💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ደግነትሽ ቀጥይበት
~

ደግነት ይሸልማል ባላሰብሽዉ
እና ባልጠበቅሸዉ በኩል ይሸልምሻል።


#ደግነት

=
t.me/https_Asselefya1
↑↑    ↑↑       ↑↑     ↑↑

ማንኛውም የአቂዳ የተውሂድና የፊቅህ ኪታቦች ከኛ ዘንድ ይገኛል። ይዘዙን ባሉበትእናደርሳለን።

የሳኡዲ ከተሞች ሁሉም ቦታ እናደርሳለን🚗

||
https://t.me/suk_bederete123
ጓደኝነት እስከ ምን ድረስ⁉️
🎙በኑረዲን አል-አረብ
⛔️ለጓደኛህ ምን ያክል ታማኝ ነህ⁉️
⛔️ለጓደኛሽ ምን ያክል ታማኝ ነሽ⁉️

👉ስልክ በአሻራ በሚከፈትበት ዘመን ጓደኛ የጓደኛውን ሚስጥር ሲዘራ እንደት ያስጠላል በአሏህ⁉️


ስለ አንተ ስላወሩ አንተ ስለ እነሱ አታውራ!!
ስለ አንች ስላወሩ አንች ስለ እነሱ አታውሪ!!


ነገር ማዋሰድ የሰውነትን ክብር የሚቀንስ እጂግ ፀያፍ ሰቅጣጭ ተግባር ነውና ከነገረኝነት እንቆጠብ‼️

ስለ ሌሎች ገመና በማጥናት እና የሌሎችን ነውር በመከታተል የተጠመዳችሁ ሴቶችና ወንዶች ለነፍሳችሁ ስትሉ አሏህን ፍሩት ወላሒ ራሳችሁን እንጅ ማንንም ምንም አታደርጉም።

🎙በኑረዲን አል-አረብ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
የወደደ ግድግዳ  አፍርሶም ይመጣል።
የጠላህ በር ገንጥሎም ይወጣል።
አላህ የምትወዱና የምትወደዱ ያርጋችሁ።
የሰዉ ክብር ስትጠብቂ የአንችም ክብር ይጠበቃል ! እና ክብር እንጠብቅ እሺ።

=
ሁሉም መዘግየት ኸይር "መልካም "ነገር አለዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ማስታወቂያ ! ! !
👁 🤩 👁
አል-በሰር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን የተሰኘ የሳዑዲ አረቢያ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ከወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከጥር 12/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ ነፃ የዓይን ምርመራ እና የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ይሰጣል።
በመሆኑም የአይን ችግር ያለባችሁ በሙሉ በተጠቀሰው ቀን ወራቤ ሆስፔታል በመገኘት ነፃ የአይን ምርመራ እና የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
Share Share Share
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. ውድ የአል አማና ቤተሰቦች
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙

🌾👉እነሆ ታላቁና የተከበረው ረመዳን ወር እየተቃረበ ወር ከምና ምን ወይም ከሁለት ወር ያነሰ ቀን ብቻ ቀሩት። አላህ ቀሪዎችን ግዜያቶች በሰላም ጨርሰን ረመዳን ደርሰን ፁመን የምንጨርሰው አላህ ያድርገን ።

☑️በመቀጠል እንደሚታወቀው በየ አመቱ  በእኛ በኩል ለቤተሰቦቻችሁ የረመዳን አስቤዛ እየላካችሁ ቤተሰቦቻችሁን ስታስደስቱና ረመዳንን ስታስፈጥሯቸውና ስታፆሟቸው ነበር። ይሄው  ለዘንድሮውም ረመዳን ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰን ሁሉንም የረመዳን አስቤዛ ክችም አድርገን የናንተን ትዕዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን።
  እዘዙን በታማኝነት በወሎ ክፍል በማንኛውም ቦታ እንልካለም።
👉ምዝገባ ላይ ነን✍✍✍
☎️0967007992
☎️0985452588
በቴሌግራም ለማናገር
👇👇👇👇
@Hulemtewhid99
ቴሌግራም ግሩፕ
👇👇👇
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue

ዋትሳፕ ግሩፕ
https://chat.whatsapp.com/G6qYd9h8FcQFRjrjg1hEUA
𓂃

﴿وَقَـالُـوا الحَـمْـدُ لِلّٰهِ الّـذِي أَذهَـبَ عَـنَّـا الحَـزَنْ ؐ إِنَّ رَبَّـنَـا لَـغَفُـورٌ شَـكُـورٌ﴾
አነ ፋንድሻ እነ ሙዝ አነ ትፋሀ እነ አነብ በዚህ መልኩ ብቅ ብለዋል እ !

እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ እናያለን!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁላችንም ቤት መኖር ያለበት ነዉ! ትንሽ ትንሽ እያልን ኦላይ የምናድር ስንት አለን ? በሉ ደህና እደሩ መጥቶ ከሚቦስካችሁ በፊት እንዴ ልጁ ህእ ¡

=
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله



«إذا كان العبد دائما شاكراً مستغفراً فلا يزال الخير يتضاعف له، والشر يندفع عنه.»

-الفتاوى (14/ 262).

=
📲 የሚዲያ ቂርአት እና ወንዶች ....???
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

በዚህ ዙሪያ ሴት እህቶቻችንን ሳላደንቅ አላልፍም ሓቂቃ በፅናት ለቁርአን ቂርአት ይጓዛሉ ተስፋም አይቆርጡም ይታገላሉ

ሁላቸው ማለቴ አይደለም ብዙ ከሴቶችም ሚዲያን ለመጃጃል እንጅ ለቂርአት የማይጠቀሙ እንዳሉ ግልፅ እና የሚታወቅ ነው ... !!

በዚህ ዙሪያ ግን ወንዶች ምን ነክቷቸው ነው በሚዲያ መቅራትን ለሴቶች ብቻ ሰጥተው የጠፉት ምንድነው ሚስጥሩ ...?? ከዚህ በፊት እኔ የተወሰኑ ወንድሞችን አስቀራ ነበር ግን ወደ ኃላ እየተመናመኑ ቡሀላ ላይ አቆምኩት ማስቀራቱን ..

የወንዶች ችግር በዋነኝነት ሶብር የላቸውም በተለይ በሚዲያው ለመቅራት ይፈልጉና ትእግስት አጥተው ይተውታል ።አየህ ወንድሜ ሶብር ካለህ ማንኛውንም ነገር ታልፋለህ ከለለህ ግን እመነኝ ወዳቂ ነህ ..!!

ስለዚህ ቁርአንን ያልቀራችሁ ቅሩ ሚዲያ ይጠቅማል ለዝህ አትሞኙ ወንድሞቼ ተማሩ ዒልምን ቅሰሙ ... !! ተስፋ ቆርጦ መቀመጥ ለማንም አይጠቅምም ዲናችንም አጥብቆ የሚኮንነው ነገር ነው ተስፋ መቁረጥ የሚለው ጉዳይ ...!!

ስለዚህ ወንዶች ለሴቶች ብቻ ሚዲያን አትተውት እናንተም ተማሩ ቅሩ ቁርአንን ተማሩ ዒልምን ቅሰሙ መሃይምነት ለማንም አይጠቅምም ..!!
والله أعلم

✍ ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን

=
t.me/abuUseyminabdurehman
አንዳንድ ቤት ውስጥ ከሚገጥሙ አሳዛኝ ነገሮች ውስጥ አንዱ እናት እና ልጆች ባ'ንድ ላይ በማደም አባትን የሚያገልሉበት በዳይ አካሄድ ነው። ይሄ ህሊና ላለው አካል የኋላ ኋላ እጅግ ከባድ ፀፀት ላይ የሚጥል አላህም የማይወደው ተግባር ነው። ጥፋት ከኖረም ማረሚያው መንገድ ሌላ መልክ ያለው በደል መሆን የለበትም።

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor