الصلاة على النبي ﷺ بصوت جميل يريح النفس ويسعد القلب || #هيثم_الدخين
هيثم الدخين - Haithm Aldokhin
💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️ سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Audio
🔁 سورة الكهف 🔁
↪️ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት
🎙القارئ محمد صديق المنشاوي
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
↪️ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት
🎙القارئ محمد صديق المنشاوي
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ዲን መመካከር ነዉ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 الدِّينُ النَّصِيحَةُ
🌐 ዲን መመካከር ነዉ
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 الدِّينُ النَّصِيحَةُ
🌐 ዲን መመካከር ነዉ
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ሳናስበው በነብያቶች ክብር ላይ ከመውደቅና ወደ አላህ በተመለሱበት ወንጀል ላይ ከማነወር እንጠንቀቅ
↪️የነብዩላህ ዩሱፍ ወንድሞች አስመልክቶ ወሳኝ መልእክት
➥የነብዩላህ ዩሱፍ ወንድሞች ነብይ ናቸውን?
➥የዩሱፍ ወንድሞች ከሰሩት ጥፋት ተመልሰዋልን? አላህስ ተውበታቸው ተቀብሏልን?
➥በነብዩላህ ዩሱፍ ላይ በሰሩት ነገር ላይ በመነሳት ምቀኞች ናቸው ማለትና ክብራቸውን ዝቅ የሚያደርግ ንግግር መናገር ይቻላልን?
🎙️العلامة : صالح الفوزان حفظه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
↪️የነብዩላህ ዩሱፍ ወንድሞች አስመልክቶ ወሳኝ መልእክት
➥የነብዩላህ ዩሱፍ ወንድሞች ነብይ ናቸውን?
➥የዩሱፍ ወንድሞች ከሰሩት ጥፋት ተመልሰዋልን? አላህስ ተውበታቸው ተቀብሏልን?
➥በነብዩላህ ዩሱፍ ላይ በሰሩት ነገር ላይ በመነሳት ምቀኞች ናቸው ማለትና ክብራቸውን ዝቅ የሚያደርግ ንግግር መናገር ይቻላልን?
🎙️العلامة : صالح الفوزان حفظه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
◾️ሚስትህ ፊትና ልትሆንብህ ትችላለች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦ሸህ ሱለይማን አሩሀይልይ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
✅ አንድ ሰው ሀላል በሆነችው ሚስቱ ሊፈተን ይችላል። በሷ በመደነቅ (በውዴታዋ) ቢዚ አድርጋ ከአሄራ ልታዘናጋው ትችላለች።
✅ አንዳንድ ወንዶች በሌላ መንገድ ይፈተናሉ። ከዚህም የተነሳ ፂሙን ሙልጭ አድርጎ ሲላጭ ታየዋለህ። ምክንያቱም ሚስቱ ፂሙን እንዲያሳድግ አትፈቅድለትም።
↪️እንዲህ ትለዋለች፦
👉ፂም የሚያሳድግ ባል አልፈልግምና ፂምህን አንሳው። ጉንጭህ ከጉንጬ ጋር አንድ አይነት እንዲሆን እፈልጋለሁ ትለዋለች። እሱም የሷን ትእዛዝ በመቀበል ፂሙን ይላጫል።
📚المصدر :[شرح كتاب الفتن من صحيح مسلم (ش1)]
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➥አጃኢብ እኮ ነው ታዳ ይሄን ወንድ እንበለው ሴት!?
https://t.me/Asselefya1

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✅የአህሉ_ስንና ወልጀማዐህ የአቂዳ መሰረቶች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ↪️ #ክፍል_አንድ↩️ 〰〰〰〰〰〰〰 ↪️በሰለፎች ጎዳና ተጓዥ የሆኑት አህሉስ_ስንና ወልጀምዐህ በአቂዳ ተግባርና በአመለካከት ግልፅና መሰረታዊ በሆኑ ህጎች ላይ ይጓዛሉ። እነዚህ መሰረታዊ ህጎች ምንጭ የአላህ ኪታብና ነጠላም ይሁን በርካታ ሶሀቦች ያስተላለፏቸው ትክክለኛ ሀድሶች እንድሁም የቀደምት የኢስላም…
➲የአህሉስ_ስንና ወልጀማዐህ የአቂዳ መሰረቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ክፍል ሁለት↩️
➤ከአህሉስ_ስንና ወልጀማዐህ ዘንድ የድን መሰረቶች ጥቅል ሲሆኑ እንደሚከተለው ይብራራሉ
➠የመጀመሪያው መሰረት
➲ኢማን እና ማዕዘኖቹ➘
➥የቀደምት ደጋጎች ወይም የአህሉስ_ስንና ወልጀማዐህ የኢማም መሰረቶች ያ (እንግዳ)ግለሰብ ከነብዩ ﷺ ዘንድ ቀርቦ ለጠየቀው ጥያቄ ምላሺ በተሰጠበት የጅብሪል ሀድስ በስድስት ማዕዘናቶች ተጨምቆ ቀርቧል።
↪️የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንድህ አሉ
【أن تؤمن باللّه ،وملائكته، وكتبه، ورسله واليوم الاَخر ،وتؤمن بالقدر خيره وشرِّه】 رواه البخاري ومسلم في {كتاب الإيمان}
➲ "በአላህ ፣ በመላኢኮች ፣በኪታቦቹ ፣ በመልዕክተኞቹ ፣ በመጨረሻው ቀን ልታምን ፣በመልካምም ይሁን በክፉ በአላህ ውሳኔ የሚከናወን መሆኑን ልታምን ነው ➘ቡኻሪና ሙስሊም በኢማን ምዕራፍ ላይ ዘግበውታል➶
➥ኢማን በስድስት ማዕዘናቶች ላይ የቆመ ሲሆን ከምሰሶዎቹ አንዱ ከወደቀ ትክክለኛ አማኝ መሆን በፍፁም አይቻልም። ምክንያቱም አንድ ህንፃ ያለምሰሶ እንደማይቆም ሁሉ ኢማንም ያለማዕዘን መቆም በፍፁም አይችልም።
➥እነዚህ ስድስት መሰረቶች የኢማን ማዕዘናት ተብለው ይጠራሉ። ከዚህ የኢማን ማዕዘናት አንዱ ከጎደለ ቁረአንና ሀድስ የሚፈልገው ትክክለኛ እምነት አልተሟላም። ከዚህ አንዱን የካደ ደግሞ አማኝ ነኝ ብሎ ቢሞግትም ከፊል የእስልምና ማዕዘናትን ቢፈፅምም በፍፁም አማኝ ሊሆን አይችልም።
➽የመጀመሪያው የኢማን ማዕዘን በአላህ ማመን የሚለውን በቀጣይ ክፍል እናያለን ኢንሻአላህ

Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 7⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️የሴት ልጅ ክብር ሚጠብቁ ነገሮች
↪️ስሜትን በሀራም መንገድ ማርካት
↪️ብልትና አይን ከሀራም መጠበቅ
↪️እራስን ከሀራም ነገር ማቀብ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 7⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️የሴት ልጅ ክብር ሚጠብቁ ነገሮች
↪️ስሜትን በሀራም መንገድ ማርካት
↪️ብልትና አይን ከሀራም መጠበቅ
↪️እራስን ከሀራም ነገር ማቀብ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
MERKEBUWA KEMESMETEWA BEFIT ?
HAWI MUHAMMED
◼️ልብ የሚነካ ምክር‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ወንጀል በዝቶ አንዱ አንዱን መከልከል ካቆመ እንጠፋለን!
👉ይህ ወንድማችን አላህ ቀብሩን የጀነት ጨፌ እንዲያረግለት አላህ አፋ እንዲለው ዱአ እናድርግለን።
✅ ሁሉም ነፍስ ሞት ቀማሽ ናት‼️
✅ ዛሬ የምድር ነገ የቀብር ሰው ነህ‼️
🎙በዳዒ ሀዊ መሀመድ (ረሂመሁላህ)
〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ወንጀል በዝቶ አንዱ አንዱን መከልከል ካቆመ እንጠፋለን!
👉ይህ ወንድማችን አላህ ቀብሩን የጀነት ጨፌ እንዲያረግለት አላህ አፋ እንዲለው ዱአ እናድርግለን።
✅ ሁሉም ነፍስ ሞት ቀማሽ ናት‼️
✅ ዛሬ የምድር ነገ የቀብር ሰው ነህ‼️
🎙በዳዒ ሀዊ መሀመድ (ረሂመሁላህ)
〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➪ ያኦኽቲ ምርጫሽን አሳምሪ ድህነቱ አያሳስብሺ ፤ዘሩም ፤መልኩም አያሳስብሺ ዋናው ነገር አኽላቁ፤ዲኑ ፤አቂዳው ካማረ ይበቃሻል....!!
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
▪️የአላህ መልእክተኛ _ﷺ_ እንዲህ አሉ።
✅ አላህ ይቀበለኛል (ይሰማኛል) በሚል እርግጠኝነት ላይ ሆናችሁ ዱአ አድርጉ። ዝንጉ በሆነ ቀልብ የሚደረግ ዱአ አላህ እንደማይቀበል (እሺታ እንደማያገኝ) እወቁ።
📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል።)
✅ አላህ ይቀበለኛል (ይሰማኛል) በሚል እርግጠኝነት ላይ ሆናችሁ ዱአ አድርጉ። ዝንጉ በሆነ ቀልብ የሚደረግ ዱአ አላህ እንደማይቀበል (እሺታ እንደማያገኝ) እወቁ።
📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል።)
➫ጧት በሀቅ ላይ ሆኖ ማታ ባጢል ላይ የሚገኝ ሰው በበዛበት ዘመን ውስጥ ነን።
➫ረጂም አመታቶችንን ወጥነት ያለው አቋም የምታይበት ሰው አናሳ ነው።
ጌታችን ሆይ ወደ ባጢል ከማዘንበል አንተው ጠብቀን!!
➫ረጂም አመታቶችንን ወጥነት ያለው አቋም የምታይበት ሰው አናሳ ነው።
ጌታችን ሆይ ወደ ባጢል ከማዘንበል አንተው ጠብቀን!!
01 حصن المسلم
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
حصن المسلم من أذكار الكتاب والسنة -01-
▪️መግቢያ
〰〰〰
↪️ስለ ኪታቡ አጭር ገለፀ
↪️የሸይኹ አጭር ታሪክ
↪️የዚክር ጥቅሞች
🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
▪️መግቢያ
〰〰〰
↪️ስለ ኪታቡ አጭር ገለፀ
↪️የሸይኹ አጭር ታሪክ
↪️የዚክር ጥቅሞች
🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
✅ ቢድአ፦ ማለት ልክ እንደ ትንሹ የእሳት ፍንጣሪ ናት። ይህች ፍንጣሪ በትንሽነቷ ካላጠፏትና ችላ ካሏት ቀስ በቀስ እያደገችች ሙሉ ቤት ወይም የንግድ ማእከል ወይም አንድ ሀገር ታቃጥላለች። ቢድአም እንደዚሁ ናት። ምን ችግር አለው ይህማ ጥሩ ነው ተብላ ትንሽ ቢድአ በትንሽ ሰዎች ትጀመራለች። ቀስ በቀስ በዚህ ቢድአ ዙሪያ ሰዎች ይሰባሰባሉ። ይህች ትንሽ ቢድአ በመስፋፋት አለም በሙሉ ትደርሳለች። ያንን ቢድአ የሰራና የተቀበለ ትክክለኛ ሙስሊም ተደርጎ ይቆጠራል። ያልተቀበለ ደሞ የተሳሳተ ተደርጎ ይቆጠራል። ለዚህ ምሳሌ የነብዩ ልደት ተብሎ በየአመቱ የሚከበረው መውሊድ ተጠቃሽ ነው።
👉የቢድአን ጉዳይ አሳንሶ ከማየት ተጠንቀቅ
👉የቢድአን ጉዳይ አሳንሶ ከማየት ተጠንቀቅ
Audio
➥ማራኪና ጣፋጭ ቲላዋ
➖➖➖➖➖➖➖➖
➷«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
➲«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖
➷«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
➲«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
14 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 1⃣4⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 1⃣4⃣
〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage M.Nur G)
አጥፊዎች ላይ ዒልምንና ፍትሃዊነትን መሠረት ያደረገ ምላሽ መስጠት ትልቅ ሥራ ነው ...
ሰሞኑን መልስ በተባለ ንግግር የሰማሁት ውሸት አደብ ማጣትና ወሠን ማለፍ ግን አስደንግጦኛል ....
ከኔ ይልቅ ለጉዳዩ ቅርብ የሆነ ሠው ያልገባበት እንደሆነ በሠፊው እመለሥበታለሁ
አላህ ከውሸትና ከድንበር ማለፍ ይጠብቀን!
ሰሞኑን መልስ በተባለ ንግግር የሰማሁት ውሸት አደብ ማጣትና ወሠን ማለፍ ግን አስደንግጦኛል ....
ከኔ ይልቅ ለጉዳዩ ቅርብ የሆነ ሠው ያልገባበት እንደሆነ በሠፊው እመለሥበታለሁ
አላህ ከውሸትና ከድንበር ማለፍ ይጠብቀን!
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 7⃣3⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ አጅነብይ መመልከት
↪️ አደገኛው የኢብሊስ ጦር
↪️ የዝሙት መነሻ ነጥብ
↪️ በፎቶና በቪድዮ አጅነብይ ማየት