💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይ ጦርነት ጉዳቱ ለሕዝብ ነዉ የሞተ ተጎዳ .... ንብረቱም ይተካል የተረፉት እንድህ በደስታ መንገዱ አጨናነቁት... አልሃምዱሊላህ እኛም ከተራፊዎቹ አላህ ያድርጎናል ...!

=
17 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  17 የመጨረሻ

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1
ቁርኣን ማዳመጥ
~
ኢብኑ ባዝ ረሒሙላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ቁርኣን የሚያዳምጥ ሰው የሚቀራውን ሰው በእያንዳንዱ ፊደል በመልካም ምንዳ ይጋራዋል። መልካም ምንዳ በአስር አምሳያዋ ትባዛለች።"
[ፈታዋ ኑሪን ዐለ ደርብ፡ 26/350]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
አልሃምዱሊላህ በሰላም ወደ ከተማ ቤታችን ተመልሰናል አላህ እስከመጨረሻ ሰላም ያስፍንልን።

=
قال الشيخ ابن_عثيمين رحمه الله تعالى :

الرزق ليس رزق المال فقط بل هو رزق المال والإيمان والعلم فحتى الإيمان والعلم من الرزق العظيم الذي يرزقه الله عز وجل فالرزق نوعان رزق يقوم به البدن ورزق يقوم به الدين فالذي يقوم به البدن هذا عام وشامل والذي يقوم به الدين خاص.

[ (التعليق على المنتقى ج1ص398) ]
ከፊል ሰዎች:  ለነሱ ስትል አስሩን ጣቶችህን በሻማ እያቃጠልክላቸው አንዷ ሻማ ብትጠፋ ስለጠፋችው ሻማ ይጠይቁሀልጂ ሾለ ዘጠኙ የቀለጡ ጣቶች ግድ አይሰጣቸውም።
Abu mahir
ገና ወደፊት አገባሻለሁ ለሚል ጎረምሳ ብር የምትሰጪዉ እንደት ነሽ !?

በረጅሙ እንድፀፍ አትገፋፉኛ ሴቶች ! ልብ ግዙ እንጅ እስከመቸ  ለማንም ጎረምሳ ትቀልባላችሁ እ?

=
ሙስሊም ካልሆነ ወንድ ጋር አጉል ቅርርብ ውስጥ የገባችሁ እህቶች በጊዜ ከሰመመናችሁ ውጡ። በፍቅር ምርቃና እንደ ዋዛ ያቆራረጡት አደገኛ መንገድ መመለስ ሲያስቡ ዳገቱ ልብን ሊፈትን ይችላል። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው። መጨረሻችሁ ኩ- ፍ- ር ከመሆኑ በፊት በጊዜ ንቁ። ርቀቱ ሲጨምር መመለሻው ይከብዳል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~ጥሩ ሰው ሁን።
~ ጥሩ ስራ ስራ።
~ለሰዎች እዘን ።
~የተቸገረን እርዳ።

t.me/AbuHafsaYimam
ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !

ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።

https://t.me/Muhammedsirage
🌺🍃

••عَلَيْـكَ أَنْ تُـدْرِكَ أَنَّ الْـقَلَقَ لَا يَنْفَعُـكَ وَأَنَّـكَ لَسْتَ مَالِكَ أَمْرِكَ، وَأَنَّ أَمْرَكَ مُدْبَّرٌ مِنْ عِنْدِ اللَّهِ، وَأَنَّ التَّسْلِيمَ وَالرِّضَا هُوَ مَا يُرِيحُكَ مِنْ عَنَاءِ نَفْسِكَ! وَأَنَّ اللَّهَ رَؤُوفٌ بِعِبَادِهِ، لَا يَمْنَعُ إِلَّا لِحِكْمَةٍ!️

•✿❁✿•
- ወንጀል ተውባ አለው
- ሀዘን ደስታ አለው
- መጨናነቅ እረፍት አለው
- ጥበትም ስፋት አለው

ሁሉም ነገር መፍትሄ ይኖረዋል
ብቻ አንተ በአላህ ተማመንና ታገስ።


=
t.me/https_Asselefya1
ወዴት ነው ~ያለሽው?
~

የልቤ ውስጥ ምኞት
ሀሳቤ ቀን ከሌት
ሆነሽብኝ ንግስት

በቁርዐን ተመርተሽ ላትወጪ ከቤት
በሱና ታንፀሽበሀዲስ ተመክረሽ

በሰሀቦች አቋም ቀጥ ብለሽ ቀርተሽ
ከአሊሞች መዐድ በእውቀት ተመስጠሽ
ሳስብሽ ተመኘው የኔ ብትሆኝ ብዬ
በነቢዩ【ﷺ】ሱና በኒካ ተጠቅልዬ
ገንዘብ የማይገዛሽ ዱንያ የማይስብሽ
ከሽርክ ከቢደዐ እጅጉን የጠራሽ
አንቺ የሱና ልጅ ወዴት ነው ያለሽው??

منقول
•════•••🌸🍃•••════•
t.me/https_Asselefya1
ህይወት ውስጥ የፈለግከው
ነገር ሁሉ ላይሆንልህ ይችላል‥

ነገር ግን የአላህ ውዴታ ህይወትን
እንደምትፈልጋት ያደርግልሃል ።


=
                 
القارئ علي الحذيفي | من اهتدى
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌾⛅•|تلاوة صباحية

﴿مَّنِ ٱهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِى لِنَفْسِهِۦ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا ٥١۝﴾

🎙القارئ :علي الحذيفي
=