💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
√ ይሉኝታ !

ለእከሌ ብለን ራሳችንን ያጣን ስንቶቻችን እንሆናለን? ማንነትን ከማጣት በላይ ትልቅ ጉዳት የለም ። ወንድሜ እህቴ አላህ ይህንን ወርቃማ ሂወት የሠጠን ለኛ ነው አንተም አንተ ሆነህ እንድትኖር አንቺም አንቺ ሆነሽ እንድትኖሪ ሙሉ ፈቃድ ሠጥቶናል ስለዚህ ምን ይሉኛል ብለን ይህን የአላህን ድንቅ ስጦታ አሳልፈን ለሌሎች አንስጥ !

=
t.me/https_Asselefya1
12 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  12

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1
📚ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ሙሉ ደርስ  ስብስብ!

ከክፍል ⓵እስከ ⓵⓪➄ ⤋⤋⤋
https://t.me/IbnuMunewor/6449
https://t.me/IbnuMunewor/6449

ከክፍል ⓵⓪⓺ እስከ ⓵⓽⓸⤋⤋
https://t.me/IbnuMunewor/6450
https://t.me/IbnuMunewor/6450

=
🎙️ • علـي جـابر رحمـه اللّٰه.
=
قال ابن القيم - رحمه الله

" فلما ذكر كفايته للمتوكِّل عليه،
فربما أوهم ذلك تعجيل الكفاية
وقت التوكل فعقبه بقوله :
‏ď´ż قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا ď´ž
أي : وقتًا لا يتعدَّاه،
فهو يسوقه إلى وقته الذي قدَّره له،
فلا يستعجل المتوكل ويقول :
قد توكلت، ودعوت فلم أر شيئًا،
ولم تحصل لي الكفاية،
فاللَّه بالغ أمره في وقته الذي قدره له ".

• إعلام الموقعين (٤٩/٦).
=
√ እነዛ ከመንገድሽ ሊያስቀሩሽ በብዙ ነገር ሲፈታተኑሽ የነበሩ ሰዎች የት ናቸዉ ? እስኪ ዘወር ብለሽ እያቸዉ አሉዴ ? ሀቅ ያዢ እንጅ ሁሌ የበላይ ነሽ አስቢ ያኔ የስድብ ናዳ ሲያወርዱብሽ ተስፋ ቆርጠሽ ወደ ኋላ እንድትቀሪ ሲያደርጉሽ የነበሩ የት ናቸዉ እ¡ እናጠፋሻለን ሲሉ ራሳቸዉ ጠፉ! አልሃምዱሊላሂ ከጠላቶቻችን በላይ ላደረገን አላህ ሀይልም ቅዋ የሱ ብቻ ። አሁንም አይዞሽ ሀቅ ያዢ ራስሽ ጠብቂ ጉዞ ወደፊት አለሜ ከጌታሺ ጋር ብቻ ጥብቅ ትስስር ይኑርሽ ሌላዉ ወደ ኋላ ቀሪ ነዉ ።

=
t.me/https_Asselefya1
»ዛሬ ላይ. መተማመን እጅግ ገባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም የብዙዎችን ልብ ካገኙ በሃላ በብዙ ከታመኑ በሗላ በተቃራኒው የሆኑ ብዙ አሉ።
ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው ፣እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን የተጠጋ ሁሉ ተማኝ ነው ማለት አይደለም። አመመኝ፣ቸገረኝ ያለ ሁሉ እውነቱን. አይደለም። አጣሩ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው።

=
t.me/AbuHafsaYimam
~ላንተ የተለየ ጊዜ የሚሰጥህ ሰው… ሌላ የሚሰራው ሾል ሳይኖር ቀርቶ አይደለም…  ላንተ ተደጋጋሚ እድል የሚሰጥህ ሰው…  ሌላ እድሉን የሚፈልግ አጥቶም  አይምሰልህ… ውስጡ ላንተ ያለው ፍቅርና ክብር እንጂ… ግን የመጨረሻው እድል መች እንደሆነ አታውቅም… የቀለሙ መድረቂያን የመዝገቡ መዝጊያ እለትም አልተነገረህም… ግንኙነትህን አሳምር!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
13 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  13

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1
Audio
{أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ}

➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

▪ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።

📕انظر : التبــصـرة 79

القارئ #محمد_خليل_القارئ

➾መልካም ቀን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
በህይወትህ ለማሳካት የምትፈልገውን ነገር ሁሉ እንቅፋት የሆነዉን ነገር ማወቅ ትፈልጋለህ?? አጭር ነው መልሴ....ወደ ድርጊት አትገባም ግን እንዲ አደርጋለው እያልክ ታቅዳለህ...ከብዙ እቅዶች ትንሽ ተግባር ልዩነት ይፈጥራል...ስለዚህ ቶሎ ወደ ድርጊት!

=
t.me/https_Asselefya1
ገንዘብ ቢተጣጠፍ ወይ ቢጨማድ ወይ  ቢረገጥ ዋጋው እንደማይቀንስ እኛም በከባድ ፈተና ብንፈተን ከባባድ ውጣ ውረዶች ቢገጥሙንም ዋጋችን መቼም እንደማይንስ መርሳት የለብንም!

=
t.me/https_Asselefya1
ከኔ ጋር ያለሁት!

ጥላቻ ገዘፈ ፍቅር ተሰደደ፡
የመከባበሪያው ግርዶው ተቀደደ፡
ማን ይሆን የቀረ እንደተዋደደ!!


የሰው ልጅ እንደ ሰው ይመጣል ይሔዳል፡
በድብቅነት ውስጥ ክፋት ይወለዳል፡
ከጨው ጂረት ውሀ ጣፋጭ ማር ይቀዳል?


ደስታ መጣ ሔደ ቢቀር ተመኘሁት፡
ሀዘን መጣ ሔደ ደጋግሜ አየሁት፡
እኔው ነኝ ሳልሰለች ከኔ ጋር ያለሁት፡


ሰላም እደሩልኝ ጀግኖቼዋ!!

=
http://t.me/nuredinal_arebi
14 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  14

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1