➾ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ ተዓላ እንዲህ ይላሉ፦
➧"እንቅፋቶችና ፈተናዎች ልክ እንደ ሙቀትና ብርድ ናቸው።አንድ ባሪያ እንደማይቀሩ ካወቀ ስላጋጠመው አይቆጣም፣ አይጨነቅም፣ አይተክዝምም።
[መዳሪጁ አስሳሊን: 3/361]
➧"እንቅፋቶችና ፈተናዎች ልክ እንደ ሙቀትና ብርድ ናቸው።አንድ ባሪያ እንደማይቀሩ ካወቀ ስላጋጠመው አይቆጣም፣ አይጨነቅም፣ አይተክዝምም።
[መዳሪጁ አስሳሊን: 3/361]
«
«ሰላም እደሩልኝ»
«ءَامَنَ ٱلرَّسُولُ بِمَاۤ أُنزِلَ إِلَیۡهِ مِن رَّبِّهِۦ وَٱلۡمُؤۡمِنُونَۚ كُلٌّ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَمَلَـٰۤىِٕكَتِهِۦ وَكُتُبِهِۦ وَرُسُلِهِۦ لَا نُفَرِّقُ بَیۡنَ أَحَدࣲ مِّن رُّسُلِهِۦۚ وَقَالُوا۟ سَمِعۡنَا وَأَطَعۡنَاۖ غُفۡرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَیۡكَ ٱلۡمَصِیرُ »
« لَا یُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفۡسًا إِلَّا وُسۡعَهَاۚ لَهَا مَا كَسَبَتۡ وَعَلَیۡهَا مَا ٱكۡتَسَبَتۡۗ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذۡنَاۤ إِن نَّسِینَاۤ أَوۡ أَخۡطَأۡنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تَحۡمِلۡ عَلَیۡنَاۤ إِصۡرࣰا كَمَا حَمَلۡتَهُۥ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلۡنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِۦۖ وَٱعۡفُ عَنَّا وَٱغۡفِرۡ لَنَا وَٱرۡحَمۡنَاۤۚ أَنتَ مَوۡلَىٰنَا فَٱنصُرۡنَا عَلَى ٱلۡقَوۡمِ ٱلۡكَـٰفِرِینَ »
=
ያ የሚያሳስበንና የሚያስፈራን የወደፊት ጊዜ ደርሰን ላንኖራቸው እንችላለን እኮ።
ወዳጆቼ ስለ ነገ በመጨነቅ ያለ እንቅልፍ አትደሩ። የፈጠራችሁ አሏህ ከፊታችሁ አለ።»«ሰላም እደሩልኝ»
«ءَامَنَ ٱلرَّسُولُ بِمَاۤ أُنزِلَ إِلَیۡهِ مِن رَّبِّهِۦ وَٱلۡمُؤۡمِنُونَۚ كُلٌّ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَمَلَـٰۤىِٕكَتِهِۦ وَكُتُبِهِۦ وَرُسُلِهِۦ لَا نُفَرِّقُ بَیۡنَ أَحَدࣲ مِّن رُّسُلِهِۦۚ وَقَالُوا۟ سَمِعۡنَا وَأَطَعۡنَاۖ غُفۡرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَیۡكَ ٱلۡمَصِیرُ »
« لَا یُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفۡسًا إِلَّا وُسۡعَهَاۚ لَهَا مَا كَسَبَتۡ وَعَلَیۡهَا مَا ٱكۡتَسَبَتۡۗ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذۡنَاۤ إِن نَّسِینَاۤ أَوۡ أَخۡطَأۡنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تَحۡمِلۡ عَلَیۡنَاۤ إِصۡرࣰا كَمَا حَمَلۡتَهُۥ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلۡنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِۦۖ وَٱعۡفُ عَنَّا وَٱغۡفِرۡ لَنَا وَٱرۡحَمۡنَاۤۚ أَنتَ مَوۡلَىٰنَا فَٱنصُرۡنَا عَلَى ٱلۡقَوۡمِ ٱلۡكَـٰفِرِینَ »
=
🌹اذكار الصباح
اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.
አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡
اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]
አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ቁጣን ዋጥ የማድረግ ሽልማቱ!»
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡
“አትቆጣ ላንተ ጀነት አለህ፡፡”
[ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 7374]
=
t.me/https_Asselefya1/22218
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡
“አትቆጣ ላንተ ጀነት አለህ፡፡”
[ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 7374]
=
t.me/https_Asselefya1/22218
➲ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ
➩አላህ በባሮቹ ላይ ላ! ኢላሀ ኢለላህን ካስተማራቸው የበለጠ የዋለው ከባድ ውለታ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ በአኼራ ለነሱ ነች፣ ዱኒያ ላይ ደግሞ ለነሱ እንደ ውሃ ናት። ላ! ኢላሀ ኢለላህ ከእርሱ ጋር የሌለች ሰው እርሱ የሞተ ነው።”
ሂልየቱል አውሊያ 7/272
➩አላህ በባሮቹ ላይ ላ! ኢላሀ ኢለላህን ካስተማራቸው የበለጠ የዋለው ከባድ ውለታ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ በአኼራ ለነሱ ነች፣ ዱኒያ ላይ ደግሞ ለነሱ እንደ ውሃ ናት። ላ! ኢላሀ ኢለላህ ከእርሱ ጋር የሌለች ሰው እርሱ የሞተ ነው።”
ሂልየቱል አውሊያ 7/272
የሚስኪኑ ትዳር‼️
በኑረዲን አል-አረብ
【አስደማሚ ትዳር】
የቆንጆዋ ልጅ ባለቤት⁉️
ሚስኪኑ እውቀት ፈላጊ‼️
ነገስታት እየተመኛት!!
ሚስኪኑ እንደት አገኛት⁉️
....ዛሬስ ይህ አይነት አለን.....!?
ካለ የት...!?ከሌለ ለምን⁉️
🎙በኑረዲን አል-አረብ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ከአሁን ዘመን ኮተት የወጣ ከራዳር፡
ያኔ የተገኘ ከታሪክ ገፅ ዳር፡
እንደዚህ ነው በቃ አስደማሚ ትዳር፡
የቆንጆዋ ልጅ ባለቤት⁉️
ሚስኪኑ እውቀት ፈላጊ‼️
ነገስታት እየተመኛት!!
ሚስኪኑ እንደት አገኛት⁉️
....ዛሬስ ይህ አይነት አለን.....!?
ካለ የት...!?ከሌለ ለምን⁉️
🎙በኑረዲን አል-አረብ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مَن دَلَّ علَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فاعله
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر « حفظه الله»
=
🎙الشيخ عبد الرزاق البدر « حفظه الله»
=
«ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦»
‹‹
« ሹዐቡል ኢማን ሊልበይሀቂ (5/274)
=
t.me/https_Asselefya1
‹‹
ለሰዎች ብሎ መስራት ሽርክ ነው፡፡ ለሰዎች ብሎ ስራን መተው ይዩልኝ (ሪያእ) ነው፡፡ ኢኽላስ ማለት ደግሞ ከሁለቱ አላህ ሲያድንህ ነው፡፡››« ሹዐቡል ኢማን ሊልበይሀቂ (5/274)
=
t.me/https_Asselefya1
ፉደይል ኢብኑ ዒያድ [رحمه الله] እንዲህ ይላሉ: ‐
«አምስት ነገሮች የመናጢነት ምልክቶች ናቸው፦
✓
« ከመናጢነት ይጠብቀን!
=
t.me/https_Asselefya1/22223
«አምስት ነገሮች የመናጢነት ምልክቶች ናቸው፦
✓
የቀልብ ድርቀት፤
✓ የእንባ ድርቀት፤(አለማልቀስ)
✓ የይሉኝታ (ሐያእ) ማነስ፤
✓የዱንያ ፍቅር መጨመር፤
✓ምኞትን ማርዘም።»« ከመናጢነት ይጠብቀን!
(الزهد لابن أبي دنيا 208)
=
t.me/https_Asselefya1/22223
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~ከፍቅር ጋር ዘላለማዊ ፀብ ውስጥ ያለህ ይመሰል አንዳንዴ የማይወድህን ሰው ትወዳለህ፤ወይ ደግሞ አንተ ሳትወደው የሚወድህን ሰው ታገኛለህ። አላህ ብሎልህ አንተም እሱም የምትዋደዱ ሆናቹ ስተገናኙ ደግሞ ህይወት ትለያያቹሃለች።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ያኔ ወደናቸዉ የነበሩ ሰዎች እንደወደድናቸዉ እያወቁ ሲንጠባረሩብን ሲንቁን የነበሩ ከዛ መዉደድ የቻለ ልብ መጥላት ስለሚችል ስንጠላቸዉ ርቀን ስንሄድ አሁን የሚረብሹን ሰዎች ግን ያኔ የት ነበሩ ? እ ?=
አሁን ላይ ያለንበት ሒወታችን የቀየሩት እኮ ድሮ የሰበሩን ሰዎች ናቸዉ ! እወቁ በደንብ ተቀይረናል እንኳንም ሰበራችሁን ! መቀየሩ ወደፊትም ተሻሽሎ ይቀጥላል..!!#سلام
=
t.me/https_Asselefya1
የገጠር ወንዶች የሚወዷት ልጅ ካለች ማንም እንድነካት አይፈቅዱ ዱላቸዉ መዘዝ የሚያደርጉ ! የከተማ ነቄ ተብየዎች ደግሞ በሶሻል ሚድያ ሊቨ ይፎክራሉ አይ ልዩነት ¡
የወንድነት ወኔ ገጠር ሂድ ያሳይህ .....¡
#የገጠሩ
=
የወንድነት ወኔ ገጠር ሂድ ያሳይህ .....¡
#የገጠሩ
=
ስኬት ሦስት ነገሮች ላይ ይገኛል፦
¶
[ሰህል ኢብኑ ዐብዲላህ] ተፍሲሩ አልቁርጡቢ (2/208
=
t.me/https_Asselefya1
¶
ሐላልን መመገብ።
¶ ግዴታን በአግባቡ መውጣት
¶ ነቢዩን ﷺ መከተል።[ሰህል ኢብኑ ዐብዲላህ] ተፍሲሩ አልቁርጡቢ (2/208
=
t.me/https_Asselefya1
ይሳካል!
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
የሰው ልጅ ለለውጥ እራሱን ካስነሳ እናም በቀና ልቡ መንገድ ከጀመረ ፈፅሞ የሚያቆመው አይኖርም ! መሰናክሉም ይሰበራል ምንም አይነት ፈተና ቢመጣ ያንገዳግደዋል እንጂ አይጥለውም ! ሁሌም ወደፊት !=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉ልብህን አፀዳ ...!
طهر قلبك
-ابن عثيمين 🍂
=
طهر قلبك
-ابن عثيمين 🍂
=
አሁን ጦርነት ላይ አሰሪዎቻችሁ ጥለዋችሁ የተሳፈሩ ሀበሾች በዘር እርስ በርስ ከምትባሉ የሀበሻ ምግብ እየሰራችሁ አብራችሁ ብሉ ይጣፍጣል እሺ¡ የምሬ ነዉ ግን ኢትዮጲያዊ እስከሆን ድረስ ስደተኛ እስከሆን ድረስ እርስ በርስ መደጋገፍ እንጅ አንች አማራ አንች ኦረሞ እየተባባላችሁ አትቦጫጨቁ ሆ!!
october 16/2024
=
october 16/2024
=