💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
√ በምድር ላይ ትልቁ እረፍት ከአስመሳይ ሰዎች  መራቅ ነዉ ።

#መልካም ለይል
=
محمد زاهر البارقي
{ مَا كَانَ مُحَمَّدٌ أَبَا أَحَدٍ مِنْ رِجَالِكُمْ وَلَكِنْ رَسُولَ اللَّهِ وَخَاتَمَ النَّبِيِّينَ وَكَانَ اللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمًا }

=
አልሃምዱሊላህ ወንድሜ አቡ ዑሰይሚን ከእስር ተለቋል !

=
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ያጀመዓ እንዴት ናችሁ ...?

በአሏህ እገዛ ዛሬ ከእስር ቤት ተፈትቻለሁ አልሃምዱሊላህ

ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን

اللهم لك الحمد

ولله الحمد والمنة
Audio
¶ وَلَكِن جَعَلْنَاهُ نُورًا

🎙القارئ ؛ #بدر_التركي

• ‌
Forwarded from á‹¨áˆąáŠ“á‹‹~ቆንጆ በተውሂድ ያበበች (𝑎𝑏𝑢 𝑜𝑢𝑏𝑒𝑖𝑑𝑎)
✏️ መልካም ዜና

ከ"አል_ሁዳ"የሩቃ አገልግሎት መስጫ፦

የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡የሩቃ አግልግሎት ጀምረናል።ከየትኛውም ቦታ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች፡ቤታችን ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦

☑ የሲሕር     
☑ የቡዳ
☑ የጅን
☑ የዛር=>እና ሌሎችም
ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን።

📍አድራሻ ኬሚሴ ከዶ/ር ሰኢድ ክልኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን #300ሟ አካባቢ ገባ ብሎ።

#⃣0930827492
1⃣ላይ በቦት መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡@AbuOubeida90_bot

የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ما أحوج العبد إلى أن يكثر من الاستغفار
<unknown>
ما أحوج العبد إلى أن يُكثِر من الاستغفار..
- الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله.
كان ابنُ عمر رضي الله عنهما يدعو :

«اللّهمَّ يَسِرني لليُسرى، وجَنِبني العُسرى».

[جامـــع العلـــوم و الحــكــم ]
=
በማንኛውም መልኩ ተስፋ ሚያስቆርጡ አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ወይም ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ...ግን የሚመጡት ሊያልፉ ስለሆነ በፍፁም እጅ እንዳትሰጥ/እንዳሰጪ!

=
t.me/https_Asselefya1
√ አንዳዶች አንችን ማጣት አይፈልጉም ግን አንችን እንደት ማቆየት እንዳለባቸዉ አያዉቁም።

=
t.me/https_Asselefya1
➀ እኛ እና ስልካችን
🔖አዲስ ሙሀደራ ➀
➖➖➖➖➖➖

📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️

ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል !

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

=
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ከፍታ የሚገኘዉ ቀስ እያሉ ሲጓዙ ነዉ በሩጫ ከፍታ ከፈለጉ ይሰበራሉ እና ቀስ ብለዉ ወደ ከፍታ ይጓዙ !

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
════ ❁✿❁ ════
«حَقيقةُ التَّوحيدِ الذي يَنفعُكَ»

🎙العلّامة صالح الفوزان -حفظه الله-

•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•
t.me/https_Asselefya1
🔴ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
         1. ሾለ ትናንት ማሰብና
         2. ከሰው ጋር ውድድር


🟡ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
         1. ያለንን ማመስገንና
         2. ዛሬን መኖር


🟢ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
         1. እቅድ ማውጣትና
         2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ


🔖መልካም ለይል.....!

=
t.me/https_Asselefya1
~ህይወት አላህን ያለ ማውሳት
- አላህን ያለ ማመስገን
- አላህን ያለ ማምለክ
- አላህን ያለ ማፍቀር ምንም ዋጋ የላትም


=
t.me/https_Asselefya1
══ •⊰✿ (🌹) ✿⊱• ══

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«አንዲት ሴት የባሏን ሐቅ እስካልተወጣች የኢማንን ጣዕም አታገኝም።»

══ •⊰✿ (🌹) ✿⊱• ══
t.me/https_Asselefya1                 
ለራስሽ ራስሺ ጠንክረሺ ቁሚ !
~

ምክንያታቸዉ እንጅ ምክንያትሽ አይገባቸዉም !እንድትረጃቸዉ እንጅ ሊረዱሽ አይፈልጉም።

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔖አዲስ ሙሀደራ ➀ ➖➖➖➖➖➖ 📮ርእስ፦ እኛ እና ስልካችን ❗️ ቢላዋ ለመልካም ከተጠቀምከዉ መልካም እንደሚሆነዉ ሁሉ ለመጥፎ ለሸር ከተጠቀምክበት እንደዛዉ እንደሚሆነዉ ሁሉ ስልክ ማህበራዊ ሚድያም ልክ እንደቢላዋ ነዉ ከተጠቀምክበት ትጠቀምበታለህ ካልተጠቀምክበት ከባድ ነዉ ይቆርጥሀል ! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru – ➀ እኛ እና ስልካችን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM