Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ማስታወቂያ
ፈዳኢሉል ቁርአን በሚል የጀመርነው ኪታብ ደግሞ ከሽፋ ሽቡሀት ካለቀ በኋላ ሪሳለቱል ሂጃብ ከመጀመራችን በፊት የምንጨርሰው ይሆናል።
አላህ ጠቃሚ እውቀት ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቀን።
በቀኑ ክፍለ ጊዜ የጀመርነው ሲህር፣ የሰው አይን፣ ሀሰድና ተያያዥ ነጥቦች በተመለከተ የሚዳስሰው ኪታብ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 2:00 የሚጀምር ሲሆን
በማታው ክፍለ ጊዜ እየቀራነው ያለው የከሽፋ ሽቡሀት ቂርአት ደግሞ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 የሚጀምር ይሆናል።
ከሽፋ ሽቡሀት እያለቀ ስለሆነ በቦታው ሪሳለቱል ሂጃብ የተሰኘው ድንቅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።ፈዳኢሉል ቁርአን በሚል የጀመርነው ኪታብ ደግሞ ከሽፋ ሽቡሀት ካለቀ በኋላ ሪሳለቱል ሂጃብ ከመጀመራችን በፊት የምንጨርሰው ይሆናል።
አላህ ጠቃሚ እውቀት ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቀን።
قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله
لا تكره شيئا إختاره الله !
قد يختار الله شيئا فيه مصلحة عظيمة لا تدري عنها أنت.
=
لا تكره شيئا إختاره الله !
قد يختار الله شيئا فيه مصلحة عظيمة لا تدري عنها أنت.
شرح رياض الصالحين (3/309).
=
አይንን መስበር
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
√ አይንን መስበር
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
=
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
=
ወንጀል ወንጀል ነዉ ወደዛ ለመመለስ መታሰብ የለበትም ።ሸይጧን አንዳዴ ያዳክማል አትመለስ አትመለሺ ብዙ ወንጀል ሰርተሀል ስለዚህ ምን ያደርግልሃል ከእንግድህ ብሎ ያዳክመናል። እጅ ልንሰጥ አይገባም ለአላህ የሚሳነዉ ነገር የለም ።
=
t.me/https_Asselefya1
ሁሉንም ወንጀል አላህ እምራለሁ ብሏል ሁለተኛ ላለመመለስ ወደ ወንጀሉ ቃል እንግባ አላህን እርዳታ እንጠይቀዉ።
=
t.me/https_Asselefya1
በህይወት ያለ አይታመንም
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
በህይወት ያለ አይታመንም !🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
=
ያለ ኒካ ብዙ ጊዜ ያቆየሽ ወንድ እወቂ እሱ ባል አይሆንሽም በጊዜ ራስሽን አርቂ ! ጌታሺ የፃፈልሺን ጠብቂ ! ከሀራም ጂንጅን ራስሽን አርቂ !ራስ ላይ ማተኮር!
☛የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል፤ ራስሺን ከሰዎች ጋር የምታወዳድሪ ከሆነ መቼም አትደሰችም፤ ደስ ቢልሽ እንኳን ደስታሽ ብዙ አይቆይም! ከራሱ ጋር የሚወዳደር ሰውን ግን ማንም አያቆመውም።
☞በራስሽ ለውጥ ደስ ይበልሽ፤ ዛፎች ሁሉ እኩል አያድጉም ግን ማደግ እስከሚችሉት ከፍ ይላሉ። እህቴ አይንሺን ከሌሎች ላይ ነቅለሽ ወደ ራስሽ ባየሽ ቁጥር እድገትሽ ፈጣን ነው! ከሁሉ በላይ ደግሞ የአይምሮ ሰላም አለሽ!

إبراهيم مدهش المنصري
<unknown>
لِيَجزِيَ اللَّهُ كُلَّ نَفسٍ ما كَسَبَت إِنَّ اللَّهَ سَريعُ الحِسابِ
🎙إبراهيم مدهش المنصري
=
🎙إبراهيم مدهش المنصري
=
ጣፋጭ ኩርኩም
~
ህንዳዊ ሃኪም ነው። ፂሙ ከደረቱ ደርሷል። አንድ ፂሙን የላጨ በቁርኣንና ሱና ላይ የጠለቀ እውቀት ያለው የአዝሀር ሊቅ ጋር ተገናኘ። ህንዳዊው ስለ ፂም ጠየቀው።
የአዝሀሩ ሊቅ፡ "ፂም ማሳደግ የፈፀመው የሚመነዳበት፣ የተወው የማይቀጣበት ሱና ነው" ብሎ መለሰለት።
ህንዳዊው ሃኪም፡ "እኔ ምን እንደምትል አላውቅም። ግን የአላህ መልእክተኛ እንደኔ ናቸው? ወይስ እንዳንተ? " አለው።
አዝሀሪዩ ፡ "አይ እንዳንተ ናቸው" ብሎ መለሰ።
[ሸርሑል ሙሐረር፡ 114]
* አንዳንዱ በእውቀት ካንተ ቢያንስ እንኳ አሻራው እድሜ ልክህን የማይጠፋ ቁንጥጫ ይሰጥሃል።
እይታህ ቢለይ እንኳ ከፍ ያለውን መምረጥ ላይ አይንህን አትሽ።
{ أَتَسۡتَبۡدِلُونَ ٱلَّذِی هُوَ أَدۡنَىٰ بِٱلَّذِی هُوَ خَیۡرٌۚ }
"ያንን እርሱ ዝቅተኛ የሆነውን በዚያ እርሱ በላጭ በሆነው ነገር መለወጥን ትፈልጋላችሁን?" [አልበቀረህ፡ 61]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሺ0 ወታደር ነው። "ዓኢሻ የእሳት ናት" ብሎ ግድግዳ ላይ ፅፎ ፎክሮ ሳይጨርስ የዓኢሻ ጌታ አፈር አበላው። የአላህ እርግማን በበዳዮች ላይ ይሁን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ረሃ«ደስታ» ያለዉ በኢባዳ ነዉ።
=
በሱጅድ ነዉ በረጅም ዱዓ ነዉ! በኢስቲግፋር ነዉ ። የተቸገረን ሰዉ ረድቶ ችግር ያኮማተረዉን ፊት በደስታ ፈገግ እንዲል በማድረግ ነዉ ከዉስጥ የመነጨ ጀዛከላሁ ኸይር የሚል ዱዓ እንድያደርግ በማድረግ ነዉ። =
ታገስ!
ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም!