💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
من وصايا العلامة العثيمين رحمه الله قال :

.اشتغل أنت بعيوبك وطهر نفسك منها بقدر المستطاع ، وعليك بخاصة نفسك ؛ لأن الإنسان الذي يشتغل بعيوب الناس سوف يتعب ...".

በራስህ ነውር ላይ ተጠመድ፣ ተጨነቅ፣ በቻልከው አቅም ከነውርህ ለመፅዳዳት ሞክር!  የራስህ ነፍስ ላይ አደራህን!! በሰው ነውር ላይ የሚጠመድ ሰው መድከሙ አይቀርም....

التعليق على اقتضاء الصراط (٩٢)


=
t.me/https_Asselefya1
አዙረህ ድፋልኝ ከማለት እንድህ ቅን መሆን ይሻላል¡

=
ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ዋጋ ስታስከፍለው እንጅ " ዋጋ ስከፍልለት አይወድም።!!

ኮፒ ነዉ!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➾ቀናችሁ ብሩህ እንድሆንላችሁ የጌታችሁን ቃል አዳምጡ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ከረፈደ እና ምናልባት ካጣነው በኋላ ከምናውቀው ፍቅር ውስጥ ግንባር ቀደሙ የአባት ፍቅር ነው።እጅግ ጠንካራ፣ በመስወዓትነትና በድርጊት የታጀበ ፍቅር ሆኖ ሳለ ለመረዳት የሚቸግረን ፍቅር ውስጥ የአባት ፍቅር ነው። አባቶቻችን ድንቅ አፍቃሪና ፍቅርን አዋቂ ናቸው። ግና በይበልጥ ለቃላት የተገሩ ስላልሆኑ እንደሚወዱን እንኳ ላለማመን አቅም እናገኛለን። እመኑኝ አባቶቻችሁ ፍቅርን ያውቃሉ። ያፈቅሯችኋል። አባት ለልጆቹ ፍቅሩን ለመግለፅ እየታተረ ነው የሚያልፈው። ፍቅሩ ግን ጥልቅ ነው።  የሕይወት መስወዓትነት ለሚከፍልላችሁ አፍቃሪያችሁ ለሆነው አባታችሁ ውዴታችሁን ነግራችሁት ታውቁ ይሆን?
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ክብርሽን ዝቅ የሚያደርጉ ነገሮች»

√. ወሬ ማብዛት !
√.ምስጢር አባካኝ መሆን !
√.ሁሉንም ሰዉ ማመን !
√.ወንድ ልጅን ለፍቅር መለመን !
√∙ የማይጥንሽ ቦታ መገኜት !


=
t.me/https_Asselefya1
በመልካም የተሞላ ህይወት!

አንተ ማለት ደጋግመህ የምታስበውን ነህ፤ የምታስባቸው ሀሳቦች የሚመጡት በቀን ውስጥ ከምትሰማቸው፣ ከምታያቸው፣ ከምታደርጋቸው ነገሮች ነው።

ህይወትህ በመልካም የተሞላ እንዲሆን ከፈለክ መልካም ነገር ስማ! መልካም ነገር እይ! መልካም ነገር አድርግ! ወዳጄ አይምሮህ ላይ የዘራኸውን ህይወትህ ላይ ታጭዳለህ፤ ሳይንስም የሀይማኖት መፅሀፍትም እኩል የሚደግፉት ሀሳብ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
‏؍بت عن ابن عمر - رضي الله عنهما - أنه قال : إن الحياء والإيمان قرنا جميعا ، فؼذا عفؚ أحدهما عفؚ الآخر .

"ኢማንና ሀያእ አንድ ላይ ተቆራኝተዋል። አንደኛው ከተወገደ አንደኛውም መወገዱ (መነሳቱ) አይቀርም።!"

=
t.me/https_Asselefya1
አባቴዋ ..

ፍቅርህን ለመግለፅ ቃላት የቸገረህ፡
ለኔ ሳትል ሁሌም ለልጆችህ ኖረህ፡
ሁሌም ከንግግር የሚቀድምህ ተግባር፡
ለእኛ ስትል ሁሉን ተጋፍጠህ በግንባር፡
......አባ.ውስጤ ተላወሰ ሆደን አለኝ ባር ባር፡

.....አሁን.እኮ.ነው...

ከጉዞ እንደገባሁ ስራየን ደምድሜ፡
እንቅልፍ ወስዶኝ ሳለ ከአልጋው ተጋድሜ፡
አባቴን አየሁት ተኝቼ በህልሜ፡

.......እና.....

ልቤ ማለም እንጂ መፍታት ይከብደዋል፡

......እስኪ ጠይቁልኝ....!?
በህልሙ ወርቅ ያዬ ምን ያጋጥመዋል..?

የኔ ወርቅ አባዬ የነፃነት ቀንድል፡
አንተን እያሰብኩኝ ልስራ ብዙ ገድል፡
አንተ ነህ የኔ አለም አንተ ነህ የኔ ድል፡

ባባዬ ...እወድሀለሁ...እሽ...


👉የህልሙ ፍች ግን ምንድን ነው....!?

          «በኑረዲን አል አረብ»

t.me/Nisau_As_Selefiya
t.me/Nisau_As_Selefiya
አንዳዴ ሰምተን እንዳልሰማ አይተን እንዳላዬ የምናልፍ እንኗኗር በሚለዉ ነዉ እና እንኗኗር ! እንተላለፍ ማለቴ ነዉ በነገሮች ቶሎ ቡግ አንበል !

#መልካም ምሽት

=
4_5979940007681458752
<unknown>
📌كيف يعتني المسلم بالتوحيد.

الشيخ محمد مزيان حفظه اللَّه تعالى.
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ ተጠንቀቅ አላህን እንደት የምትገናኚ የፈጅር ሶላት "ሳትሰግድ"...!

احْذَر .. كَيْفَ تَلْقَى اَللَّهُ وَأَنْتَ لَا تُصَلِّي اَلْفَجْرَ!

.
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَلَا تَقۡرَبُوا۟ ٱلزِّنَىٰۤۖ



"ዝሙትን አትቅረቡ ! አጭር ገሳጭ ምክር !

=
t.me/https_Asselefya1