💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከ2024 ወደ 2025 ተሸጋገርን ! እዚሁ ቁጭ ብለን " ስደት" ¡ አልሃምዱሊላህ «ኢላሂ ቀሪ ሀያታችንን ባርክልን»

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ⁉️

"ክፍል ➀ t.me/https_Asselefya1/22959

"ክፍል ➁ t.me/https_Asselefya1/22975

"ክፍል ➂ t.me/https_Asselefya1/22995

"ክፍል ➃ t.me/https_Asselefya1/23033

"ክፍል ➄ t.me/https_Asselefya1/23054

"ክፍል ➅ t.me/https_Asselefya1/23103


الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر


||
« አንድ ሰዉ  ወደ ህይወታችሁ ሲመጣ እንደሚሄድም  እወቁ ! ደሞ ሲሄድ አትነፋረቁ! ምን አልባች ከሱ የተሻለ  አላህ አዘጋጅቶላችሁ ይሆናል።

=
t.me/https_Asselefya1
«ድንቅ ምክር ለሚስቶች »ቤትሽ የደስታ ይሆን ዘንድ

ምንጊዜም አስታውሽ ባልሽ ወደ አሏህ
መቃረቢያ  ወደ ጀነት መዳረሻ መሆኑን!

ወደ መኝታሽ ከመሄድሽ በፊት ለባልሽ ተሞሸሪለት
3«ሁልጊዜም አዲስ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርሽ !
4«ሲወጣ የሚለብሰውን ልብስ በጊዜው አዘጋጅ !
5«በሚወደው ምግብ ላይ ትኩረት አድርጊ !
6«ብቻውን በሚሆንበት ጊዜ፣ድምፅሽን ከፍ አታድርጊ !

||
t.me/https_Asselefya1
ከዒልም አንራቅ፡ ልባችን እንዳይሞት
~
ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"የሸሪዐ እውቀት ለልብ ምግቡ፣ መጠጡ እና መድሃኒቱ ነው። ህይወቱ በሱ ላይ ነው የቆመው። ልብ እውቀትን ካጣ ያኔ ሙት ሆኗል።" [ሚፍታሑል ዳ ሪ ሰዓደህ፡ 1/344]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
አንዳንድ ጊዜ ክፍት ይላችሁና አልቅሱ አልቅሱ አይላችሁም?! እስኪ ሁላችሁም ሊላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ!! ዱአችሁ ያስፈልገኛል።
👉ዉድ ቤተሰቦች  እስኪ ስራ አጥተዉ  ለተጨነቁ  የሱና እህቶች  ስራ በማፈላለግ  እንተባበር  ስደት ላይ ሆኖ  ስራ ማጣት እጅጉኑ ከባድ ነዉ   የሚያቅ ያቀዋል።    ቤት ኪራይኳ  የሚከፍሉት አተዉ የተጨነቁ ነፍሶችን  ስራ በመፈለግ ስበብ ሁነን እናስደስታቼዉ  ።  ባረከላሁ ፊኩም

ጅዳ ፣  መካ ፣መዲና ፣   ፈልጉ

ካለ  በዚህ አሳዉቁኝ⇃⇃⇃
@Hayat_Bint_Seid_Aselefly
ጌታየ አላህ ሆይ!

ብዙ ማሰብና መጨነቅን አርቅልን፣
የልብ እርካታና የዉስጥ ሰላምን ለግሰን

ኢላሂ......