💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የገጠር ወንዶች የሚወዷት ልጅ ካለች ማንም እንድነካት አይፈቅዱ ዱላቸዉ መዘዝ የሚያደርጉ ! የከተማ ነቄ ተብየዎች ደግሞ በሶሻል ሚድያ ሊቨ ይፎክራሉ አይ ልዩነት ¡
የወንድነት ወኔ ገጠር ሂድ ያሳይህ .....¡

#የገጠሩ

=
ስኬት ሦስት ነገሮች ላይ ይገኛል፦

ሐላልን መመገብ።
¶ ግዴታን በአግባቡ መውጣት
¶ ነቢዩን ﷺ መከተል።

[ሰህል ኢብኑ ዐብዲላህ] ተፍሲሩ አልቁርጡቢ (2/208

=

t.me/https_Asselefya1
ይሳካል!
~
የሰው ልጅ ለለውጥ እራሱን ካስነሳ እናም በቀና ልቡ መንገድ ከጀመረ ፈፅሞ የሚያቆመው አይኖርም ! መሰናክሉም ይሰበራል  ምንም አይነት ፈተና ቢመጣ ያንገዳግደዋል እንጂ አይጥለውም ! ሁሌም ወደፊት !

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉ልብህን አፀዳ ...!
طهر قلبك
-ابن عثيمين 🍂
=
معنى قوله ﷺ: "وَالْإِثْمُ مَا حَاكَ فِي نَفْسِكَ وَكَرِهْتَ أَنْ يَطَّلِعَ عَلَيْهِ النَّاسُ"
አሁን ጦርነት ላይ አሰሪዎቻችሁ ጥለዋችሁ የተሳፈሩ ሀበሾች በዘር እርስ በርስ ከምትባሉ የሀበሻ ምግብ እየሰራችሁ አብራችሁ ብሉ ይጣፍጣል እሺ¡ የምሬ ነዉ ግን ኢትዮጲያዊ እስከሆን ድረስ ስደተኛ እስከሆን ድረስ እርስ በርስ መደጋገፍ እንጅ አንች አማራ አንች ኦረሞ እየተባባላችሁ አትቦጫጨቁ ሆ!!

october 16/2024

=
【ሴትነት ገብቶሻል⁉️
🎙በኑረዲን አል-አረብ
«ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳታደምጡ»


ከአሏህ በመቀጠል ድምጿ ባይሰማ፡
አይገኝም ነበር ያ ጀግና ዑሳማ፡
በሴቶች ድክመት ነው የበዛው አሳማ፡
ወንድ ልጅ በእናቱ ምንም ባይጠራም፡
ዑሙ አይመን ባትኖር ዑሳማ አልተሰራም፡


ከምንም አስተያየት በፊት አድምጡት አደራ‼️



ውስጣችሁ ይታመም እጅጉን ይክፋችሁ፡
ጀግና ውለዱልን እናት ከሆናችሁ⁉️
ያኔ ነው ስለ እናት የምንፅፍላችሁ⁉️


ሙስሊም ለሆነች ሴት ሁሉ አድርሱልኝ እሽ!?


🎙በኑረዲን አል-አረብ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ያ ጀመአ ምን ይታያችኋል 👓
የችግር ቀን ከጎን የቆሙ ሰዎች ትክክለኛ ወዳጅ እነሱ ናቸዉ አጥብቃችሁ ያዙ ! "የችግር እለት ምንም ባያደርጉ" አይዞን" አብሽሩ" የሚሉ የመሳሰሉ ቃሎች ራሱ ለዛ ችግር ላለበት ሰዉ ትልቅ ተፀኖ ይፈጥራሉ።

=
«እድልህን ተጠቀምበት !»

መሞከር ያለብህን የምትፈልገውን ሁሉ ሞክር መሳሳትም ካለብህ ተሳሳት ማደግ የምትችለው ለመሞከር ፈቃደኛ ስትሆን ነው እንዳንድ ህመሞች ሲገጥሙህ ደግሞ ይበልጥ  ያጠነክሩኋል ! ጠንካራ ለመሆን ከፈለግህ መሞከርን እና መውደቅን መለማመድ አለብህ!

=
t.me/https_Asselefya1/22242
👉የጨዋ ሴት አንድ ምልክት‼️

ومن تمام عفاف المرأة،
ألَّا تغضب من شدَّة حِرص زوجها على حشمتها وحجابها.. 

ከሴት ልጅ የሙሉነቷ ምልክት አንዱ ባሏ ለጥብቅነቷ ሲል በሒጃቧ ላይ እንድትፀና ባለው ጉጉት በሚያደርገው ክትትል ላትቆጣ ነው።

فسبب
فالرجال أعلم بنظر الرجال..

ምክንያቱም
ወንዶች በወንዶች ዓይን የበለጠ እውቀት አላቸውና ነው።

https://t.me/nuredinal_arebi
በነገራችን ላይ ከፍቅር በላይ የሰውን
ልጅ የሚሰብር ነገር አለ!! «ናፍቆት»

ቻናል:- t.me/hafugraphics
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ወንድሞች እህቶች፣
ኢብኑ ሙነወር " ከኢብኑ መስዑዶች የሚከላከለው ሚስቱን ስለቀጠሩለት ነው " በማለት የለየለትን ውሸት እያሰራጩ ነው - ባለ ልምዶቹ !
የሚገርመው ነገር ኢብኑ ሙነወር ኢብኑ መስዑዶች ላይ ሲፅፍ በነበረ ሰዓት ባለቤቱ የተባለው ትምህርት ቤት ውስጥ ተቀጥራ ትሰራ ነበር ... ከ3 ወይም ከሁለት ዓመታት ወዲህ ግን ከስራዋ ለቃለች ... ወሏሂ ! ስለዚህ ነገሩ ተቃራኒ ነው ! አላህን የማይፈሩ ውሸታሞች !
إذا لم تستحي فاصنع ما شئت
" ካላፈርክ ያሻህን ስራ ( ዋጋህን ታገኛለህ ) "

https://t.me/Muhammedsirage
‏صلاة الفجر تُنير وجهك ، و تُصلح دربك
وتُيسّر عملك ، وتجعلك فى ذمّة الله


ثبتنا الله واياكم ..
=
-
أَمسِـك قَلبكَ بكِلتَا يَدَي ضَـمِيرك
وقُـل:
ياحَي ياقيُّوم برَحمتِك استَغِيث
ثَـبّت قَلبي عَلى دِينك.

=
ጌታችን ሆይ..!አረህማንየ እዘንልን!!

ለሀሳባችንና ለጭንቃችን መውጫ መንገድ አድርግልን። ከባዱን ሁሉ ቀላል፣ ውስብስቡን ሁሉ ገራገር አድርግልን።ያሰብነውን አሳካልን። ከፈተናም ጠብቀን።

ያወዱዱ ያላንተ ማን አለን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን በአንተ እዝንት እዘንልን ያኢላሂ! ሁሉን ቻይ አይደለህ በችሎታህ ሀዘንን፣ ጭንቀትን ፣ሀሳብን፣ በሺታን ከእኛ አርቅልን።