ልቡ መልካም አላህን የሚፈራ ከሆነ ይሄ ትልቅ ፀጋ ነዉ ።

=
t.me/https_Asselefya1
ሴትነት ማለት የሰዉነት ጥግ የፍቅር ቁንጮ ነዉ!! አንዳንድ ወንድ በሴት ቢበደልም በደሉን የምታስረሳዉና የምትክሰዉ ደግሞ ሴት ናት!ከሴት ወዴትም አይሸሽም!! እናቱን የሚጠላ አለ እንዴ?

#ሴት
=
⎷ ውበት አይንን ሚያፈዝ ከሆነ
ጥሩ ስነምግባር ደግሞ ልብን ይገዛል
!!

=
t.me/https_Asselefya1
አላህ ዉብ ነገር ሊሰጠን ሲል.. ዉቦ መስሎ የታየንን ይወስድብናል ! ባጣነዉ ነገር ላይ ብዙ ኸይር ነገሮች አሉ።

=
•ብትስቅ ብታለቅስ ህይወት መንገዷን   አታቆምም.....ነፍስህን ጭንቀት አታሸክማት ከጭንቀትህ ምንም አታተርፍም።

•ከሌሎች ሰዎች የተሻለ ለመሆን አታስብ ነገር ግን መጀመርያ ከነበርክበት ማንነትህ የተሻለ ለመሆን ጣር!!

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
➤አንዳንድ ሴቶች....⁉️

ባንድ ምላስ መንታ ወሬ
----------------------
አንድ ሰሞን ማሬ ውዴ አይነት ጨዋታ  ከሆነ አዳም ጋር áŽáŠ•á‰ƒ ቢጤ ጀምራ ሂወቴ  መኖሬ á‹Ťáˆˆáˆą ባዶ ነው...ንገሩት ናፍቆኛል ምናምን በሚሉ ፖስቶች
ፌስቡኩን፣
ቴሌግራሙን፣
ቲክቶኩን፣
ኢሞውን
የሚዲያውን  áˆ˜áŠ•á‹°áˆ­ áŠĽáŠ•á‹łáˆˆ...
የሮማንስ ቀበሌ ካላደረኩ á‰ áˆšáˆ á‰€á‹áŒ˘ ስትል á‰†á‹­á‰ł ወር እንኳ ሳይሞላው
በውል በማይታወቅ ተልካሻ ምክንያት
ጥርግ በል፣
አንተ ብትሄድ ሌላ ይመጣል፣
ቀረሁብህ እንጂ  አልቀረህብኝም,,,
 áŠ•áŒˆáˆŠá‰ľ አስጠልቶኛል"
ምናምን እያለች ፕሮፋይል በመቀያየር በቻይንኛ á‹ľáŒ‹áˆœ በሚዲያ መንደር ከወንድ áŠáƒ ነኝ አይነት ማስታወቂያ የምታሸሙር á‰ŁáŠ•á‹ľ ምላስ መንታ ወሬ የምትቀምር áˆ´á‰ľ ሳይ ሆዴን ያዞረኛል።
እግሬን ያጥወለውለኛል።

እህቴ ተረጋጊ በቃ ይህ አይነት ሙድ ከተበላበት ቆዬ ተነቅቶበታል ይልቅ ቆም ብለሽ አስቢና ለባልሽ ሚስት ሁኝ ሚስትነትን አምነሽ ኑሪበት ገና ስታገቢ ቢፈታኝ በሚዲያ ስሙን አጠፋዋለሁ በሚል የበቀል ስሜት ገብተሽ የራስሽን ህይወት አትመርዥ ፀፀቱ ለራስሽ ነው።

አሏህ ካዘነላቸው ውጭ የዚህች አይነት ሴቶች ናቸው በንፁህ ወንድ ህይወት ውስጥ ገብተው ህይወቱን ያመሰቃቅሉና በደለኝ ፣ጨቆነኝ እያሉ በውሸት ሌሎች እህቶች  ትዳር እንድጠሉ የሚያደርጉት የዚህን ፀባይ ባለቤት የሆኑ ሴቶችን ተጠንቀቋቸው።

....ኑረዲን

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi