💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
قال الشيخ ابن_عثيمين رحمه الله تعالى :

الرزق ليس رزق المال فقط بل هو رزق المال والإيمان والعلم فحتى الإيمان والعلم من الرزق العظيم الذي يرزقه الله عز وجل فالرزق نوعان رزق يقوم به البدن ورزق يقوم به الدين فالذي يقوم به البدن هذا عام وشامل والذي يقوم به الدين خاص.

[ (التعليق على المنتقى ج1ص398) ]
ከፊል ሰዎች:  ለነሱ ስትል አስሩን ጣቶችህን በሻማ እያቃጠልክላቸው አንዷ ሻማ ብትጠፋ ስለጠፋችው ሻማ ይጠይቁሀልጂ ሾለ ዘጠኙ የቀለጡ ጣቶች ግድ አይሰጣቸውም።
Abu mahir
ገና ወደፊት አገባሻለሁ ለሚል ጎረምሳ ብር የምትሰጪዉ እንደት ነሽ !?

በረጅሙ እንድፀፍ አትገፋፉኛ ሴቶች ! ልብ ግዙ እንጅ እስከመቸ  ለማንም ጎረምሳ ትቀልባላችሁ እ?

=
ሙስሊም ካልሆነ ወንድ ጋር አጉል ቅርርብ ውስጥ የገባችሁ እህቶች በጊዜ ከሰመመናችሁ ውጡ። በፍቅር ምርቃና እንደ ዋዛ ያቆራረጡት አደገኛ መንገድ መመለስ ሲያስቡ ዳገቱ ልብን ሊፈትን ይችላል። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው። መጨረሻችሁ ኩ- ፍ- ር ከመሆኑ በፊት በጊዜ ንቁ። ርቀቱ ሲጨምር መመለሻው ይከብዳል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~ጥሩ ሰው ሁን።
~ ጥሩ ስራ ስራ።
~ለሰዎች እዘን ።
~የተቸገረን እርዳ።

t.me/AbuHafsaYimam
ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !

ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።

https://t.me/Muhammedsirage
🌺🍃

••عَلَيْـكَ أَنْ تُـدْرِكَ أَنَّ الْـقَلَقَ لَا يَنْفَعُـكَ وَأَنَّـكَ لَسْتَ مَالِكَ أَمْرِكَ، وَأَنَّ أَمْرَكَ مُدْبَّرٌ مِنْ عِنْدِ اللَّهِ، وَأَنَّ التَّسْلِيمَ وَالرِّضَا هُوَ مَا يُرِيحُكَ مِنْ عَنَاءِ نَفْسِكَ! وَأَنَّ اللَّهَ رَؤُوفٌ بِعِبَادِهِ، لَا يَمْنَعُ إِلَّا لِحِكْمَةٍ!️

•✿❁✿•
- ወንጀል ተውባ አለው
- ሀዘን ደስታ አለው
- መጨናነቅ እረፍት አለው
- ጥበትም ስፋት አለው

ሁሉም ነገር መፍትሄ ይኖረዋል
ብቻ አንተ በአላህ ተማመንና ታገስ።


=
t.me/https_Asselefya1
ወዴት ነው ~ያለሽው?
~

የልቤ ውስጥ ምኞት
ሀሳቤ ቀን ከሌት
ሆነሽብኝ ንግስት

በቁርዐን ተመርተሽ ላትወጪ ከቤት
በሱና ታንፀሽበሀዲስ ተመክረሽ

በሰሀቦች አቋም ቀጥ ብለሽ ቀርተሽ
ከአሊሞች መዐድ በእውቀት ተመስጠሽ
ሳስብሽ ተመኘው የኔ ብትሆኝ ብዬ
በነቢዩ【ﷺ】ሱና በኒካ ተጠቅልዬ
ገንዘብ የማይገዛሽ ዱንያ የማይስብሽ
ከሽርክ ከቢደዐ እጅጉን የጠራሽ
አንቺ የሱና ልጅ ወዴት ነው ያለሽው??

منقول
•════•••🌸🍃•••════•
t.me/https_Asselefya1
ህይወት ውስጥ የፈለግከው
ነገር ሁሉ ላይሆንልህ ይችላል‥

ነገር ግን የአላህ ውዴታ ህይወትን
እንደምትፈልጋት ያደርግልሃል ።


=
                 
القارئ علي الحذيفي | من اهتدى
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌾⛅•|تلاوة صباحية

﴿مَّنِ ٱهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِى لِنَفْسِهِۦ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا ٥١۝﴾

🎙القارئ :علي الحذيفي
=
በኢስቲግፋር እንደሰታለን
ፀጋዎችን እናገኛለን እንዲሁም
ከማናውቀውም ቦታ እንረዘቃለን


اَسْتَغْفِرُ اللهِ
=
t.me/https_Asselefya1

                  
«በአላህ ላይ መንጠልጠል
ፍርሃት የማይቆረኘው ደህንነት እናም
መወላወል የማይጎዳኘው እርጋታ ነው።

ያ ረቢ ! ልቦቻችንን ባንተ አንጂ
በሌላ ነገር አታንጠልጥላት ።


=
t.me/https_Asselefya1
⁍ በህይወታችን ውስጥ ደስታ ከሚፈጥሩልን ነገሮች አንዱ ህይወታችንን ከአላማችን ጋር ማጣበቅ ነው፣ ከሰዎች ጋር አይደለም! ከሁኔታዎች ጋር አይደለም! ከአላማችን ጋር ማጣበቅ! ምክንያቱም ሰዎችና ሁኔታዎች በጊዜ ሂደት ይለወጣሉ፣ እንዳስቀመጥን ላናገኛቸው እንችላለን አላማችን ግን ግዜ የማይለውጠው ሁኔታዎች ከፍ ዝቅ የማያደርጉት ግንብ ስለሆነ እሱን ለማሳካት መኖራችን በራሱ ደስታ ይፈጥርልናል።

⁍ አላማችን ደስ የሚል ትዳርና ቤተሰብ መመስረት ይሆናል፤ ትልቅ የገንዘብ፣ የስራ ስኬት ሊሆን ይችላል ግን ከሰውና ከሁኔታዎች በላይ የማይለወጥ አለት ስለሆነ ህይወታችንን ከሱ ጋር ማጣበቅ የሚገርም ደስታይፈጥርልናል።

=
t.me/https_Asselefya1
√ ወንድሜ ሆይ ሁሌም በጥዋት ጀንበሯዋ ብቅ ስትልለመጀመሪያ ጊዜ አይንክ የሚያርፍባትን ውድባለቤትህ ግንባርዋን ስሞ፣ ፈገግታን ለግሶ ፣እወድሻለው ማለት ምን ያስከፍላል?

≈ኧረ ጎበዝ የግድ እንደ ደራሲ ቃላቶችን
መርጦ መናገር እኮ ካንተ አይጠበቅም

ስትመኘው፣ ስትናፍቀው፣ ስንቱን
ፈንቅለክለት፣
ስንቴ ተመላልሰክለት ያገኘኀው
ይህንን የአላህ ኒዒማ ከገቡበት ቡኋላ የምን መኩራራት ነው?


☞ወንድሜዋ አንተ የያዝካት ፀጋ ሰይጣን
እያረሳሳክ እንጂ በዙሪያክ ወንድሞችህን
ተመልከት አይናቸው ማረፊያ አቶ ፣
ቀልባቸው መሰከኛ አቶ፣ ኢማናቸውን በሚፈታተን ነገር ተከበው ፣ የሴት ፊትና እንዳጨናነቃቸው

☞አንተ የአይንክን ማረፊያ ፣ የጎንክን
ማሳረፊያ፣ የኢማንክ ማጠናከርያ የታደልከው
ሆይ እቺን በእጅክ የያዝካትን የጌታክን ልዩ
በረከት ተንከባከባት

« መልካም ባል ማለት የባለቤቱን ስሜት
ተረድቶ ስሜትዋን ለመጠበቅ የሚጥር
ነው።
Âť

≈ያንተ ዓላማ የምትፈልጋትን ልጅ ማግኘት
ብቻ ሳይሆን ላገኘካት ልጅ አንድ ቁም ነገር
ማድረግ ይሁን
::

≈ለእሷ የምትሰጣት ፈገግታ እሷ ደግሞ
የምትሰጥህ ፍቅር እና እንክብካቤ ውስጥክ ላይ የሚፈጥር ደስታ እና እርካታ ምን አልባት ያለክን ንብርት ብታፈስ አታገኘውም።


↷ ፈገግ በል አያስከፍልም
↷ ፍቅርክን ግለፅ አያስከፍልም
↷ እቀፍ አርጋት አያስከፍልም
↷ እወድሻለሁም በላት አያስከፍልም።

«ባለቤት ዘንድ ፍቅር እንዲኖርህ ከፈለክ
ርህራሄ አሳያት ሐሳብ እና ፍላጎትህን በጥሩ
ሁኔታ እና ቃላት ግለፅላት።
Âť

"ከእናንተ መካከል በለጩ ሰው ማለት ለሚስቱ መልካም የሆነው ነው ብለዋል።" ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

ለባለቤትህ መልካም ሁን።

منقول
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
√ ወንድሜ ሆይ ሁሌም በጥዋት ጀንበሯዋ ብቅ ስትልለመጀመሪያ ጊዜ አይንክ የሚያርፍባትን ውድባለቤትህ ግንባርዋን ስሞ፣ ፈገግታን ለግሶ ፣እወድሻለው ማለት ምን ያስከፍላል? ≈ኧረ ጎበዝ የግድ እንደ ደራሲ ቃላቶችን መርጦ መናገር እኮ ካንተ አይጠበቅም ስትመኘው፣ ስትናፍቀው፣ ስንቱን ፈንቅለክለት፣ ስንቴ ተመላልሰክለት ያገኘኀው ይህንን የአላህ ኒዒማ ከገቡበት ቡኋላ የምን መኩራራት ነው? ☞ወንድሜዋ አንተ የያዝካት…
√ አንብበህ ባላዬ እንዳታልፈዉ ማነህ ጥጉ ላይ ህእ ¡ ¶ አሁን ወደ ስራ ከመዉጣትህ በፊት ጀምር ከዛ ቀኑ ሙሉ በሀቢቢቲ ልብ ስትመላለስ የምትዉል እስክትመጣ ቀኑ የሚረዝምባት ህእ¡ √ ባገኘሀዉ አጋጣሚ ለሚስትህ ፍቅርህ መግልፀ እትዘንጋ እሺ።

«መልካም ቀን ይሁንላችሁ»

=