💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«አብዘሀኛ የመዳም ቅመሞች እንቅልፋቸዉ አጥተዉ የሚያድሩበት ነገሮች 2 ናቸዉ እነሱም»፦

1//ወደፊት እንጋባለን በሚል ያልተፈቀደ ወንድ ጋር በማዉራት

2//ሶሻል ሚድያ በተለይ ቲክቶክ ትንሽ ትንሽ ስትል ፈጅር አዛን ይላል...!

«እነዚህ ነገሮች እራቁ ከዛ ሰላማዊ እንቅልፍ ትተኛላችሁ አለዛ በእንቅልፍ እጥረት የተነሳ ራሳችሁን ለሕመም ለአደጋ ታጋልጣላችሁ ! እና አስቡበት ¡

=
ውሎሽን አስተካክሊ !
~

አሁን ያለሽበት ቦታ የማትፈልጊው ከሆነ እና የተሻለ ነገር እንደሚገባሺ ካመንሽ ከአሁን ጀምረሽ የምትውሊበትን ቦታ ቀይሪ የምትሰሚዉ የምታይዉን እያንዳንዱን ነገር አስተካክሊ !

ከማይጠቅሙሽ ነገሮች ራስሺን አውጪ ነፃ ሆነሺ ለማሰብ ሞክሪ ይሉኝታን ቀንሺ ነገ ላይ ተነስተሽ ራስሽን ከምትወቅሺ ዛሬ ላይ የሚገባሺን ነገር ማድረግ ተለማመጂ !

=
t.me/https_Asselefya1
قال الإمام ابنُ تَيميَّة رحمه الله :


التَّوحيدُ الذي بعَثَ الله به رُسُلَه هو عِبادةُ الله وَحْدَه
لا شَريكَ له، وهو معنى شَهادةِ أنْ لا إلهَ إلَّا الله وذلك
يتضَمَّنُ التَّوحيدَ بالقَولِ والاعتقادِ، وبالإرادةِ والقَصْد

‏‌‏ بيَان تلبيس الجَهميّة (٦٢٣/٤)


=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➡️ደጋግ ቀደምቶቸ ስለ ቁርአን ምን አሉ ? « አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪይ»፦ አደራህን አላህን ማስታወስና  ቁርአን መቅራት አብዛ። ይህ ላንተ የሰማይ ነዋሪዎችዘንድ መንፈስህ፤የምድር ነዋሪዎች ዘንድ  ደግሞመታወሻህ ነዉ። « አል ኢማም አሽ_ሻፊዒይ»፦ መስጅድ ዉስጥ ቁጭ  ቁጭ ብለዉ  ቁርአን እየቀሩ ሳለ አንድ በሌሎች የትምህርት ዓይነቶች  ተጠምደዉ  ቁርአንን ችላ ካሉ ሰዎች ነዉ ብለዉ ያሰቡትን ሰዉ …
«ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ »
   ──────⊱◈◈◈⊰──────


                 ↷❶⇊
t.me/https_Asselefya1/21340
t.me/https_Asselefya1/21340

                ↷ ❷⇊
t.me/https_Asselefya1/21825
t.me/https_Asselefya1/21825

               ↷ ❸⇊
t.me/https_Asselefya1/21929
t.me/https_Asselefya1/21929

                ↷➍⇊
t.me/https_Asselefya1/21949
t.me/https_Asselefya1/21949

               ↷❺⇊
t.me/https_Asselefya1/22004
t.me/https_Asselefya1/22004

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
الهدوء والسكينة | الشيخ آدم البلة | ما تيسر من البقرة | adm alballa…
Naqaa Studio
«የልብ መደሃኒቶች  አምስት ነገሮች ናቸዉ።

1«ቁርአንን እያስተነተኑና እያስተዋሉ መቅራት
2«ሆዲን ባዶ ማድረግ(በመጠኑ መራብ)
3«የሌሊት ሶላት (ለይል) መስገድ
4«የሌሊቱ መጨረሻ ላይ ተናንሶ አላህን መማፀን
5«ከደጋግ የአላህ  ባሪያዎች ጋር መቀማመጥ(አብሮ) መሆንን ማብዛት።


=
قال الإمام ابن القيم - رحمه الله

عن النَّبيِّ ﷺ :
«اللهمَّ إني أسألك الثَّبات في الأمر،
والعزيمة على الرُّشد
».

" وهاتان الكلمتان هما جِماعُ الفلاح،
... فإذا حصلَ الثبات أوَّلًا
والعزم ثانيًا أفلحَ كلَّ الفلاح ."

مفاتيح دار السعادة (٣٩٩/١)


=
t.me/https_Asselefya1
🖊ልማድ !

አላማ አንተ ውስጥ መሰራት የሚጀምረው ለዚያ አላማ ማስፈፀሚያ የሚሆን ጀግና ሰው ሆነህ መገኘት ስትችል ነው ይሄን ጀግና ሰው የሚፈጥረው ደግሞ የየእለት ልማድ ነው!

"የምንፈልገውን ማንነት ራሳችን ላይ ለመገንባንት እያንዳንዷ የየዕለት ልማዳችን ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላት ! ስለዚህ ልማድሽ ላይ አጥብቀሽ ስሪ!

=
t.me/https_Asselefya1/22085
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➡️አሸናፊ ሁን !

«ምንም ነገር ከአላማህ ሊያሰናክልህ እና ወደኋላ ሊጎትትህ ካልቻለ ወደፊት ለመጓዝ ትልቅ እድል አለህ ፤ ትልቅ ነገር ስናስብ ብዙ ግዜ ብዙ ሊያስቆሙን የሚፈልጉ ነገሮች ይከሰታሉ !»እነርሱን ረግጠን ተራምደን ማለፍ ስንችል አሸናፊዋች ሆነን ትልቁ መድረክ ላይ እንሸለማለን!

=
t.me/https_Asselefya1/22086
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
إن الصلاة على النبي وآله
          يشدو بها من شاء أن يتعطرا

صلوا على خيرالبرية تغنموا
           عشرًا يصليها المليك الأعظمُ

من زادها ربي يفرّج همه
        والذنب يعفى، والنفوس تُنَعم

بأبي وأمي أنت يا خير الورى
          وصلاةُ ربي والسلامُ معطرا

يا خاتمَ الرسل الكرام محمدٌ
         بالوحي والقرآن كنتَ مطهرا
   
=
18 الكهف
القارئ وديع اليمني
▫️سورة الكهف

🎙القارئ وديع اليمني

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1/22088
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኔዎች
~
ዘር ያላጎራበተን … በደም ያልተዛመድን
ኢስላም ብቻ ያገናኘን … በሱና፞ የተጋመድን
የልቦቻችን ስስቶች … የፍቅራችን አሻራ
ከስልጤ፣ ከጉራጌ … ከኦሮሞ፣ ከአማራ
ከትግሬ፣ ከሱማሌ … ከአፋር፣ ከአርጎባ
ከበርታ፣ ከወለኔ … ከአደሬ፣ ከሀላባ



በዘር ነውጥ ያልተናጡ … ለኢስላም እጅ የሰጡ
በሱና፞ የሚለኩ … በሱና፞ የሚቆርጡ
ለልባችን የቀረቡ … አእላፍ ወዳጆች አሉ
ለአላህ ሲሉ የሚወዱ … ለአላህ ሲሉ የሚጠሉ።
አሉኝ "የኔ" የምላቸው … በምስራቅ በምእራብ
ከወንድም፣ ከእህቶቼ … በሰሜኑም በደቡብ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ደስታችሁን ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ አታውሩ። ምቀኝነት ሰምቶ ከእንቅልፉ ይነሳል።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❞ الواسطة بين الحق والخلق ❝ ✍️አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❹】 🌹 ዑመር  ኢብኑል ኸጧብ የነብዩን ዛት ትተዉ በዓባስ ዱዓእ ተወሱል ከማድረጋቸዉ ዉጭ ሌላ በአንብቢያዎችና በደጋጎች ዛት ተወሱል ማድረግ  እንደማይቻል መረጃ ባይኖር ኑሮ በነዚህ ሰዎች  ላይ ምላሽ ይበቃ ነበር። 📚 ኢማሙ አቡ ሐኒፋ  የተናገሩት  ንግግር ምንኛ ያማረ ነዉ፦ አላህን…
الواسطة بين الحق والخلق

አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ

      【መግቢያ ከባለፈ የቀጠለ ❺

«ዑመር ኢብኑ ዐብዲል ዐዚዝ እንድህ ይላሉ» ፦ እኛ  የምናስተካክለዉ  ጉዳይ ከአላህ ዉጭ ምንም አጋዥ የለዉም። ታላላቆች አልቀዉበታል። ህፃናቶች ሸብተዉበታል። ባለሀገሮች ተሰደዉበታል። እምነት ነዉ ብለዉ ያስቡታል እርሱ ግን ከአላህ ዘንድ እምነት አይደለም።  በዚህ ላይ አዲስ ነገር የለም፦ መልእክተኛዉ ﷺ እንድህ ሲሉ የእስልምናን እንግዲነት ተናግረዋል"እስልምና እንግዳ ሆኖ ጀመረ ፣እንደጀመረዉ ወደ እንግድነት ይመለሳል። ለእንግዶች ጡባ(በዱኒያ መልካም ኑሮ በአኼራ ያማረ መመለሻም) አላቸዉ። «ሙስሊም በቁጥር 145 ዘግበዉታል።»

መልክተኛዉ ﷺእንዲህ ይላሉ፦ "ለእንግዶች ጡባ አላቸዉ። እነዚያ ሰዎች ሲበላሹ የሚያስተካክሉ ለሆኑት። (አቡ ዑመር አድዳኒ ሶሒሕ በሆነ ሰነድ ዘግበዉታል)

መልእክተኛዉﷺጉረባእ ማለት ምን ማለት ነዉ ? ከተባሉ በኋላ እንዲህ አሉ፦ በመጥፎ ሰዎች ዉስጥ ያሉና ከሚታዘዛቸዉ ይልቅ የሚያምፃቸዉ የሚበዙ ጥሩ ሰዎች ናቸዉ አሉ። (ሐዲሱ ሶሒሕ ነዉ ኢማሙ አሕመድ ዘግበዉታል ሶሒሑል ጃሚዕ ቁጥር 3918 ይመልከቱ)

«ይህች ቡዲን በማስተካከሉ ዘርፍ ላይ ሙስሊሞች ነቅተዉ ወደ ትክክለኛ እስልምና እስኪመለሱ ድረስ የተሀዲሶን መብራት በ ማብራት ጠንክራ መስራት አለባት። ተፃራሪ ለሆኑ አጥፊዎች አላህ ለአምሳያዎቻቸዉ ያለዉን እንላለን፦ 

« وَمَا لَنَاۤ أَلَّا نَتَوَكَّلَ عَلَى ٱللَّهِ وَقَدۡ هَدَىٰنَا سُبُلَنَاۚ وَلَنَصۡبِرَنَّ عَلَىٰ مَاۤ ءَاذَیۡتُمُونَاۚ وَعَلَى ٱللَّهِ فَلۡیَتَوَكَّلِ ٱلۡمُتَوَكِّلُونَ »
"መንገዳችንንም በእርግጥ የመራን ሲኾን በአላህ ላይ የማንመካ ለእኛ ምን አለን ? በማሰቃየታችሁም ላይ በእርግጥ እንታገሳለን። በአላህ ላይ ተመኪዎች ይመኩ።" (ኢብራሂም :12)

«አሁን "አል ወሳኢጥ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ" በተሰኘችዉ ምርጥ መልእክታቸዉ አል ወሳኢጥን እንድያብራሯት  መድረኩን ለሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንተዉላቸዉ። 

«ይች በወርቅ ብዕር ልትፃፍ ይገባል። ሙስሊሞችም በነብያትና በደጋግ ሰዎች ቀብር ዙሪያ መዞራቸዉን ትተዉ፤ በፍርሃትና በዉርደት በቆሻሻቸዉ መተባበስ ርቀዉ፣ ከእንቅልፋቸዉ ነቅተዉ፤ የሃይልን፣ የዲልን አድራጊነትን ምክንያት ይዘዉ በአጽንኦት እና በማስተንተን ላማሯት ይገባል።

«መልካም ነገሮችን ሁሉ አስተማሪ በሆኑት ነብያችን ሙሐመድ ላይ የአላህ ሶላት ይዉረድ በቤተሰቦቻቸዉ እና በባልደረቦቻቸዉ ላይ ይስፈን።   የመጨረሻ ጸሎታችን ምስጋና ሁሉ ለአላማቱ ጌታ አላህ ይሁን ።(ሞሕሙድ መህዲ የቱሕፈቱል ዐሩስ ኪታብ ባለቤት)


✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል......!

  ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው

ለደረቀ ልብ ማረስረሻ
  ወደ ጀነት መዳረሻ
   የውስጥን ህመም መፈወሻ
    ሀዘን ጭንቀትን ማስረሻ
      ቁርኣን የሙእሚን ጋሻ።

{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء  همي وذهاب حزني…}
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
ሱመያህ ቢንት ኸይጥ ረዲየላሁ አንሃ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

የመጀመሪያዋ ሰመዓት እሙ አማር ሱመያህ ቢንት ኸይጥ ረዲየላሁ አንሃ ትባላለች። ከእስልምና በፊት የአቡ ጀህል አገልጋይ ባሪያ ነበረች። አላህ ሱበሃነሁ ተአላ ነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን እስልምናን አሲዞ በላከ ጊዜ እሷ፣ባሏና፣ ልጇ ሰለሙ። ቤተሰቧ ደሃና የሚላስ የሚቀመስ የሌለው ችግርተኛ ቤተሰብ ነው። ሀብት የለው! ወገን የለው!

እስልምናን በተቀበሉ ወቅት አቡ ጀህል ይሄንን ቤተሰብ ይፈታተን ጀመር። ከያዙት እምነት እንዲመለሱ በመሻት ያለማቋረጥ የቅጣት ማአቱን ያወርድባቸው ነበር። በቃጠሎና በጥም ነፍሳቸውን እስኪስቱ ድረስ ያሰቃያቸዋል።በከባድ የበረሃ ሀሩር ላይ ያስራቸዋል። የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እነርሱ እየተቀጡ ባሉበት ሁኔታ በአካባቢው ያልፉ ነበር። ስቃያቸው በርትቶ ደማቸውም ሰውነታቸው ላይ ሲፈስ ያያሉ። በቅጣትና ግርፋት ብዛት የሰውነት ቆዳቸው ገርጥቶ ደግሞ ስቃያቸውን አባብሶታል። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የተከታዮቻቸውን ሁኔታ እያዩ ምንም ማድረግ ባለመቻላቸው በእጅጉ ያዝናሉ። በህመማቸው ይታመማሉ።  "የያሲር ቤተሰቦች ሆይ"! ታገሱ ቀጠሯችሁ ጀነት ነው። ከማለት ውጭ ምንም ማድረግ አልቻሉም

➪መካ በዘመነ ጃህልያ እንድህ ነበረች። ሀብታሙ ደሃውን የሚቀጣበት። ጉልበት ያለው ደካማውን የሚሰብርባት ነበረች። በመካ የተከታዮቻቸውን ስቃይ ለመከላከል ጉልበት ያልነበራቸው ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በዚች ቃል ውድ ሰሀቦቻቸውን ያፅናናሉ። ከተስፋዎች ሁሉ ምርት በሆነው የጀነት ተስፋ ሞራላቸውን ይገነባሉ። እነርሱም በርሳቸው ቃል ይበረታታሉ። እርሳቸውን ሲያዩ በተስፋ ይሞላሉ።ውስጣቸው በደስታ ይፍነከነካሉ።


ወዲያውኑ የዚህ ኡመት ፊርዓውን የተባለው የተረገመው አቡ ጀህል ብቅ ይላል።ሲያያቸው ንደቱ ይጨምራል። ቁጣውም ያይላል ቅጣቱንም ከፍ ያደርግባቸዋል።ሙሀመድና ጌታውን ስደቡ። የሁበልና የኡዛን ጣኦት ስም ከፍ አድርጉ። በማለት ያሰቃያቸዋል።ቅጣቱ ፅናትና ትዕግስት እንጂ አይጨምርላቸውም። እልሁ እየተባባሰው መጥፎው ሰው አቡ ጀህል አንካሴውን ያነሳል። ወዲያውኑ በቁጣ ጀግናዋን ሴት በሰው ልጂ ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ የጭካኔ አወጋግ ይወጋታል። ብልቷ ስር ነበር የወጋት ደሟ በከፍተኛ ሁኔታ ይፈሳል የእናትነት አጥንቷ ይሰባበራል። ትጮሃለች.........! ያ አላህህ

ልጇና ባለቤቷ ስቃይ ላይ ሆነው ከጎኗ ናቸው። ድርጊቱን በታሰሩበት ሆነው ከመመልከት ውጭ ምንም ሊያደርጉላት አልቻሉም። አቡ ጀህል ይሳደባል፣ ይራገማል፣ እርሷም ሞት አፋፍ ላይ ሆና ፅናቷን ታሳያለች። "አላሁ አክበር" ትላለች።


✍️ይቀጥላል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ይላሉ፦

ሶስት ሴት ልጅ ያለው ሰው በትዕግስት መግቦ አጠጥቶ አልብሶ ያሳደገ ሰው የቂያማ ቀን ከእሳት ግርዶ ይሆኑለታል

📚رواه ابن ماجه وأحمد وصححه الألباني

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ተዋት ትመርበት


ለሱናዋ ቆንጆ ለሒጃቧ ንግስት
የተውሒድ አርበኛ ሰለፊይዋ እንስት
እንቅፋት አትሁናት ኢልሟን ትቅሠምበት

በተውሒድ ብርሃን ትደግ ትድመቅበት
በንፁሕ ልቧላይ ኢማን ትትከልበት
በአቂዳ ብትር ሽርክን ትግረፍበት

ተው እንቅፋት አትሁን በሕይወት መስመሯ
በቃ እሷ አትንካት ተዋት ትኑር ከእነክብሯ!!
تلاوة من سورة الكهف
Kalido tube
«ለመለየት የሚከብድ ድምፀ ማስመሰል !»

🎙በወንድም ኻሊድ ዑመር

=