💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በመጥፎና በክፋት የሚታወቅ ሰው ሆነ ብሎ ባንተ ላይ ድምበር አልፎ ወይም በድሎህ ይቅርታ ሲጠይቅህ ይቅር ማለቱ ከጥበብ አይቆጠርም። ይቅር አትበለው ሀቅህን ውሰድ። እንዲህ አይነቱ ሰው ይቅር ማለት የበለጠ ለሌላ ዙልምና ጥፋት መጋበዝ ነው የሚሆነው። በመልካም የሚታወቅ ሰው ሆኖ በስህተት ቢያስቀይምህ ወይም ድምበር ቢያልፍብህ እንዲህ አይነቱ ሰው ግን ይቅር በለው።
ለሚወድሽ ሰዉ አጠገቡ ከመኖር በላይ የሚያስደስት ነገር የለም። እና ሂጂ እስከመቸ በርቀት እ¡


=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ~`"كن في الدنيا كأنك غريب أو ؚابع سبيل"` ~
አሰላሙ አለይኩም ኡሙ ኡሰይሚን እባክሽን ይህን መልክት ቻናላችሁ ላይ አሰራጭልን አማና ቤተሰብ ጭንቅ ላይ ነው ልጁ ሊቢያ ላይ አግተውት ስቃይ ላይ ነው ደላሎቹ የጠየቁት ብር ምንም ሊሞላልን አልቻለም በቻልሹ ተባበሪን
ቃልቻ
አጫጭር ምክሮች
ቃልቻ ማለት ጠንቋይ ማለት ነውን ?

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

=
t.me/Achachir_mkroch
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صلاة العشاء | المسجد الأموي
القارئ:  مُحسن  غصن
=
#ለቀልባችን ②
﴿وَأَمّا إِن كانَ مِنَ المُكَذِّبينَ الضّالّينَ۝فَنُزُلٌ مِن حَميمٍ۝وَتَصلِيَةُ جَحيمٍ﴾

سورة الواقعة
ፀባዬ-ሰናይ ነው ሰው ሁሉ እሚወደው
ታዲያ ምን ይገርማል እኔ እሱን ብመርጠው።

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"13377 ሴቶች ጠይቀውኛል" ብሎ በሚድያ ማውራት ምን የሚሉት ነው!።ሴቶችን ለማዋረድ ወይስ እራስን ማቃለል?፣…በጣም የሚገርሙት የሚድያው ባለሙያዎችና አላፊዎች ይሄንን ኢንተርቪው ለህዝቡ ማቅረባቸው ነው!። ሐቂቃ  በጣም ያሳፍራል፣ የሙያ ግዴታቸውን ለይተው የማያውቁ ጋዜጠኞችና አላፊዎች ሊወቀሱ ይገባል። ያገኙትን ሁሉ ዝም ብሎ መልቀቅ አድማጭን (ህዝበ-ሙስሊሙን) መናቅ ነው!። Edit ማድረግምኮ የወግ ነው፣ እንደወረደ ዝም ብሎ እስከነውሩ ማቅረብ ደዩስነት ነው። ለሁሉም ነገር ልክ አለው፣ ሚዲያ ላይ የምትቀርቡ ሰዎች እባካቹህ ለአፋቹህ ሰረገላ አብጁ!።

ሴቶችም እባካቹህ ልብ ግዙ!።
t.me/abdu_rheman_aman
﴿وَالَّذينَ جاهَدوا فينا لَنَهدِيَنَّهُم سُبُلَنا وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ المُحسِنينَ﴾ [العنكبوت: ٦٩]

🎙️ عبدالرحمن بن علي أبا الخيل..
=
√ ሰላም የምትፈልግ ከሆነ የተረጋጋ ሁን !
√ ጥበብ የምትፈልግ ከሆነ አድማጭ ሁን !
√ ፍቅር የምትፈልግ ከሆነ ራስህን ሁን !


=
t.me/https_Asselefya1
«ደስተኛ እና ነፃነት ያለዉ ሂወት ከፈለክ ከማንም ምንም አትጠብቅ!»

=
t.me/https_Asselefya1
«አሁን የሚያሰቃዩህ ሁሉም ችግሮች ይጠፋሉ እና በቅርቡ ደስተኛ ትሆናለሕ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም  ለበጎ ነዉ።»

=
t.me/https_Asselefya1
አትጠራጠር ጊዜዉ ሲደርስ
በዘራሀዉ ልክ ታጭዳለህ
...!

=
√ ህይወት ልክ እንደ መርፌ ቀዳዳ ያክል ብትጠብህ አንተም ልክ እንደ ክር ሆነህ የማለፍ ብቃት ይኑርህ።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ግን ሙሉ ሰዉነት ሙሉ ጤንነት ይዘን እናማርራለን ?

=
ልባችሁ አሳርፉበት ! ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ!

=