🏷
=
በልብ ያለን ነገር ሁሉ መናገር ይከብዳል...ለዛም ነው አላህ ጩኸትን፣ እንባን እንቅልፍንና ቀዝቃዛ ፈገግታን የፈጠረልን!
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
أستاذ عبد الرزاق «حفظه الله» – خلاصة تعظيم العلم.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
خلاصة تعظيم العلم.3
أستاذ عبد الرزاق «حفظه الله»
📚خلاصة تعظيم العلم.
⊰ ክፍል ➂ ⊱
🏷የኪታብ 𝐏𝒅𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/23241
🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ «حفظه الله»
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/fewaidabdurazaq
⊰ ክፍል ➂ ⊱
🏷የኪታብ 𝐏𝒅𝐟 ፦ t.me/https_Asselefya1/23241
🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ «حفظه الله»
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/fewaidabdurazaq
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~የገንዘብ ይሁን የጓደኛ ሪዝቅ ከአላህ ነው። በሆነ ጊዜ አላህ ከሰማይ በእዝነት መልክ ያወርድልሃል። በሕይወትህ ጣልቃ እየገቡ መንገድ የሚያቃኑልህን ሰዎች ድንገት ይልክልሃል። ቀልብህን ይዳብሳሉ፣ ቁስልህን ያክማሉ፣ ቅርበታቸው ሰላም ይሰጥሃል፣ መኖራቸው ፀጋ ነው፣ ድምፃቸው ደስታ ነው፣ ፈገግታቸው ጀነት ነው፣ ምክራቸው ጤና ነው። አላህ ይጠብቅልን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
"እንክብካቤ"
||
ፍቅር ላይ ሌላ ፍቅርን ሲወልድ ችላ ማለት ደግሞ ፍቅር ላይ ሌላ ተፈቃሪን ይወልዳል!||
ብዙ ጊዜ ሰዎች ዘንድ ሲቀርቡ ፈገግ የሚሉና ደስተኛ የሚመስሉ ሰዎች ብቻቸውን ሲሆኑ ሌላ አለም ውስጥ ናቸው።
🏷
=
t.me/https_Asselefya1
ለአንድ ሰው የሚሰማህ የፍቅር ስሜት የሚለካው ከአጠገቡ ስትሆን በምትደሰተው ልክ ሳይሆን ሲርቅህ በሚሰማህ ህመም እና ስቃይ ልክ ነው!
=
t.me/https_Asselefya1
🔖
#መልካም_ቀን!
||
t.me/https_Asselefya1
ትዳርን ለፈለገ ትዳር የሚያገኝበት፣ ልጅን የፈለገ ልጅ የሚያገኝበት፤....በፍቅር በናፍቆት የተጎዱ ልቦች የሚረጋጉበት ቀን አሏህ ያድርግልን!#መልካም_ቀን!
||
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"አንዳችሁ ወደ ጁሙዐ ሶላት መምጣት ሲፈልግ ይታጠብ።" [አልቡኻሪይ፡ 877]
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
"አንዳችሁ ወደ ጁሙዐ ሶላት መምጣት ሲፈልግ ይታጠብ።" [አልቡኻሪይ፡ 877]
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ከቁርአን በላይ መድሀኒት ከቁርአን በላይ ዶክተር ከቁርአን በላይ አስታማሚ ከቁርአን በላይ አፅናኝ ከቶ ማን አለ!
📍قـــال الإمــام إبـن القـيــم رحمـہ اللـہ تعالـى :
فـالقرآن هـو الـشفاء الـتام مـن جميع الأدواء الـقلبية والـبدنية وأدواء الـدنيا والآخـرة
📚【 زاد الـمعـاد (٣٥/٤) 】
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
📍قـــال الإمــام إبـن القـيــم رحمـہ اللـہ تعالـى :
فـالقرآن هـو الـشفاء الـتام مـن جميع الأدواء الـقلبية والـبدنية وأدواء الـدنيا والآخـرة
📚【 زاد الـمعـاد (٣٥/٤) 】
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አላህ ሆይ
መልካም አመሻሽ ይሁንላችሁ
ደካማውን ልቤን የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታንጠልጥልብኝ🤲
መልካም አመሻሽ ይሁንላችሁ