💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
021-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠١٩

🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه


✸| ክፍል- 21

═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓

t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
የሰው ልጅ ምኞት

ሚስት እንዳገባ ተመኘሁ ፡ አገባሁም
ግን ትዳር ያለ ልጆች አያምርምና ልጅ እንዲሰጠኝ ተመኘሁ፡ ልጆችም አገኘሁ። ትንሽ ሳልቆይ የቤቱ ግድግዳ እይታው ሰለቸኝ ሌላ ሰፊ ቤትም እንዲኖረኝ ተመኘሁ ከብዙ ልፋትና ትጋት በኋላም ቤቱን አገኘሁ፡ ልጆቼ ግን አደጉ! እንዲያገቡም ተመኘሁ፡ እነሱም አገቡ፡ ስራዬ ግን እያደከመኝ መጣ አስጠላኝ!
ጡረታ መውጣት አማረኝ ትንሽ ቆይቼም ወጣሁ ህይወትም መልሳ አስጠላችኝ ልክ ገና አሁን ስራ ምፈልግ መሰለኝ! ልዩነቱ ግን ያኔ ወደ ህይወት እየመጣሁ ነበር ። አሁን ግን ልሰናበታት ነው።አሁንም ግን ምኞቴን አልጨረስኩም!

👉ቁርኣን መሀፈዝ ተመኘሁ፡ ትውስታዬ ግን ከዳኝ
👉ለአላህ ፊትም መጾም ተመኘሁ፡ ጤናዬ ግን አልቻለም
👉ለሊቱን ቆሜ መስገድ ተመኘሁ፡እግሮቼ ግን እኔንም ማቆም አልቻሉም
እኔም ረሱል ( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ) ያለውን አስታወስኩ፥


አምስት ነገር ከ 5 ነገር አስቀድም(ተጠቀምበት)
 

❶ጡንቻክን ከ ድካም!
❷ጤናክን ከ ህመም!
❸ንብረትክን ከ ማጣት!
❹ሰፊ ጊዜክ ከ መጥበብ!
❺ኑሮክን ከ ሞትክ!

👉ስለዚህ ለምን አላህን አትፈራም?


➲ለምንስ ወደ አላህ አትመለስም? መካሪ አልመከረህም? አስታዋሽ አላስታወሰህም? ሰው ሲሞት በአይንህ አልተመለከትክም? ቀብር አልጎበኘህም? ወዳጅ ዘመዶችህን አልቀበርክም? ዛሬ ሒጃብ በሥርኣት አልለብስ ያለው ገላ ነገ ከፈንን በግድ ይለብሳል፡፡ ዛሬ መሬት ላይ ሥርኣት ያልያዘን ወጣት ነገ መሬት ሥር መቃብር ሥርኣት ያስይዘዋል፡፡

➲እንደ ዩሱፍ መሸሽ የሚችል ወጣት ጠፋ!
➲እንደ መርየም ለንጽህናዋ የምትጨነቅ ሴት ታጣች፡፡
➲አንድ ቀን እስከመጨረሻው ትሄድና አትመለስም ይሆናል።
➲አንድ ቀን አይኖችህ እስከዘላለሙ ጨፍነው ይቀሩ ይሆናል። በዚያን ጊዜ ከቀናቶች በኋላ ሁሉም ሰው ይረሳህ ይሆናል።
➲ለጀነት አልጓጓህም ሑረል አይን አልናፈቀችህም?

👉እህት ወንድሞቼ ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ!ጊዜ ሳይቀድመን እንቅደመው።


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ትዕግስት ብዙ ችግሮችን ይገፋሉ!

ችግሮች ውስጥ ደግሞ ብዙ ትምህርቶች ይወሰዳሉ። ብዙ ቀናቶች አሉ የማያልፉ የሚወስሉ ወላሂ ግን ይታለፋሉ። አልሃምዱሊላህ
የአሏህ ባሮች ሆይ አግቡ

👉አንተ ባገባህ ጊዜ አሏህ የርዚቁን በር ይከፍትልሀል።ሪዝቁም ለባለቤትህ ይሆናል። ትዳር በፍፁም የድህነት ሰበብ አይሆንም

👉ወጣቶች አግቡ

ሸይኽ ዑሰይሚን
💍 ውዷ እህቴ ሆይ💍

☞ ሳታገቢ ከዘገየሽ፣የሙእሚኖች እናት ኸዲጃን ረዲየላሁ አንሃ አስታውሽ!! በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አገኘች።

ጭራሽ ካላገባሽምመርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ!!!አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያም በአኺራ

ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ አስያን የፊርአውንን ሚስት አስታውሽ!!አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት

👉 ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ

☞እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ ሲሳይሽ ተፅፎ ያለቀ ነውና እስኪመጣ አትቻኮይ!!! በሰብር ከታገሽው ውጤቱ ያማረ ሆኖ ይመጣል። ኢንሻአላህ
هزاع البلوشي - ذلك عيسى بن مريم
قناة تلاوات خاشعة ¦¦ tvquran@
👉የምሺት ቲላዋ 

ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!

ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል!!

👉የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን አጥብቀን እንያዝ

🎙القارئ هزاع البلوشي

መልካም ለይል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ሁሉም ያልፋል !

ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ ግን ለዘላለም አይዘልቁም የመጡት ሊያልፉ ነው !

"ከእኛ በላይ ለእኛ የሚያስብልን አላህ ነው ያለን " ስለዚህ ምንም ነገር ሊያስፈራን እና ወደኋላ ሊወስደን አይገባም ! ሁልጊዜም አላህን ይዞ ወደፊት መጓዝ ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
ፈጅርን ስገድ ለጭንቅ ቀን ብርሃን ይሆንሃልና!
የአላህ መልክተኛ ﷺ  እንዲህ ብለዋል፦
«የጀነት ሚስቶቻችሁን አልንገራችሁምን? ! (እርሷ) ማንኛዋም ባሏን አፍቃሪ እና ወላድ እንስት ስትሆን ከተናደደች ወይም ከተበደለች [ወይም ባሏ ቢቆጣ]፡-ይህ በእጅህ ያለው እጄ ነው፡ በኔ እስክትደሰት ድረስ እንቅልፍ በአይኔ አይዞርም።” የምትል ናት።»

«ሲልሲለቱ አሶሂሃ (287، 3380)»

ሳሊሕ ሚስት ማለት

ድምጿን ከባልዋ ድምፅ በላይ አታሰማም፣ እንደ ዱር አራዊቶች በሆነው ባልሆነው በረባ ባልረባ አትፋለምም። ነገር ግን እርሱን ለማስደሰት ትቸኵላለች።

=
t.me/https_Asselefya1
ከኋላችን የሚነገረው እውነት ቢሆን ኖሮ... ፊት ለፊት መጥተው ይንገሩን ነበር... እኛ ያልደከመንበት መልካም ስራ እንኳንም  መጣልን!!

=
«ማንንም አትጥራ‼️»
🎙በኑረዲን አል-አረብ
አድርሱልኝ ብሏችኋል ሳህ⁉️
------------------------


«ሪያል አትሰርቅም»
-----------------------
አረቢያን በረሀ ግመል ብጠብቅም፡
በግ ጋር እየበሸቅክ ፈገግታህ ባይደምቅም፡
ብዙ ትማራለህ አለው እልፍ ጥቅም፡
ቢያንስ ከእህቶችህ ሪያል አትሰርቅም፡



🎙በኑረዲን አል-አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Audio
ጧሪቅ አሱወይዳን እና ያሲን ኑሩ

https://t.me/Muhammedsirage
«ያ የሚያሳስበንና የሚያስፈራን የወደፊት ጊዜ ደርሰን ላንኖራቸው እንችላለን እኮ።
ወዳጆቼ ስለ ነገ በመጨነቅ ያለ እንቅልፍ አትደሩ። የፈጠራችሁ አሏህ ከፊታችሁ አለ።
»

«ሰላም እደሩልኝ»

 «ءَامَنَ ٱلرَّسُولُ بِمَاۤ أُنزِلَ إِلَیۡهِ مِن رَّبِّهِۦ وَٱلۡمُؤۡمِنُونَۚ كُلٌّ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَمَلَـٰۤىِٕكَتِهِۦ وَكُتُبِهِۦ وَرُسُلِهِۦ لَا نُفَرِّقُ بَیۡنَ أَحَدࣲ مِّن رُّسُلِهِۦۚ وَقَالُوا۟ سَمِعۡنَا وَأَطَعۡنَاۖ غُفۡرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَیۡكَ ٱلۡمَصِیرُ »

« لَا یُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفۡسًا إِلَّا وُسۡعَهَاۚ لَهَا مَا كَسَبَتۡ وَعَلَیۡهَا مَا ٱكۡتَسَبَتۡۗ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذۡنَاۤ إِن نَّسِینَاۤ أَوۡ أَخۡطَأۡنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تَحۡمِلۡ عَلَیۡنَاۤ إِصۡرࣰا كَمَا حَمَلۡتَهُۥ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِنَاۚ رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلۡنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِۦۖ وَٱعۡفُ عَنَّا وَٱغۡفِرۡ لَنَا وَٱرۡحَمۡنَاۤۚ أَنتَ مَوۡلَىٰنَا فَٱنصُرۡنَا عَلَى ٱلۡقَوۡمِ ٱلۡكَـٰفِرِینَ »

=
🌹اذكار الصباح

اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.

አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡  ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢ
አትን የሚምር የለም፡፡

اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]

አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ቁጣን ዋጥ የማድረግ ሽልማቱ!»

ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡

አትቆጣ ላንተ ጀነት አለህ፡፡”

[ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 7374]

=
t.me/https_Asselefya1/22218