أوصي نفسي وإياكم ..
ابن عثيمين
نسأل الله أن يثبتنا على الإسلام و السنة .
=
=
➭ውዷ እህቴ የአቂዳ መስተካከል ብቻ ትዳር አይሆንም! የአቂዳ መስተካከል ከትዳር ማገሮች አንዱ ቢሆንም አቂዳ ላይ ብቻ መጠልጠሉን አልደግፍም! ምክንያቱም ስንት አለ በአቂዳው ጠንከራ ሆኖ ስነ ምግባሩ የሻከረ ፣ ለአቂዳ ቦታ እንደምንሰጠው ሁሉ ስነ ምግባሩ ላይ እናትኩር ስንቶች መሰላችሁ በአቂዳቸው ላይ ጠንካራ ተብለው ስነ ምግባር ላይ ዜሮ የሆኑ እህቶቻቸውን የደም እንባ የሚያስለቅሱ! ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ ለማለት ነው!!
✍️ام فاروق
http://t.me/https_Asselefya1
✍️ام فاروق
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ዙን_ ኑረይን On line Shopping🛍
➲ደሴና አካባቢዋ ኮቦልቻና አካባቢዋ ለሚገኙ ሁሉም_ቦታ ባሉበት ሆነው ቢያዙን ትዛዛቹሁንና ፈላጉታቹሁን አሟልተን እቤትወ ድረስ እናቀረባለን
➛ጅልባብ
➛ኒቃብ
➛ካልሲ
➛ጓንት
➛ቢጃማ
➛የቤት እቃዎች
➛የቤት አስቤዛዎችን በትዕዛዛችሁ መሰረት እናደርሳለን
➭ሱኳር
➭ዘይት
➭ቡና
➭ዱቄት
➭መኮረኒ
➭ፖስታ እና የተለያዩ የቤት አስቤዛዎች ለቤተሰቦቻችሁ ማሟላት የምትፈልጉ በአማና እናደርሳለን
በቴሌ ግራም አካውንተ
👇👇👇👇👇
@Selahudin1444
@Hayuumufa
ቀጥታ መስመር
👇👇👇👇👇👇
➭Umu Faruq
📱0914886171
➭አቡ ኦካሻ
📱+251914500532
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Zun_NureynOn_line_Shopping
~በቃ ምንም ብታፈቅሪው ምንም ያክል ብታምኚው..…ሰው ነው ብለሽ አስቢ… እንዳሰብሽው ባይሆን እና ስህተት ቢሰራ ህመምሽን ምትቋቋሚበት ትንሽ ጥንካሬ ለራስሽ አስቀምጪ። ለሱ ካለሽ ፍቅር እና እምነት ትንሽ ለራስሽም አስቀሪ።ሰው ነው ብለሽ አስቢ.... በፍቅርሽ እና በእምነትሽ ልክ ፍፁም አታድርጊው ጥንካሬ እንዲሆንሽ ለራስሽም የመፅናኛ ቃል አስቀምጪ ሰው ነው ብለሽ አስቢ .....
«ሰው ነው»
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ሰው ነው»
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
√
=
ምን ሰርቸ እንደደከመኝ
√ ለማን ሰጥቸ ልቤ እንደተሰበረ
√ ምን ጊዜ ኖሬ ትዝታ እንደተረፈኝ..... አላዉቅም።=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️ 🔖ክፍል ➅ ማጠቃለያ 🛑👉 አስረኛው ምክንያት፦ በመጨረሻም አስረኛዋ እህት እንዲህ አለች "ሸሪዓዊ ሒጃብ ከለበስኩ የሆነ ቡድን አባል ነሽ እባላለሁ። እኔ ደሞ ቡድንተኛና ጎጠኛ መባል አልፈልግም" የኢስላም እህቴ ሆይ! በኢስላም ውስጥ ሁለት አይነት ህዝቦች ናቸው ያሉት አምላካችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል አስፍሮታል። የመጀመሪያው ህዝብ፦ አላህን በመታዘዝና…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال تعالى: ﴿وَمِمَّنۡ خَلَقۡنَآ أُمَّةٞ يَهۡدُونَ بِٱلۡحَقِّ وَبِهِۦ…
📚 تلاوةٌ نديةٌ
🎙 للقارئ الشيخ: عبدالرحمن بن عبدالرزاق البدر حفظهما الله
=
🎙 للقارئ الشيخ: عبدالرحمن بن عبدالرزاق البدر حفظهما الله
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ⁉️
"ክፍል ➀ t.me/https_Asselefya1/22959
"ክፍል ➁ t.me/https_Asselefya1/22975
"ክፍል ➂ t.me/https_Asselefya1/22995
"ክፍል ➃ t.me/https_Asselefya1/23033
"ክፍል ➄ t.me/https_Asselefya1/23054
"ክፍል ➅ t.me/https_Asselefya1/23103
||
"ክፍል ➀ t.me/https_Asselefya1/22959
"ክፍል ➁ t.me/https_Asselefya1/22975
"ክፍል ➂ t.me/https_Asselefya1/22995
"ክፍል ➃ t.me/https_Asselefya1/23033
"ክፍል ➄ t.me/https_Asselefya1/23054
"ክፍል ➅ t.me/https_Asselefya1/23103
الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر
||
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن (نور)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
« አንድ ሰዉ ወደ ህይወታችሁ ሲመጣ እንደሚሄድም እወቁ ! ደሞ ሲሄድ አትነፋረቁ!
=
t.me/https_Asselefya1
ምን አልባች ከሱ የተሻለ አላህ አዘጋጅቶላችሁ ይሆናል። =
t.me/https_Asselefya1
«ድንቅ ምክር ለሚስቶች »ቤትሽ የደስታ ይሆን ዘንድ፦
1«ምንጊዜም አስታውሽ ባልሽ ወደ አሏህ
መቃረቢያ ወደ ጀነት መዳረሻ መሆኑን!
2«ወደ መኝታሽ ከመሄድሽ በፊት ለባልሽ ተሞሸሪለት
t.me/https_Asselefya1
1«ምንጊዜም አስታውሽ ባልሽ ወደ አሏህ
መቃረቢያ ወደ ጀነት መዳረሻ መሆኑን!
2«ወደ መኝታሽ ከመሄድሽ በፊት ለባልሽ ተሞሸሪለት
3«ሁልጊዜም አዲስ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርሽ !
4«ሲወጣ የሚለብሰውን ልብስ በጊዜው አዘጋጅ !
5«በሚወደው ምግብ ላይ ትኩረት አድርጊ !
6«ብቻውን በሚሆንበት ጊዜ፣ድምፅሽን ከፍ አታድርጊ !
||t.me/https_Asselefya1