💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~የገንዘብ ይሁን የጓደኛ ሪዝቅ ከአላህ ነው። በሆነ ጊዜ አላህ ከሰማይ በእዝነት መልክ ያወርድልሃል። በሕይወትህ ጣልቃ እየገቡ መንገድ የሚያቃኑልህን ሰዎች ድንገት ይልክልሃል። ቀልብህን ይዳብሳሉ፣ ቁስልህን ያክማሉ፣ ቅርበታቸው ሰላም ይሰጥሃል፣ መኖራቸው ፀጋ ነው፣ ድምፃቸው ደስታ ነው፣ ፈገግታቸው ጀነት ነው፣ ምክራቸው ጤና ነው። አላህ ይጠብቅልን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
"እንክብካቤ" ፍቅር ላይ ሌላ ፍቅርን ሲወልድ ችላ ማለት ደግሞ ፍቅር ላይ ሌላ ተፈቃሪን ይወልዳል!

||
ብዙ ጊዜ ሰዎች ዘንድ ሲቀርቡ ፈገግ የሚሉና ደስተኛ የሚመስሉ ሰዎች ብቻቸውን ሲሆኑ ሌላ አለም ውስጥ ናቸው።
🏷 ለአንድ ሰው የሚሰማህ የፍቅር ስሜት የሚለካው ከአጠገቡ ስትሆን በምትደሰተው ልክ ሳይሆን ሲርቅህ በሚሰማህ ህመም እና ስቃይ ልክ ነው!          

=
t.me/https_Asselefya1
"በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ተስፋ አትቁረጡ! አዲስ ተስፋ!.... አዲስ ቀን!

||
t.me/https_Asselefya1
🔖 ትዳርን ለፈለገ ትዳር የሚያገኝበት፣ ልጅን የፈለገ ልጅ የሚያገኝበት፤....በፍቅር በናፍቆት የተጎዱ ልቦች የሚረጋጉበት ቀን አሏህ ያድርግልን!

#መልካም_ቀን!

||
t.me/https_Asselefya1
🏷 በሰበብ አስባቡ ለመለየት የሚሞክር ሰዉ አጥብቀህ ለመያዝ አትሞክር ልታተርፍ የምትችለዉ የልብ ስቃይ ነዉ።

||
t.me/https_Asselefya1
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"አንዳችሁ ወደ ጁሙዐ ሶላት መምጣት ሲፈልግ ይታጠብ።" [አልቡኻሪይ፡ 877]
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
🔖ከቁርአን በላይ መድሀኒት ከቁርአን በላይ ዶክተር ከቁርአን በላይ አስታማሚ ከቁርአን በላይ አፅናኝ ከቶ ማን አለ!

📍قـــال الإمــام إبـن القـيــم رحمـہ اللـہ تعالـى :

فـالقرآن هـو الـشفاء الـتام مـن جميع الأدواء الـقلبية والـبدنية وأدواء الـدنيا والآخـرة

📚【 Ř˛Ř§ŘŻ Ř§Ů„Ů€Ů…ŘšŮ€Ř§ŘŻ (ŮŁŮĽ/٤) 】
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አላህ ሆይ ደካማውን ልቤን የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታንጠልጥልብኝ🤲

መልካም አመሻሽ ይሁንላችሁ
ፏ ያለች ምሺት!

ቡና አፍልታችሁ ጥሩኝ¡

=
እንደ አባቷ ተንከባከባት ወይም ለሱ ተውለት!

=
t.me/https_Asselefya1
ከፀሁፉ የኮሜንቱ እስኪ ፈገግ በሉ አቦ !

=
የት ነዉ የሚያቅ ይንገረኝ በቦት !
⭚ሶስት ቦታዎች ላይ ፈፀሞ እንዳትቆም፦

"ከፈረስ ኋላዉ እንዳትቆም
"ከበሬ ፊት ለፊቱ እንዳትቆም
"ከአስመሳይ ሰዉ ጋር ግን የትም ቦታ ላይ አብረሀዉ እንዳትቆም።

=
t.me/https_Asselefya1