💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በመርካቶው ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖች ሁሉ። ከምንም በፊት ሶብር አድርጉ። አላህ ሰጠ። አላህ ነሳ። ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያስባል። ጌታችን እንዲህ ይላል፦

{ وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰ⁠لِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰ⁠تِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ (155) ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰ⁠جِعُونَ (156) }
"ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ፡ 'እኛ ለአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን' የሚሉትን።" [አልበቀረህ፡ 155-156]

አልሐምዱ ሊላህ በሉ። የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
عَجَبًا لأَمْرِ المُؤْمِنِ، إنَّ أمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وليسَ ذاكَ لأَحَدٍ إلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إنْ أصابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ، فَكانَ خَيْرًا له، وإنْ أصابَتْهُ ضَرَّاءُ، صَبَرَ فَكانَ خَيْرًا له.
"የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999]

በማመስገን ታተርፋላችሁ እንጂ አታጡም። በአይነ ህሊናችሁ ቃኘት ቃኘት ብታደርጉ አገር ምድሩ በፈተና ተጥለቅልቆ ታያላችሁ። የባሰ የገጠማቸውን ተመልከቱ። ንብረት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብ ያለቀበት ስንት ጉድ አለ። አስቡ። ለመፅናናት ይጠቅማችኋል። ከተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። ከባሰ ሁሉ በላይ የባሰ አለ። ከባሰው ያዳናችሁን አመስግኑ። ተስፋ መቁረጥ፣ አጉል ብስጭት ያለፈውን ላይመልስ ከሁለት ያጣ ያደርጋል። ደግሞም እወቁ! አያልፍ የመሰለው ሁሉ ያልፋል። ኢንሻአላህ ነገ ሌላ ቀን ነው።

ከምንም በላይ ግን ዱንያ ነው። ትልቁ ኪሳራ የኣኺራ ኪሳራ ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል፦
{ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ }
" 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በቂያማ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15]

አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ። በተሻለ ይተካችሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የባልሽ እህት ለአንችም እህት ነች ሁለዬ አክብረሽ እና ወደሽ መኖር ያለብሽ ! ግን እሷ ጠልተሽ እና ንቀሽ ከሱ ልኑር ብተይ ለተወሰነ ባልሽ ታግሶሽ ሊኖር ይችላል ግን ከጠና ነገሩ ምርጫዉ እህቱ እንደሆነች አትርሺ ሚስት በሚስት ይተካል እሕት ግን እሕት ነች መተኪያ የላትም።

እና ደረጃሽ እወቂ ማለቴ ነዉ! የሚስትነት ቦታሽ ብቻ ይዘሺ ተቀመጪ ያለ ደረጃሽ አትንጠላጠይ!

=
t.me/https_Asselefya1
ታገስ!

አውሮፕላን ውስጥ ሆነህ አንድ የሚያበሳጭ ነገር ቢገጥምህ "ወራጅ አለ!" አትልም እኮ ብስጭትህን ዋጥ አርገህ መሬት እስክታርፍ ትታገሳለህ። አሁን የሚገጥሙህን ፈታኝ ነገሮች በትዕግስት ማሳለፍ ከቻልክ የጊዜ ሚዛን ላንተ ማዳላቱ አይቀርም፤ ታገስ ወዳጄ!

=
t.me/https_Asselefya1
قال: العلامة صالح الفوزان حفظه الله : حُسنُ الظّن بالله واجبٌ  مِن وا؏بات التّوحيد.

[إعانة المستفيد 587]

=
【ቀኑ ሙሉ በተለያዬ ነገሮች ተጠምደን ዉለን ማታ ማረፊያ እንቅልፍ ባይኖር ኖር ምን ይዉጠን ነበር ?! በሉ በጊዜ አረፍ በሉ የሌሊት እንቅልፍ ጥሩ ነዉ ተኙ አታምሹ ይበቃል ! ስልካችሁ ዝጉ !
ነገ ካቆምንበት እንቀጥላለን ..!

=
‏{ اهدِنا الصراط المستقيم}

قال الإمام ابن القيم - رحِمهُ الله

"العبد لا سبيل له إلى سعادته إلا
بإستقامته على الصراط المستقيم ،
وأنه لا سبيل له إلى الإستقامة إلا بهداية ربه له".

الفوائد صـ٢٦


=
ግድ የለሽ አትሁን!
~~

ጎርፍ ሲወስድህ እያሳሳቀ ነው፤ ስንፍና በአንድ ቀን ከሰው በታች አያደርግህም፤ በየቀኑ የምታደርጋቸው ትናንሽ የስንፍና ውሳኔዎች ግን ተጠራቅመው ነገ ዋጋ ያስከፍሉሀል።

ከዛ ገቢህን ስታየው ያንስብሀል ይሄ አይገባኝም ትላለህ፣ ስራህን ስታየው ውጤት አልባ ልፋት ነው፣ በምድር ለመደሰት አልታደልኩም ማለት ነው እስክትል ድረስ ህይወት አድካሚ ትሆናለች።

ህይወትህን እንዲህ አርጎ የሚያበላሸው ለነገ የምታሳድረው ስራ፣ ምንም ችግር የለውም ብለህ የተውከው የቀን ግዴታህና የማይረቡ ትንንሽ ውሳኔዎችህ ናቸው። ግድየለሽ አትሁን ትንሹ ጥረትህ ነው ትልቁን ውጤት የሚያመጣው!

=
t.me/https_Asselefya1
➾ከአሏህ በታች ለራሴ ራሴ ብቻ እንደሆንኩ ያለሁት ተገነዘብኩ። አይደለም ሌላው ጥላህ እንኳን ሲመሽ ይሸሽሀል።

እናማ እራስህን ቀና አድርግ ያተ ነውና እራስህን አትጣል ጥንካሬህ ነውና ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተ ነውና አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያልፋል ብለህ ለራስህ ንገረው። ኢንሻአላህ

አንዳንድ ሰዎች የወዳጅነትን ትርጉም አሏህ የገለፀባቸው ሲቀሩ። 
አታማር ያለሕበትን ፀጋ አመስግን ይጨመርልሃል ! አልሃምዱሊላህ

=
•• صحيحٌ أنَّ الصبر شاقٌ ولا تتحمّله كل النفوس، لكن ثمرته حين تجيء لذيذةٌ جدًا، تُنسي الإنسان كل مرارةٍ ذاقها، حتى أنه حينها لا يكادُ يتذكّر ما مرّ به من ثُقلٍ وعِبء، اصبروا حتى تبلغوا آمالكم، حتى تُعانقوا أمنياتكم، حتى تبتسم لكم أحلامكم واقعًا مُشرقًا.

من عرف قدر الجزاء صبر على طولِ العناء !


=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
🛬 መልካም ጉዞ እህት !
➖➖➖➖➖➖➖➖

አልሀምዱሊላሂ ለዚህ ቀን  ላበቃሽ
ይቺን ዉድ ቀን ድገት  ለወፈቀሽ
ለብዙ አመታት በናፍቆት  ኑረሽ
በስደት ሀገር ላይ  ብዙ  ተገላተሽ
አላህ በራህመቱ ለዚህ  አደረስሽ
እኛ ደስ ብሎናል ሙስሊም እህቶቺሽ ።


ምንም ስትለይን ደስ  ባይለንም
እባ እያነቀ  መለየት  ቢመርም
ከተላመዱት ጋር መለይ á‰˘áŠ¨á‰Ľá‹ľáˆ
ግን በሰዉ ሀገር ላይ  ኑሪ አንልሽም ።


ጀግና እህታቺን በጣም እምንወድሽ
አመቱላህ እህት አቺ  á‰ľáˆˆá‹Ťáˆˆáˆ˝
እዉነት ለመናገር ተናፋቂ እህት ነሽ
።

       √ ጠክሪ እህቴ !

በተዉሂድ በሱና አደራ በርችልን
ዉድ እህታቺን አብበሽ áŠ ááˆŞáˆáŠ•

መልካም ሷሊሆቺን እህቶቺ  áŠ ááˆ­á‰°áˆ˝
በቁርአን ሀድስ በኒቃብ áŠ áˆľá‹‰á‰ áˆ˝

እምናይሽ ያርገን ሀገሩን á‰€á‹­áˆ¨áˆ˝
የሱና እቁወቺ ወጣቶች አፍርተሽ


        √ አደራ አበባየ

የሱናዋ ንግስት  áˆąáŠ•á‹ŠáŠ•  አግብተሽ
የተዉሂዷ ንግስት ጀግናዉን ይዘሽ
በሀያእ በአደብ  የተሽቆጠቆጡ

የሱና ጀግኖች  áˆˆá‰°á‹‰áˆ‚ዾ  á‹¨áˆŽáŒĄ
ቢዲአን ሲያዩ እጂግ  እሚቆጡ

በቢዳአ ቦታ ሱናን  የሚተክሉ
ሽርክን አፍርሰዉ ተዉሂት የሚተክሉ

የዶሪህ ቦታወቺን ነቃቅለዉ የሚጥሉ
እድህ አይነት  ለመዉለድ ታገሉ።


        √ እነዛን እራቂ

የቢዳአ ኮተት ሁሌ áŠĽáˆ›á‹­áˆˆá‹Ťá‰¸á‹‰
የሱና ነፀብራቅ እማይመቻቸዉ
የበጎቺ ምግብ áŠĽáˆ›á‹­áˆˆá‹Ťá‰¸á‹‰

ተዉሂድና ሱና ጭራሽ ያልገባቸዉ
የተፈጠሩበት አላማ  á‹¨áŒ á‹á‰¸á‹‰
አደራ እህቴ በሩቁ  áˆşáˆťá‰¸á‹‰
።

አቺን ለማጥመም ወዳቺ ተመጡ
አናቸዉን አፍጠዉ አቺላይ ተወጡ
በደሊል መክተሽ ካቺ  መልሻቸዉ

ቅሌትና ዉርደት አከናንበሻቸዉ
እንዳበደ ዉሻ  አርገሽ   አባሪያቸዉ
ዳግም አቺ አጠገብ አይደርስም እግራቸዉ

ገና በሩቅ ሲያዩሽ ይፈራል áˆá‰Łá‰¸á‹‰
አቺ በዞርሽበት አይዞርም áŠá‰łá‰¸á‹‰
የባጢል ተከታዮች እጅግ áˆáˆŞáŠ“á‰¸á‹‰á˘


   √ እንወድሻለን

በርቺ በኒቃብሽ  ቀጥይ  አብበሽ
የተዉሂዷ ንግስት በኒቃብ  á‰°á‹‰á‰ áˆ˝
ጂልባቡም ይገተት በጣምነዉ እሚያምርብሽ


አትከፋ ሆደ አትበል ናድ ናድ
ተዋዶ መለየት አርገነዋል ልማድ

ልሄድነዉ ስትይን በድንገት ተነስተሽ
ሆዳችንን ቢከፋንም እህታችን  áŠĽáŠ•áˆ¸áŠáˆ˝
መላመድ ቀላልነዉ እጂጉን  ያስደሳል
መለየት ከባድነዉ እጂጉን  á‹ŤáˆľáŠ¨á‹áˆ !


     âˆš ስደቴን ወደድኩት

መለየት ቢኖርም ስደቴን ወደድኩት
በዙ እህቶችን ስደት ነው ያገኘሁት
ልክ እንዳቺ ያሉ በዙ የዋህ እህት

ከራሳቸዉ በላይ ለኛ áŠĽáˆšá‹Ťáˆľá‰ĄáˆáŠ•
እኛን ለማስደሰት ሁሌ እሚተጉልን
ድንን እድናዉቅ ሁሌ  የሚመክሩን

መርከዝ ኢብኑ ተይሚያህ ጀግኖች አፈራልን
የሱና ጀግኖች  እጂግ  áŠ á‰ á‰Śá‰şáŠ• !!



ÂŤ áŠĽáŠ•á‹ˆá‹ľáˆťáˆˆáŠ• አመቱሏህ ዉዷ እህታችን  መልካም ጉዞ እንመኝልሻለን የኢብኑ ተይሚያ ጀመአ  እሕቶችሽ !Âť

=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed