💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ማርሽ ቀያሪው አልተቻለም»

👉ውበቱ ብቻ ሳይሆን ሞራሉም ጢቅ ያለ በተስፋ የተሞላና አርቆ የሚያስብ ይመስላል።

በሳዑድ አረቢያ ሪያድ ከተማ የተወለደው አቡ-ሙሀመድ አል-ጀውላኒ የሶሪያን ድል ካረጋገጠ በኋላ «በሶሪያ ድል ብቻ አንገደብም በይተል-መቅድስ ፍልስጤንም እኛን እየጠበቀችን ነው»ሲል አስገራሚና አንገብጋቢ ንግግር አድርጓል።

«ትላንትና የዘመናት ረጅም ታሪክ ባለው ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ መስጅድ ገብቶ ተህያ ከሰገደ በኋላ «ኻሊድ ሆይ ልጆችህ መጥተን መስጅድህን ሰግደንበታል»በማለት ስቅስቅ ብሎ አለቀሰና አስለቀሰኝ ሀቂቃ ‼️

በርግጥ ሰውየው ያለፈው ብዙ መርሀላ አለው ግን አሁን የያዘው አቋም የተስተካከለ እንደሆኑ ብዙወች እየተናገሩ ነው ብቻ አሏህ መጨረሻውን ያሳምረው።

ከዚህ ሁሉ ድል በስተጀርባም ዝምተኛዋ የተውሒድ ምድር ያላት ሚና እጅግ ከፍተኛ እንደሆነም ይነገራል።

አሏህ የጋዛንም በድንገት ብስራት አስምቶን እንደሰት አሚን።

....✍️ኑር

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንባ እያፈሰሰ ደሙን እያዘራ፡
ክላሽ ተሸክሞ ልክ እንደ ከዘራ፡
በመከራ ታሽቶ በፈፀመው ስራ፡
አለም ተደመመ ይሄ ዛሬ አፈራ፡

ብዙ ተንከራቷል ዱሩ ቤቴ ብሎ፡
ዘመድ ጓደኞቹን ቤተሰቡን ጥሎ፡
ድል እንደሚቀዳጅ በአሏህ ተወክሎ፡

እንባ እያፈሰሰ የለመነው ጌታ፡
አልተወውምና በጧትም በማታ፡
ይሔው ቀኑ ደርሶ ዛሬ ድል ተመታ፡

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
هنيئا لأهلنا في سورية!
ونسأل الله أن يديم فرحتهم ويوحد صفوفهم ويوفقهم لتطبيق شرع الله.
~ ወደፊት ባለቤቴ የምትዪው ሰው፣ የልጆችሽ አባት የሚሆነው የማንን ልብ እንደሰበረ አታውቂም። ወደፊት ባለቤቴ የልጆቼ እናት የምትላት የማንን ልብ እንደሰበረች አታውቅም።
ወደፊት ባለቤቴ፣ የልጆቼ አባት የምትዪው ሰው ምን እንደተበደለ፣ ምን አይነት ሀዘን እንደተሸከመ አታውቂም። ወደፊት ባለቤቴ የልጆቼ እናት የምትላት ምን እንደደረሰባት፣ ምን እንደተበደለች፣ ምን አይነት ሀዘን እንደተሸከመች አታውቅም።
የምንተዋወቅ ሊመስለን ይችላል እንጂ አንተዋወቅም። ስለሆነ ሰው በማጠያየቅ የምናገኘው መገለጫ የሰውየውን የውስጥ እውነት አያመለክትም።
ብዙ ሴቶች መልካም ስም ላለው ሰው ተድረው ደም እንባ እያነቡ የሚኖሩ አሉ። ብዙ ወንዶች መልካም የተባለችን ሴት አግብተው ተሸማቀው የሚኖሩ አሉ። ለሁሉም ነገር መዘጋጀት ተገቢ ነው። የሰዎችን ወደ አላህ መመለስ ማክበርም አስፈላጊ ነው። ከሁሉም ከሁሉም ወደ አላህ መጠጋት እና እሱ ለሚመርጥልን የተገባን፣ እና የምንገባ እንድንሆን ሰርክ መጠየቅ የግድ ይላል። ከዚያ ባለፈ ስነ ምግባራችንን ማሳመርና የምር የሰው ልጆች አይነታ የሆኑትን ውድ ነብይ የናፈቋቸውን ለመሆን ጥረት እናድርግ። በህይወት ውስጥ የሚወዱትን፣ የፈለጉትን አግኝቶ መኖር ሳይሆን አላህ የመረጠውን ተቀብሎ መውደድ ነው በላጩ ነገር። አላህ የምንወደውን ይውደድልን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
በሰለፎች ጊዜ ...

⇉ ከእያንዳንዱ ታላቅ ወንድ ጀርባ እራሷን ምትጠብቅ (ድንቅ) ሴት አለች...

       [ አሁን ደግሞ]

⇉ ከእያንዳንዷ ተገላላጭ (ሀያእ የሌላት) ሴት ጀርባ ... ደዩስ የሆነ ወንድ አለ...

=
t.me/https_Asselefya1
አብዛኛው ሰው ህይወት ላይ ምንም ስህተት ላለመፈጸም እንቁላል ላይ እንደመሄድ ያክል በጣም ጥንቅቅ ብሎ መኖርን ይመርጣል ፤ በህይወትህ ላይ ትክክለኛ ለውጥ ከፈለግክ አዲስ ነገር ሞክር ተሳሳት ከስህተትህ ተማር የቆምክበትንም እንቁላል ስበር አለቀ!!

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ግርማ ሞገስ 👍

ابو محمد الجولاني حفظه الله
=
በመጥፎና በክፋት የሚታወቅ ሰው ሆነ ብሎ ባንተ ላይ ድምበር አልፎ ወይም በድሎህ ይቅርታ ሲጠይቅህ ይቅር ማለቱ ከጥበብ አይቆጠርም። ይቅር አትበለው ሀቅህን ውሰድ። እንዲህ አይነቱ ሰው ይቅር ማለት የበለጠ ለሌላ ዙልምና ጥፋት መጋበዝ ነው የሚሆነው። በመልካም የሚታወቅ ሰው ሆኖ በስህተት ቢያስቀይምህ ወይም ድምበር ቢያልፍብህ እንዲህ አይነቱ ሰው ግን ይቅር በለው።
ለሚወድሽ ሰዉ አጠገቡ ከመኖር በላይ የሚያስደስት ነገር የለም። እና ሂጂ እስከመቸ በርቀት እ¡


=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ~`"كن في الدنيا كأنك غريب أو ؚابع سبيل"` ~
አሰላሙ አለይኩም ኡሙ ኡሰይሚን እባክሽን ይህን መልክት ቻናላችሁ ላይ አሰራጭልን አማና ቤተሰብ ጭንቅ ላይ ነው ልጁ ሊቢያ ላይ አግተውት ስቃይ ላይ ነው ደላሎቹ የጠየቁት ብር ምንም ሊሞላልን አልቻለም በቻልሹ ተባበሪን
ቃልቻ
አጫጭር ምክሮች
ቃልቻ ማለት ጠንቋይ ማለት ነውን ?

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

=
t.me/Achachir_mkroch
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صلاة العشاء | المسجد الأموي
القارئ:  مُحسن  غصن
=
#ለቀልባችን ②
﴿وَأَمّا إِن كانَ مِنَ المُكَذِّبينَ الضّالّينَ۝فَنُزُلٌ مِن حَميمٍ۝وَتَصلِيَةُ جَحيمٍ﴾

سورة الواقعة
ፀባዬ-ሰናይ ነው ሰው ሁሉ እሚወደው
ታዲያ ምን ይገርማል እኔ እሱን ብመርጠው።

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"13377 ሴቶች ጠይቀውኛል" ብሎ በሚድያ ማውራት ምን የሚሉት ነው!።ሴቶችን ለማዋረድ ወይስ እራስን ማቃለል?፣…በጣም የሚገርሙት የሚድያው ባለሙያዎችና አላፊዎች ይሄንን ኢንተርቪው ለህዝቡ ማቅረባቸው ነው!። ሐቂቃ  በጣም ያሳፍራል፣ የሙያ ግዴታቸውን ለይተው የማያውቁ ጋዜጠኞችና አላፊዎች ሊወቀሱ ይገባል። ያገኙትን ሁሉ ዝም ብሎ መልቀቅ አድማጭን (ህዝበ-ሙስሊሙን) መናቅ ነው!። Edit ማድረግምኮ የወግ ነው፣ እንደወረደ ዝም ብሎ እስከነውሩ ማቅረብ ደዩስነት ነው። ለሁሉም ነገር ልክ አለው፣ ሚዲያ ላይ የምትቀርቡ ሰዎች እባካቹህ ለአፋቹህ ሰረገላ አብጁ!።

ሴቶችም እባካቹህ ልብ ግዙ!።
t.me/abdu_rheman_aman
﴿وَالَّذينَ جاهَدوا فينا لَنَهدِيَنَّهُم سُبُلَنا وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ المُحسِنينَ﴾ [العنكبوت: ٦٩]

🎙️ عبدالرحمن بن علي أبا الخيل..
=