💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የዲን ባለቤት የሆነችን ሴት አግባ ገንዘብ ከመጣ ታመሰግናለች! ሁኔታዎች ከተጣበቡ ደግሞ ትታገሳለች።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق بن محمد)
ቁርዓን ከመሀፈዝ በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ ።
-ታላቁ ሙሀዲስ አልአላማ አብዱልሙህሲን አል አባድ ቁርዓን የሀፈዙት 50 አመት ካለፋቸዉ በኃላ ነዉ ።

-የአንድ ወንድም እናቱ 70 አመት ከሞላት በኃላ ነዉ ሙሉ ቁርዓን የሸመደደችዉ بل ፈተናዉን "እጅግ በጣም ጥሩ" አምጥታ ነዉ ያለፈችዉ ።
🔖ማስታወቂያ

በቀኑ ክፍለ ጊዜ የጀመርነው ሲህር፣ የሰው አይን፣ ሀሰድና ተያያዥ ነጥቦች በተመለከተ የሚዳስሰው ኪታብ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 2:00 የሚጀምር ሲሆን

በማታው ክፍለ ጊዜ እየቀራነው ያለው የከሽፋ ሽቡሀት ቂርአት ደግሞ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 የሚጀምር ይሆናል።

ከሽፋ ሽቡሀት እያለቀ ስለሆነ በቦታው ሪሳለቱል ሂጃብ የተሰኘው ድንቅ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።


ፈዳኢሉል ቁርአን በሚል የጀመርነው ኪታብ ደግሞ ከሽፋ ሽቡሀት ካለቀ በኋላ ሪሳለቱል ሂጃብ ከመጀመራችን በፊት የምንጨርሰው ይሆናል።

አላህ ጠቃሚ እውቀት ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቀን።
‏قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله

لا تكره شيئا إختاره الله
!
قد يختار الله شيئا فيه مصلحة عظيمة لا تدري عنها أنت.

شرح رياض الصالحين (3/309).


=
ወንጀል ወንጀል ነዉ ወደዛ ለመመለስ መታሰብ የለበትም ።ሸይጧን አንዳዴ ያዳክማል አትመለስ አትመለሺ ብዙ ወንጀል ሰርተሀል ስለዚህ ምን ያደርግልሃል ከእንግድህ ብሎ ያዳክመናል። እጅ ልንሰጥ አይገባም ለአላህ የሚሳነዉ ነገር የለም ። ሁሉንም ወንጀል አላህ እምራለሁ ብሏል ሁለተኛ ላለመመለስ ወደ ወንጀሉ ቃል እንግባ አላህን እርዳታ እንጠይቀዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ያለ ኒካ ብዙ ጊዜ ያቆየሽ ወንድ እወቂ እሱ ባል አይሆንሽም በጊዜ ራስሽን አርቂ ! ጌታሺ የፃፈልሺን ጠብቂ ! ከሀራም ጂንጅን ራስሽን አርቂ !
ራስ ላይ ማተኮር!

የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል፤ ራስሺን ከሰዎች ጋር የምታወዳድሪ ከሆነ መቼም አትደሰችም፤ ደስ ቢልሽ እንኳን ደስታሽ ብዙ አይቆይም! ከራሱ ጋር የሚወዳደር ሰውን ግን ማንም አያቆመውም።

በራስሽ ለውጥ ደስ ይበልሽ፤ ዛፎች ሁሉ እኩል አያድጉም ግን ማደግ እስከሚችሉት ከፍ ይላሉ። እህቴ አይንሺን ከሌሎች ላይ ነቅለሽ ወደ ራስሽ ባየሽ ቁጥር እድገትሽ ፈጣን ነው! ከሁሉ በላይ ደግሞ የአይምሮ ሰላም አለሽ!

=
t.me/https_Asselefya1
إبراهيم مدهش المنصري
<unknown>
لِيَجزِيَ اللَّهُ كُلَّ نَفسٍ ما كَسَبَت إِنَّ اللَّهَ سَريعُ الحِسابِ

🎙إبراهيم مدهش المنصري
=
ጣፋጭ ኩርኩም
~


ህንዳዊ ሃኪም ነው። ፂሙ ከደረቱ ደርሷል። አንድ ፂሙን የላጨ በቁርኣንና ሱና ላይ የጠለቀ እውቀት ያለው የአዝሀር ሊቅ ጋር ተገናኘ። ህንዳዊው ስለ ፂም ጠየቀው።

የአዝሀሩ ሊቅ፡ "ፂም ማሳደግ የፈፀመው የሚመነዳበት፣ የተወው የማይቀጣበት ሱና ነው" ብሎ መለሰለት።

ህንዳዊው ሃኪም፡ "እኔ ምን እንደምትል አላውቅም። ግን የአላህ መልእክተኛ እንደኔ ናቸው? ወይስ እንዳንተ? " አለው።

አዝሀሪዩ ፡ "አይ እንዳንተ ናቸው" ብሎ መለሰ።

[ሸርሑል ሙሐረር፡ 114]

* አንዳንዱ በእውቀት ካንተ ቢያንስ እንኳ አሻራው እድሜ ልክህን የማይጠፋ ቁንጥጫ ይሰጥሃል።
እይታህ ቢለይ እንኳ ከፍ ያለውን መምረጥ ላይ አይንህን አትሽ።
{ أَتَسۡتَبۡدِلُونَ ٱلَّذِی هُوَ أَدۡنَىٰ بِٱلَّذِی هُوَ خَیۡرٌۚ }
"ያንን እርሱ ዝቅተኛ የሆነውን በዚያ እርሱ በላጭ በሆነው ነገር መለወጥን ትፈልጋላችሁን?" [አልበቀረህ፡ 61]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor