💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ » ──────⊱◈◈◈⊰────── ↷❶⇊ t.me/https_Asselefya1/21340 t.me/https_Asselefya1/21340 ↷ ❷⇊ t.me/https_Asselefya1/21825 t.me/https_Asselefya1/21825 ↷ ❸⇊ t.me/https_Asselefya1/21929 t…
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን ፦ ⓵
t.me/https_Asselefya1/21234
⭞ቁርአን የህይወት ብርሀን፦ ⓶
t.me/https_Asselefya1/21253
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓷
t.me/https_Asselefya1/21286
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓸
t.me/https_Asselefya1/21311
⭞የቁርኣን ሀይል ↓↓
t.me/https_Asselefya1/22106
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
t.me/https_Asselefya1/21234
⭞ቁርአን የህይወት ብርሀን፦ ⓶
t.me/https_Asselefya1/21253
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓷
t.me/https_Asselefya1/21286
⭞ቁርኣን የህይወት ብርሀን፦ ⓸
t.me/https_Asselefya1/21311
⭞የቁርኣን ሀይል ↓↓
t.me/https_Asselefya1/22106
──────⊹⊱✫⊰⊹──────
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اسأل الله تعالى من فضله ولا تحسد أخاك ! / الشيخ محمد بن صالح #العثيمين رحمه الله
Audio
| By X9 Converter
🌸حب الأخت 🌸
=
=
ስለ አለባበስ
~
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
~
ራሳችንን ለመጣው ፋሽን ሁሉ ማራገፊያ ልናደርግ አይገባም። አለባበሳችን ከምንኖርበት ማህበረሰብ ያፈነገጠ መሆን የለበትም። የተፈቀደ ማለትም ሐላል የሆነ አለባበስ እንኳ ቢሆን በአካባቢያችን የሚታወቅ ካልሆነ ልንርቀው ይገባል። ለምሳሌ በሆነ አገር የተለመደ ልብስ ወይም የጌጥ አይነት ሌላ ሃገር ላይ የማይታወቅ ከሆነ እንግዳ ሆነን እንድንታይ ከሚያደርገን ሁኔታ መቆጠብ አለብን። ልብ በሉ! በሸሪዐ ትእዛዝ ስለመጣበት አለባበስ አይደለም እያወራሁ ያለሁት። ስለዚህ በተለየ መልኩ ከፍም ይሁን ዝቅ ብሎ ጣት መጠቋቆሚያ የሚያደርግ እንግዳ የሆነ አለባበስ የሹህራ ልብስ ነው። የሹህራ ልብስ ደግሞ በሐዲሥ የተከለከለ ነው።=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
መታረም ያለበት እሳቤ
~
"
በአላህ የሚያምን አካል ትልልቅ መቅሰፍቶች ቀርቶ ትንንሽ ፈተናዎች ሲገጥሙት እንኳ የራሱን ድክመት ይመለከታል። ሰበቡ ወንጀሌ ሊሆን ይችላል ብሎ ወደ ጌታው ይመለሳል። እውነታውም እንደዚያ ነው። አላህ እንዲህ ይላል:-
{ وَمَاۤ أَصَـٰبَكُم مِّن مُّصِیبَةࣲ فَبِمَا كَسَبَتۡ أَیۡدِیكُمۡ وَیَعۡفُوا۟ عَن كَثِیرࣲ }
"ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሰሩት (ሃጢኣት) ምክንያት ነው። ከብዙውም ይቅር ይላል።" [አሹራ፡ 30]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
~
"
የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የወንጀላችን መብዛት ነው። ወደ አላህ እንመለስ" በሚባል ጊዜ "ኧረ ከወንጀል ጋር የሚያያዝ አይደለም ፤ የታወቀ ሳይንሳዊ ምክንያት ያለው ነው" የሚሉ ሰዎች አሉ። እንጂ የፈጣሪ ስራ አይደለም ነው ድምዳሜያቸው። ለሆነ ክስተት ሳይንሳዊ ትንታኔ ወይም የታወቀ ምክንያት ኖረው ማለት ያ ክስተት የፈጣሪ ስራ አይደለም ማለት አይደለም። በፈጣሪ የሚያምን ሰው ያለሱ መሻት በምድርም ይሁን በሰማይ የሚሆን ነገር እንደሌለ ያምናል። ስለዚህ ዝናቡም፣ ንፋሱም፣ ማእበሉም፣ ድርቁም፣ መብረቁም፣ የመሬት መንቀጥቀጡም፣ የፀሐይ ግርዶሹም፣ ወረርሽኙም፣ ...ሁሉም በአላህ ውሳኔና መሻት የሚፈፀም ነው። ደረስንበትም አልደረስንበትም ከአላህ ውሳኔዎች ጀርባ የሱ ጥበብ አለ።በአላህ የሚያምን አካል ትልልቅ መቅሰፍቶች ቀርቶ ትንንሽ ፈተናዎች ሲገጥሙት እንኳ የራሱን ድክመት ይመለከታል። ሰበቡ ወንጀሌ ሊሆን ይችላል ብሎ ወደ ጌታው ይመለሳል። እውነታውም እንደዚያ ነው። አላህ እንዲህ ይላል:-
{ وَمَاۤ أَصَـٰبَكُم مِّن مُّصِیبَةࣲ فَبِمَا كَسَبَتۡ أَیۡدِیكُمۡ وَیَعۡفُوا۟ عَن كَثِیرࣲ }
"ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሰሩት (ሃጢኣት) ምክንያት ነው። ከብዙውም ይቅር ይላል።" [አሹራ፡ 30]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 019-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
020-فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠١٩
✸| ክፍል- 20
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠١٩
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
✸| ክፍል- 20
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
ትዕግስትን ስንቄ ዝምታን ወደድኩት
ሆኖልኝ እስከማይ በልቤ ያሰብኩት
ትዕግስትን ወድጀ ምርጫ ያደረኩት
ቢመሺም ቢነጋ አይቀርም ያለምኩት።
ሆኖልኝ እስከማይ በልቤ ያሰብኩት
ትዕግስትን ወድጀ ምርጫ ያደረኩት
ቢመሺም ቢነጋ አይቀርም ያለምኩት።
➲ሒጃብ ላንች ምንሽ ነው??? ሲሉሺ
እንደህ በያቸው።‼️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➧ሒጃብ ለኔ ህይወት የለገሰኝ የፈጣሪ ትእዛዝ ነው በያቸው።እኛ ሴቶችን ኢሰላም በሂጃብ ሲያዘን አንዳዶች እንደሚያስቡት ፍላጎታችንን ለማፈን፣ ሴትነታችንን በመናቅ ወይም መብታችንን ለመጋፈት ሳይሆን ካለመኖር ያስገኘንን የአለማቱን ጌታ ትእዛዝ ለመጠበቅ ነው በያቸው ።
➾ይህው የአላህ ቃል
➱➱➱➱➱➱➱➱
➛ለምእምናትም ንገራቸው አይኖቻቸውን ይከልከሉ።ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ። ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልፅ ከሆነው በስተቀር አይግለጡ።ጉፍቶቻቸውንም በአንገቶቻቸው ላይ ያጣፉ። ሱረቱ አል ኑር 31

وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَى جُيُوبِهِنَّ
➛ለምእምናትም ንገራቸው አይኖቻቸውን ይከልከሉ።ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ። ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልፅ ከሆነው በስተቀር አይግለጡ።ጉፍቶቻቸውንም በአንገቶቻቸው ላይ ያጣፉ። ሱረቱ አል ኑር 31
ሰዎች የሚመቀኙህ፡
=
t.me/AbuOubeida/5460
ስለበለጥካቸውና የደረስክበት ቦታ ላይ መድረስ ስላልቻሉ ነው።ይሄ ደግሞ አንተ ጥሩ ላይ መሆንህን ከሚጠቁም አንድ ማሳያ ነው።እውነትም ያለህበት ጥሩ ከሆነ ጠንክር !=
t.me/AbuOubeida/5460
القارئ عمر الدريويز | فوسوس لهما الشيطان ليبدي لهما ما ووري عنهما
💭🌸خدمة تلاوات🎧
➧ትልቅ ቅጣት ማለት ባንተና በቁርአን መካከል እገዳ መኖር ነው!
﴿وَجَعَلْنَا عَلَى قُلُوبِهِمْ أَكِنَّةً أَنْ يَفْقَهُوهُ وَفِي آذَانِهِمْ وَقْراً﴾
" በልቦቻቸውም ላይ እንዳያውቁት ሺፋኖችን በጆሮዎቻቸውም ላይ ድንቁርናን አደረግን ፡፡" [አንዓም 25]
➧ቁርአንን ልክ ንፁህ ያልሆነ ሰው
እንደማይነካው
➮ንፁህ ልብ የሌለውም የቁርአንን መረዳትና ጥፍጥናውን አያገኝም
➮የምንሰራቸው ወንጀሎች ከቁርአን እያራቁንና ልቦቻችንን አድርቀው
እያቆሸሹብን ይገኛሉ ኢስቲግፋር ወደ አላህ መመለስ እናብዛ አላህ ወደርሱ ይመልሰን ።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/Bb3kTK014f0A2oc3p3kMXZ
https://t.me/+DpD0HClSG-4zMTJk
https://t.me/+DpD0HClSG-4zMTJk
WhatsApp.com
WhatsApp Group Invite
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በነገራችን ላይ ወንድማችን አቡ ዑሰይሚን በአሁን ወቅት እስር ቤት ነዉ አላህ ነጃ እንድያወጣዉ ሁላችሁም በመልካም ዱዓ አስታዉሱት ! የማን ዱዓ ሙስተጃብ እንደሚሆን አይታወቅምና ...! =
👆እየዘነጋሁ እና ትንሽ ያለሁበት ቦታ ስለማይመች ነዉ ! ብዙ የጠየቃችሁኝ ወንድም እህቶች አላችሁ በቦት በግል መስመር እና ወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሰላም ነዉ እሺ በመልካም ዱዓችሁ አትርሱት እሺ ! ለሁላችሁም መልስ ነዉ !
=
=
~እስልምና ሥራን ያወድሳል፤ጥረትን ያበረታታል። ምድር ላይ ዝምብሎ አላህ! አላህ! እያሉ መቀመጥ የለም። ለሥራና ለዒባዳ እንጂ ለዚክር እና ዱዓ ብቻ የተላከ የሰው ልጅም የለም።ካልሠራን ሰማይ ወርቅ አትዘንብም፤ ምድር ብር አታበቅልም።በኑሮህ ዉስጥ ሁሉ አላህን ታወራዋለህ፣ ታማክረዋለህ፣ ትለምነዋለህ።ሳትሞክር፣ ሳትሰራ፣ ተኝተህ ... አላህ በደለኝ፣ ከለከለኝ አትበል።
~ባይሆን ባይሆን ትሞክርና አልቻልኩም ትለዋለህ፤ ትጥርና ደግፈኝ ትለዋለህ፣ ትሸሽና አድነኝ ትለዋለህ፣ ታጠራቅምና ሙላልኝ ጎድሎኛል ... ብለህ ትለምናለህ፣ ትበረታና ምራኝ አቅናኝ ትለዋለህ ...እሱ ያለምንም መነሻ ነገሮችን ማድረግ ቢችልም ግና የሚጥሩትን ታታሪዎች ይወዳል።
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ባይሆን ባይሆን ትሞክርና አልቻልኩም ትለዋለህ፤ ትጥርና ደግፈኝ ትለዋለህ፣ ትሸሽና አድነኝ ትለዋለህ፣ ታጠራቅምና ሙላልኝ ጎድሎኛል ... ብለህ ትለምናለህ፣ ትበረታና ምራኝ አቅናኝ ትለዋለህ ...እሱ ያለምንም መነሻ ነገሮችን ማድረግ ቢችልም ግና የሚጥሩትን ታታሪዎች ይወዳል።
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الشيخ الحصري - سورة الكهف (مرتّل)
Convert To Voice
📖 سورة الكهف
🎙القارئ محمد خليل الحصري
➲ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➩ገላን መታጠብ
➪ሽቶ መቀባት
➪ሲዋክ መጠቀም
➪ጥሩ ልብስ መልበስ
➪ሱረቱ ከህፍን መቅራት
➪በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➩በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ "من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين"
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል"
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)