💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
⚠️⚠️ ሴትና ሐያዓ ‘ሐፍረት ማድረግ’ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الحياءُ خيرٌ كلُّهُ،﴾

“ሐያዓ ‘ዕፍረት’ ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 37

ኢብኑ ዑሰይሚን (📿) እንዲህ ይላሉ፦

"إذا نُزع الحياءُ من المرأة فلا تسأل عن سوء عاقبتها"

“ከሴት ልጅ ላይ ሐያዓዋ ‘ዕፍረቷ’ የተገፈፈ ግዜ ስለ መጥፎ ፍፃሜዋ አትጠይቅ።”

📚 ሙጀለተ አዳዕዋ: 54/1765

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️https://bit.ly/4ayf0xJ

📞https://bit.ly/486xnrS

👤https://bit.ly/41zEZkk

📸https://bit.ly/4arMbTx

💬https://bit.ly/41tIUPv

🎥https://bit.ly/3UTTSwh
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ወንድ ልጅ እናቱ ስትወልደው
የተሰማት ህመሞች ቢሰማው ኖሮ

ምንም ያህል ምክኒያቶች ቢገዝፉም
አንድም ቀን ሴትን ልጅ አያሳዝንም ነበር
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُبِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ
.

‏قال رسول الله ﷺ :
‏.
‏يا أيها الناس توبوا إلى الله فإني أتوب في اليوم إليه مائة مرة.
‏.
‏رواه مسلم
🛑👉አጂብ!! ብርድን ፈርተሽ ትሸፈኝያለሽ ብርዱ እንዳያገኝሽ ደራርበሽ ትወጪያለሽ። {ግን የአሏህን ቅጣት ፈርተሽ አትሸፈኚም}የቱ ነው ቅጣቱ ህመሙ ሚበረታው የዛሬ ጊዚያዊው ብርድ ወይስ ያ አስፈሪው እሳት ?
 
=
t.me/https_Asselefya1
💎ጀግና ሴት ለመሆን  6 ወሳኝ ልማዶች !

1.ከምታገኚዉ ገንዘብ በላይ አታጥፊ
2.ለድክመትሽ ሰበብ አትፈልጊ
3.ስለ ወደፊት ከሚያቅዱ ሰዎች ጋር ጓደኛ ሁኚ
4.አዲስ ነገር ለመማር አትፍሪ
5.ስለ እራስሽ ብዙ አታዉሪ
6.አይሆንም ማለትን ልመጅ
!

=
t.me/https_Asselefya1
ተስፋ አትቁረጥ

በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ! ምናልባት ያንተዋ ደስታ የቆየችው በኤሊ ጀርባ ላይ ሆና እየመጣች ይሆናል። አስባችሁታል አይደል ምን ያክል ሶብር እንደሚያስፈልገን! የኤሊዋ እርምጃ.....
እምነትህን በሀያሉ አምላክ ባደረክ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራና የመልካም ስብዕና ባለቤት ትሆናለህ::
አሏህ ሆይ" ጠንካራ አማኝና
የውብ ሥነ-ምግባር ባለ ቤት አድርገን ያከሪም
ከ20 ምናምን ዓመት  ቡኃላ እማዬ ወጥ ጭማሬ ማለት ተገቢ አይደለም። ትዳር እየያዛቹህ'ጂ!።

=
t.me/abdu_rheman_aman/3686
አላህ ሆይ ጉዳዬንም ይሁን ደስታዬን በፍጡራን እጅ አታድርግብኝ ስብራቴን መተናነሴንም ከአንተ ውጪ አታድርግብኝ
=
ዳይመን አልሃምዱሊላህ በሉ!

አይነጉም በለን የምናስባቸው ለሊቶች ይነጋሉ። አያልፋም ያልናቸው ቀናቶች ይልፋሉ! እናንተ ብቻ አማራሪ አትሁኑ አመስጋኝ እንጅ። አልሃምዱሊላህ

ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!

   አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደር
ኩም ሙቸ!!

ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን
!!

👉ነሃርኩም ሰعድ

http://t.me/https_Asselefya1