💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🏷 ይህንን ታዉቃላችሁ ??

ንደት ጉበትን ያደክማል !
↬ሀዘን ሳንባን ያደክማል !
↝መጨናነቅ ጨጓራን ያደክማል!
↬ፍርሀት ኩላሊትን ያደክማል !
↭ ዉጥረት ልብና አእምሮን ያደክማል !


እና  ምን አሰባችሁ !?

=
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"እናንተ ነጋዴዎች ሆይ! አደራ ውሸትን ተጠንቀቁ።" [ሶሒሑ ተርጊብ፡ 1793]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
ሰው እየበሰለ ሲሄድ የማስመሰሉን ባህሪ ይቀንሳል፣ ይደክመዋል፣ በሂደትም ይተዋል። ለዚህም ነው ከፍ እያልን ስንሄድ የጓደኞቻችን ቁጥር የሚቀንሰው።

መሰለኝ ...
መረጋጋትና መደሰት የሚገኘው ከሚወዱት ጋር በመጣመር እንጂ በተራ ወሬ አይደለም የተግባር ሰው እንሁን....!!

=
https://t.me/nuredinal_arebi
-تذكِيرٌ

إن لم يكن في مواقع التواصل
إحياء سنة أو إصلاح أمة أو تذكير بتوبة
فلا خير في قضاء وقتكم فيه .

=
ምን አለ አሁን ስለሱ የምታስበው ሰው እሱም ስላንተ ቢያስብ ....!

منقول
||
በችግርህ ጊዜ የሚርቅህን ጓደኛ
ለደስታህ ጊዜ ምንም ቦታ እንዳትሰጠው
ህይወት ታስተምርሃለች።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞الواسطة بين الحق والخلق❝ ❛አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ❜      【 ክፍል  ➏ 】 ☜ الرسل واسطة تبليغ √ መልእክተኞች የአላህን  ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ። «سُئِل شيخ الإسلام رحمه الله: عن رَجُلَيْنِ  تَنَاظَرَا  فقال أحدُهُمَا: لابُد لَنَا مِن واسِطَةٍ بينناَ وبينَ الله فََإنَّا لا نَقدِرُ…
الواسطة بين الحق والخلق

🔖 አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

     【ክፍል ❼

🏷 መልእክተኞች የአላህን ትእዛዝ አስተላላፊ ናቸዉ  ከባለፈ  የቀጠለ፦

« یَـٰبَنِیۤ ءَادَمَ إِمَّا یَأۡتِیَنَّكُمۡ رُسُلࣱ مِّنكُمۡ یَقُصُّونَ عَلَیۡكُمۡ ءَایَـٰتِی فَمَنِ ٱتَّقَىٰ وَأَصۡلَحَ فَلَا خَوۡفٌ عَلَیۡهِمۡ وَلَا هُمۡ یَحۡزَنُونَ }  { وَٱلَّذِینَ كَذَّبُوا۟ بِـَٔایَـٰتِنَا وَٱسۡتَكۡبَرُوا۟ عَنۡهَاۤ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ أَصۡحَـٰبُ ٱلنَّارِۖ هُمۡ فِیهَا خَـٰلِدُونَ }
«አላህ እንዲህ ይላል የአደም ልጆች ሆይ! ከእናንተ ዉስጥ በእናንተ ላይ አንቀፆቸን የሚያነቡ መልክተኞች ቢመጧችሁ ከእናንተ ክሕደትን የተጠነቀቁና መልካምንም የሰሩ በነሱ ላይ ፍርሀት የለባቸዉም። እነሱም አያዝኑም እነዚያ በአንቀፆቻችን ያስተባብላሉ ከእርሷም የኮሩ እነዚያ  የእሳት ጓዶች ናቸዉ። እነሱ በርሷ ዉስጥ ዘዉታሪዎች ናቸዉ ። (አል አዕራፍ :35_39)

« فَإِمَّا یَأۡتِیَنَّكُم مِّنِّی هُدࣰى فَمَنِ ٱتَّبَعَ هُدَایَ فَلَا یَضِلُّ وَلَا یَشۡقَىٰ }  { وَمَنۡ أَعۡرَضَ عَن ذِكۡرِی فَإِنَّ لَهُۥ مَعِیشَةࣰ ضَنكࣰا وَنَحۡشُرُهُۥ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِ أَعۡمَىٰ }  { قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرۡتَنِیۤ أَعۡمَىٰ وَقَدۡ كُنتُ بَصِیرࣰا }

«አላህ እንዲህ ይላል፦"ከእኔ የሆነ መሪ ቢመጣላችሁ መሪየን የተከተለ አይሳሳትም አይቸገርምም። ከግሳፄዬም የዞረ ሰዉ ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለዉ። በቂያም ቀን እዉር ሆኖ እንቀሰቅሰዋለን። ጌታዬ ሆይ! ለምን እዉር አድርገህ ቀሰቀስከኝ? በእርግጥ የምመለከት የነበርኩ ስኾን ይላል። ነገሩ እንደዚሁ ነዉ። ታምራታችን መጣችልህ። ተዉካትም። እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ ይለዋል።( ጧሃ፡ 123_126)


«قَالَ ابۡنُ عَبَّاس  ، تَكَفَّلَ اللَّهُ لِمَنۡ قَرَأَ الۡقُرۡآنَ  وَعَمِلَ بَمَا فِيهِ  أنْ لَا يَضِلَّ فِي الدُّنۡيا وَلَا يَشۡقَی فِي الۡآخِرَةِ ٬٬ {انظر تفسير الطبري  ج ١٦ ص١٦٣}


«ኢብኑ ዓባስ  እንድህ ይላሉ፦ ቁርአንን ለቀራ እና በዉስጡ ባለዉ ትእዛዝ ለሰራ ሰዉ በዱንያ ላይ እንዳይሳሳት እና በአኼራ እንዳይጠም አላህ ቃል ገብቷል። ተፍሲር አጥጠበሪን ቅጽ 16  ገጽ 163 ይመልከቱ።


كُلَّمَاۤ أُلۡقِیَ فِیهَا فَوۡجࣱ سَأَلَهُمۡ خَزَنَتُهَاۤ أَلَمۡ یَأۡتِكُمۡ نَذِیرࣱ }  { قَالُوا۟ بَلَىٰ قَدۡ جَاۤءَنَا نَذِیرࣱ فَكَذَّبۡنَا وَقُلۡنَا مَا نَزَّلَ ٱللَّهُ مِن شَیۡءٍ إِنۡ أَنتُمۡ إِلَّا فِی ضَلَـٰلࣲ كَبِیرࣲ }

የእሳት ባለቤቶችን አስመልክቶ አላህ እንዲህ ይላል፦ በዉስጧ ጭፍሮች በተጣሉ ቁጥር ዘበኞችዋ አስጠንቃቂ (ነብይ) አልመጣችሁምን ? በማለት ይጠይቋቸዋል። አይደለም  በእርግጥ አስፈራሪ መጥቶናል። አልተባባልንም። አላህም ምንንም አላወረደ  እናንተ (አዉርዷል ስትሉ) በትልቅ ስህተት ዉስጥ እንጅ አይደላችሁም አልን ይላሉ። (አል_ሙልክ 8_9)


{ وَسِیقَ ٱلَّذِینَ كَفَرُوۤا۟ إِلَىٰ جَهَنَّمَ زُمَرًاۖ حَتَّىٰۤ إِذَا جَاۤءُوهَا فُتِحَتۡ أَبۡوَ ٰ⁠بُهَا وَقَالَ لَهُمۡ خَزَنَتُهَاۤ أَلَمۡ یَأۡتِكُمۡ رُسُلࣱ مِّنكُمۡ یَتۡلُونَ عَلَیۡكُمۡ ءَایَـٰتِ رَبِّكُمۡ وَیُنذِرُونَكُمۡ لِقَاۤءَ یَوۡمِكُمۡ هَـٰذَاۚ قَالُوا۟ بَلَىٰ وَلَـٰكِنۡ حَقَّتۡ كَلِمَةُ ٱلۡعَذَابِ عَلَى ٱلۡكَـٰفِرِینَ }

«አላህ እንዲህ ይላል፦  እነዚያ የካዱትም የተከፋፈሉ ቡድኖች ሆነዉ ወደ ገሀነም ይንነዳሉ። በመጧትም ጊዜ በሮችዋ ይከፈታል። ዘበኞችዋም ከእናንተ የኾኑ መልእክተኞች የጌታችሁን አንቀፆች በናንተ ላይ የሚያነቡላችሁ የዚህንም ቀን መገናኘት የሚያስጠነቅቋችሂ አልመጧችሁምን ? ይሏቸዋል። የለም መጥተዉናል ግን ፤ የቅጣጢቱ ቃል  በከሓዲዎች ላይ ተረጋገጠች ይላሉ።  {አዝ_ዙመር ፡71}

ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ......!

──────⊱◈◈◈⊰──────
http://t.me/https_Asselefya1
10ቱ የምንጊዜም የህይወት ህጎች !
~

1_ከመናገርህ በፊት~ አስብ
2_ከመፈረምህ በፊት~ አንብብ
3_ከማስተማርህ በፊት~ ተማር
4_ከመምከርህ በፊት~ ተግብር
5_ከመቁረጥህ በፊት ~ ለካ
6_ከማጉደልህ በፊት ~ ለካ
7_ከመዋጥህ በፊት ~ አላምጥ
8_ከመገንዘብህ በፊት ~ አድምጥ
9_ከማመንህ በፊት ~ አረጋግጥ
10_ከመረከብህ በፊት~ ቁጠር

||
t.me/https_Asselefya1
ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች
አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው።
ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!!
👆👆👆👆

እጅግ ወሳኝ የተሀረኩ ኪታቦች ይምረጡ ይዘዙ። ባሉበት እናደርሳለን።

ጅዳ፣ መካ፣ ሪያድ፣ መዲና፣ ጣኢፍ፣ ደማም፣ ተቡክ፣ ጂዛን… …የትኛውም የሳኡዲ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን።

🏷ሱቅ በደረቴt.me/suk_bederete123
ጀግናዬ

ነገረኛ ሴት ካገባህ ፊት ለፊት እያናገርካት ሆድህ ውስጥ የሴቶች ጩኸት ይሰማኛል ትልሀለች....ፅናቱን ይስጥህ።
እቅዳችሁን አሳክታችሁ እስክትጨርሱ ድረስ ከአሏህ ውጭ ለሰው አታውጁት !!