ሐኪም የተባሉ ጠቢብ እንዲህ አሉ፦
«
=
t.me/https_Asselefya1
«
ከወዳጆቼ ይልቅ በጠላቶቼ ብዙ ተጠቀምኩ። ምክንያቱም ጠላቶቼ በስህተቴ ያነውሩኛል። ነቅቼ አርማለው።ወዳጆቼ ግን ስህተቴን ያሳምሩልኛል።በዚህም ስህተት ላይ እወድቃለው።»
=
t.me/https_Asselefya1
√ የእኔን #ሪዝቅ(ሲሳይ) ከእኔ ውጭ ማንም እንደማይወስድብኝ አወቄ ውስጤን አረጋጋሁ፤
√ በእኔ #ስራ ደግሞ ማንም እንደማይጠየቅ ባወቅኩ ጊዜ በስራ ተጠመድኩ፤
√ አሏህ እንደሚመለከተኝ ባወቅኩ ጊዜ ደግሞ ወንጀል ከመስራት አፈርኩ፤
√ ሞት እንደሚጠብቀኝ ባወቅኩ ጊዜ ወደ ጌታየ ለመቅረብ ስንቅን ማዘጋጀት ጀመርሁ።"
[ ሀሰን አልበስሪ (ረሂመሁሏህ) ]
=
t.me/https_Asselefya1
√ በእኔ #ስራ ደግሞ ማንም እንደማይጠየቅ ባወቅኩ ጊዜ በስራ ተጠመድኩ፤
√ አሏህ እንደሚመለከተኝ ባወቅኩ ጊዜ ደግሞ ወንጀል ከመስራት አፈርኩ፤
√ ሞት እንደሚጠብቀኝ ባወቅኩ ጊዜ ወደ ጌታየ ለመቅረብ ስንቅን ማዘጋጀት ጀመርሁ።"
[ ሀሰን አልበስሪ (ረሂመሁሏህ) ]
=
t.me/https_Asselefya1
.
إذا أصبح العبدُ وأمسى وليس هَمه إلا الله وحده تحمل الله سبحانه حوائجه كلها، وحمل عنه كل ما أهمه، وفرغ قلبه لمحبته، ولسانه لذكره، وجوارحه لطاعته، وإن أصبح وأمسى والدنيا هَمَّه حَمَّلَه الله هُمومَها وغُمومَها وأَنكادها ووَكَلَه إلى نَفسِه.
#ابن_القيم
.
ــــــــــــــ 🌸ــــــــــــــــــ
إذا أصبح العبدُ وأمسى وليس هَمه إلا الله وحده تحمل الله سبحانه حوائجه كلها، وحمل عنه كل ما أهمه، وفرغ قلبه لمحبته، ولسانه لذكره، وجوارحه لطاعته، وإن أصبح وأمسى والدنيا هَمَّه حَمَّلَه الله هُمومَها وغُمومَها وأَنكادها ووَكَلَه إلى نَفسِه.
#ابن_القيم
.
ــــــــــــــ 🌸ــــــــــــــــــ
Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
✍ ድምቀቶቸ ናችሁ :
ኢብኑ ተይሚያወች በጣም ልዩናችሁ
በምን አይነት ቃላት እደት ልግለፃችሁ
ፀባያችሁ ልዩ እጅግ ልዩ. ናችሁ
እናንተን እሚገልፅ ቃል. አጣሁላችሁ
ዉድ እህቶቸ በጣም ልዩ. ናችሁ
እወዳችሃለሁ አሏህ ይዉደዳችሁ
ሁልግዜም ኑሩልኝ ድምቅ. እዳላችሁ
በዱንያም በአኼራ እሱ. አድ ያርጋችሁ
✍ ከዚህ በመቀጠል
ታዳሚዉ ኮኮብ መካሪዉ. ጨረቃ
ድምቅት ናዉበት በናንተኮ. በቃ
ተዋዶእ የሞላዉ የሚተራረሙት
በፍቅር ነዉኮ አወ. የሚኖሩት
ጥፋትካን ቢኖር ይተራረማሉ
በደስታ ተነስተዉ ወዳዉ. ይስተካከላሉ
ከራሳቸዉ ይልቅ ለሌሎች. ያዝናሉ
የእዝነት ከፋቸዉ ሁሌ. ዝቅ. ያለነዉ
የነዚህ እህቶች እጅግ የላቀነዉ
የነዚህ መምህር ምናኛ. ታድሏል
የልፋቱን ዉጤ በተግባር. አይቷል
ይሄ ኡስታዝ ግን ምንኛ. ታድሏል
ጨረቃ እህቶችን ወላሂ አፍርቷል
በአላህ እገዛ አብቦ. አፍርቷል
የለፋቱ ዉጤት በተግባር. ታይቷል ::
አሁንም ንቁ ብዙ ይጠበቃል
ከናንተ ሀቂቃ ብዙ. ይፈለጋል
ወደፊት ተጓዙ እንወዳችሀላን
እናንተጋር ስንሆን. እንደሰታለን
ከእህታችሁ ኡሙ አብዲል ወሃብ
t.me/Nisau_As_Selefiya
t.me/Nisau_As_Selefiya
ኢብኑ ተይሚያወች በጣም ልዩናችሁ
በምን አይነት ቃላት እደት ልግለፃችሁ
ፀባያችሁ ልዩ እጅግ ልዩ. ናችሁ
እናንተን እሚገልፅ ቃል. አጣሁላችሁ
ዉድ እህቶቸ በጣም ልዩ. ናችሁ
እወዳችሃለሁ አሏህ ይዉደዳችሁ
ሁልግዜም ኑሩልኝ ድምቅ. እዳላችሁ
በዱንያም በአኼራ እሱ. አድ ያርጋችሁ
✍ ከዚህ በመቀጠል
ታዳሚዉ ኮኮብ መካሪዉ. ጨረቃ
ድምቅት ናዉበት በናንተኮ. በቃ
ምንግዜም ትግላችሁ እጅግ ያስደስታል
መተሳሰባችሁ እጂጉን. ያስቀናል
እናንተን እሚያህል እህት የት. ይገኛል ??
ተዋዶእ የሞላዉ የሚተራረሙት
በፍቅር ነዉኮ አወ. የሚኖሩት
ጥፋትካን ቢኖር ይተራረማሉ
በደስታ ተነስተዉ ወዳዉ. ይስተካከላሉ
ከራሳቸዉ ይልቅ ለሌሎች. ያዝናሉ
የእዝነት ከፋቸዉ ሁሌ. ዝቅ. ያለነዉ
የነዚህ እህቶች እጅግ የላቀነዉ
የነዚህ መምህር ምናኛ. ታድሏል
የልፋቱን ዉጤ በተግባር. አይቷል
ይሄ ኡስታዝ ግን ምንኛ. ታድሏል
ጨረቃ እህቶችን ወላሂ አፍርቷል
በአላህ እገዛ አብቦ. አፍርቷል
የለፋቱ ዉጤት በተግባር. ታይቷል ::
✍ እህቶቸ
አሁንም ንቁ ብዙ ይጠበቃል
ከናንተ ሀቂቃ ብዙ. ይፈለጋል
ወደፊት ተጓዙ እንወዳችሀላን
እናንተጋር ስንሆን. እንደሰታለን
ከእህታችሁ ኡሙ አብዲል ወሃብ
t.me/Nisau_As_Selefiya
t.me/Nisau_As_Selefiya
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ረሱል (
﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾
“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫵እውቀት⇣
"
=
t.me/https_Asselefya1
"
ስራዎች በሞት ሲቋረጡና የአንድ ባሪያ የስራ መዝገብ ሲጠቀለል የእውቀት ባልተቤቶች ግን በመልካም ስራቸው፣ በምክራቸው፣ በንግግራቸውና በተግባራቸው ሰዎች በተጠቀሙ ቁጥር ምንዳቸው ይነባበራል። ስለዚህ አስተዋይ የሆነ ግለሰብ ውድ ግዜውንና ዕንቁ የሆነ እድሜውን በእውቀት ላይ ማሳለፍ አለበት። ለችግሩና ለድህነቱ ቀን ግዜውን ማበጀት ይገባዋል።"[فتاوى السعدية 113/1]
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውበት በኒቃብ ያሰላም ሹፉ
አቦ እያዘዛችሁ ፏ በሉ በሂጃባችሁ ቤተሰብ ✅
➴https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE
➴https://t.me/umul_kitab
➴+971523173022
አቦ እያዘዛችሁ ፏ በሉ በሂጃባችሁ ቤተሰብ ✅
➴https://chat.whatsapp.com/LuzsoE0alcd92aYoMb1WyE
➴https://t.me/umul_kitab
➴+971523173022
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ለባሌ ምን ልስጠው አለችኝ!?
«ሰላም ስጭው »አልኳት‼️
......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️
➢የሚሰጥ ለባል!!
---------------
ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!?
ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!?
መፍትሔ ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!!
ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!?
ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡
ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!?
በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!?
ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!?
እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡
ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡
በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡
አብዝቶ ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡
ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡
አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡
እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡
ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡
ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡
ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡
አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡
የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡
ክብርና ሰላም ለባል ከሰጠሽው?
በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው?
አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው።
ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡
ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡
ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡
....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ...
....✍️በኑረዲን አል-አረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
«ሰላም ስጭው »አልኳት‼️
......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️
➢የሚሰጥ ለባል!!
---------------
ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!?
ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!?
መፍትሔ ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!!
ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!?
ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡
ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!?
በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!?
ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!?
እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡
ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡
በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡
አብዝቶ ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡
ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡
አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡
እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡
ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡
ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡
ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡
አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡
የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡
ክብርና ሰላም ለባል ከሰጠሽው?
በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው?
አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው።
ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡
ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡
ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡
....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ...
....✍️በኑረዲን አል-አረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➭የልብ እርጋታና የነፍስ እርካታ የአብዛኛው ሰው ፍላጎት ሲሆን‥
➭እነዚህን ሁለት ነገራቶች ለማግኘት ከፊሉ ብዙ ብር ያወጣል ከፊሉ ደግሞ ብዙ ርቀትን አቋርጦ ይሄዳል!
👉እነሱ ግን የሚገኙት‥ አላህን በማውሳት ብቻና ብቻ ነው።
መልካም ለይል የፋሩቅ እናት
http://t.me/https_Asselefya1
➭እነዚህን ሁለት ነገራቶች ለማግኘት ከፊሉ ብዙ ብር ያወጣል ከፊሉ ደግሞ ብዙ ርቀትን አቋርጦ ይሄዳል!
👉እነሱ ግን የሚገኙት‥ አላህን በማውሳት ብቻና ብቻ ነው።
መልካም ለይል የፋሩቅ እናት
http://t.me/https_Asselefya1
√ ትክክለኛ ፈላጊሽ !
=
t.me/https_Asselefya1
አንችን በእጁ ለማስገባት መንገዶች ያመቻቻል እንጅ ጧት ማታ በስልክ አያደነቁርሺም። ጧት ማታ ስልክ መደወል የሚያበዛ ኸይር የለዉም ራቂ! አንደየ ቁም ነገር አዉርቶ ከዛ አብረሽዉ በሀላል የምትቀጥሉበት መንገድ የሚያመቻች ብቻ ያዢ ! =
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
من_وصايا_السلف_للشباب_عبدالرزاق_بن_عبدالمحسن_البدر.pdf
• ይህን የ ሸይኽ አብዱ ረዛቅ አል-በድር ድንቅ ኪታብ ነገ እሁድ ከ ዓሱር ብኃላ በ ሰላም መስጂድ እንጀምራለን።―ኢንሻ አላህ―
መልዕክቱን ላልሰሙት አድርሱላቸው!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
ረሱል (
﴿الحياءُ خيرٌ كلُّهُ،﴾
“ሐያዓ ‘ዕፍረት’ ሁሉ ነገሩ መልካም ነው።”
ኢብኑ ዑሰይሚን (
"إذا نُزع الحياءُ من المرأة فلا تسأل عن سوء عاقبتها"
“ከሴት ልጅ ላይ ሐያዓዋ ‘ዕፍረቷ’ የተገፈፈ ግዜ ስለ መጥፎ ፍፃሜዋ አትጠይቅ።”
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➭የምር አሉኮ....
ህይወታችን ውስጥ አንዳንድ ሰዎች አሉ። ብቸኝነት ተሰምቶን አድክሞን ማንም የለንም ብለን ልንሄድ ስንል አትሄዱም የሚሉንና ብቻችንን የማይተውን፣ ስናኮርፍ በግድ ደስ እንዲለን የሚያደርጉ፣ ስንኖር የሚያጫውቱን፣ ስንጠፋ የሚፈልጉን ብቻ የሆኑ ልዩ የሆኑ ዋጋቸውን ያልተረዳንላቸው ሰዎች አሉ።
➛እናም......
እናንተ ምድር ላይ ካሉ የከበሩ ማዕድናቶች የማስደሰት ስጦታ አሏህ የሰጣችሁ ነፍሶች ሆይ አሏህዬ ጀነትን መኖሪያችሁ ያድርጋት!!
መንቁል
👉እውነት እንደዚህ አይነት ጓደኞች ካላችሁ እድለኞች ናችሁ።
http://t.me/https_Asselefya1
ህይወታችን ውስጥ አንዳንድ ሰዎች አሉ። ብቸኝነት ተሰምቶን አድክሞን ማንም የለንም ብለን ልንሄድ ስንል አትሄዱም የሚሉንና ብቻችንን የማይተውን፣ ስናኮርፍ በግድ ደስ እንዲለን የሚያደርጉ፣ ስንኖር የሚያጫውቱን፣ ስንጠፋ የሚፈልጉን ብቻ የሆኑ ልዩ የሆኑ ዋጋቸውን ያልተረዳንላቸው ሰዎች አሉ።
➛እናም......
እናንተ ምድር ላይ ካሉ የከበሩ ማዕድናቶች የማስደሰት ስጦታ አሏህ የሰጣችሁ ነፍሶች ሆይ አሏህዬ ጀነትን መኖሪያችሁ ያድርጋት!!
መንቁል
👉እውነት እንደዚህ አይነት ጓደኞች ካላችሁ እድለኞች ናችሁ።
http://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM